Deliver them አድርሱላቸው !
2:24
Пікірлер
@tadessealemuye-dw7te
@tadessealemuye-dw7te 4 күн бұрын
Thanks,
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤❤🎉🎉
@nuruali6289
@nuruali6289 Ай бұрын
ፍትሀ ነገስት ላይ ያሉትንስ ስጋዊ ቅጣቶች ምን ልታደርጓቸው ነው ?
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ Ай бұрын
❤❤❤❤
@HikmaGuluma
@HikmaGuluma 2 ай бұрын
Ekan kebrhan wedechelema hedshw setan mnanat demo melsyelem eslmnalay tyalesh achi mnanesh
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 2 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 2 ай бұрын
ሰዉ አታጥሚ እኛ ከአላህ ዉጭ ሌላ አምላክ የለንም ደንቆሮ ነቢ ኢሳ ነብያችን ነዉ ነገ ጣት አዛብ ይጠብቅሻል ሰዉ አምልኪ ካወጣሽ
@MoniraMonira-i7l
@MoniraMonira-i7l 2 ай бұрын
ወላሀዉለዉላ ቁበተ ቢላ አላህ ሲቆጣ ብትር አይቆርጥም አንተ ጠብቀንን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MuluAbiro
@MuluAbiro 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሠግንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ከጨለማ ወደ ብርሀን
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj 4 ай бұрын
አሳዘንሽኝ በጣም
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj 4 ай бұрын
ወላሂ ቀስረሻል ያልተመለሽደሁ
@TsedalWel
@TsedalWel 4 ай бұрын
😢😢😢
@LeulMekonnen-jx6fg
@LeulMekonnen-jx6fg 4 ай бұрын
enantem aganint aebachu malet new hulgize yetichit bitcha hule awaki mehon and metechet gerimen hager hono besocial media kemecho hagerik endesachew sewin keaderebet aganint mefewes ayishalim
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እህቶ በርቱ እህት እኳን ደናመጣሺ 🙏🙏🙏🙏🙏
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 4 ай бұрын
አይ ሙሀመድ 😀😀😀😀😀😀😀😀 ኧረበሳቅሞትኪኝ ጥሮደንጋይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 5 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@AbiyMulu80
@AbiyMulu80 5 ай бұрын
ቃለ ህይወ 20:52 ት ያሠማልን ግን የጽዋ ሳልነክ የሚቀመሠውን እና ቅድስ ቁርባንን አንድ አድርገው ሳልነክ መቅመስ ያድናል የሚሉ አሉ እና እዴት ይታያል ገለፃ ቢደረግበት እዲሁም በፅዋ 20:52 መሀበር ውስጥ ያሉትን ትርጉማቸው እና ምሳሌነቱ ጽዋ;መሶብወርቅ;ጥላው;ስዕል አድኖው;ስረአቱም ጭምር...
@SisaiSisai-m1m
@SisaiSisai-m1m 5 ай бұрын
Kaaba dingayi new 😂😂😂 egzabheri yimesigen 🙏🙏🙏
@MollaKelemu
@MollaKelemu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃህ መምህራችን
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Zubedaabiti
@Zubedaabiti 6 ай бұрын
Mn binderg tmkrnalesh lalkew ? atsdebu bisdibachu inkan satkashishu enbezsat cinketuwstinegn
@BelAeste
@BelAeste 6 ай бұрын
This guy didn't understand the whole idea about the gospel. He is just saying something and arguing it self...sad stories and wrong preaching
@MollaKelemu
@MollaKelemu 6 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን
@ToybaAyalew-jr6kf
@ToybaAyalew-jr6kf 6 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነል ኢለይሂ ራጅኡል አንቺ ጅላጅል አትጃጃይ በአላህ አላህ ያጠመመውን ማንምአያገራውም አላህ ያገራውን ማንምአያጠመውም ያረቢ ሁላችሁንም እጨለማ ህይወት ውስጥ ያላችሁን አላህሂዳውን ይምራችሁ
@EeEe-t4f
@EeEe-t4f 2 ай бұрын
እናንተናችሁየተጣመማችሁት😅😅😅😅😅
@Udueue-t9y
@Udueue-t9y 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ToybaAyalew-jr6kf
@ToybaAyalew-jr6kf 6 ай бұрын
አላህያገራለትን ማንምአያጠመውም አላህያጠመመውን ማንምአያገራውም አንቺ ደደብ አወ ትላለች ሲጀመርስለ እስልምና ምንም አታውቂም አላህ ይመልስሽ ከኩፋር መንደር
@bruktiabate7361
@bruktiabate7361 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@KerodMengestu
@KerodMengestu 7 ай бұрын
mahbararatochen lamaklakelnfalga naber yechal yehonen?
@BirtukanEngidaw
@BirtukanEngidaw 7 ай бұрын
Waw
@MinteBoss-ls7nw
@MinteBoss-ls7nw 8 ай бұрын
God bless you
@FatumaTemam-u8t
@FatumaTemam-u8t 8 ай бұрын
ለምን በቪዲዮ አትሰሩም😂😂😂
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 8 ай бұрын
አዎ በጣም ልዩነት አለው ክርስትናና እስልምና እስልምና አንድ አምላክ ሲያመልክ ክረስትና ደሞ ከሴት የተወለደ ማምለክ አዴት አይለያይም😂😂😂 ድራማው ደሞ አይዋጥም😂😂
@MoMo-op7tn
@MoMo-op7tn 9 ай бұрын
ካፊሮች ከሙሥሊምጋ ምንም ውድድር የላችሁም ሙሥሊም ማለት ጥረት ጥርትረት ያለ ሀይማኖት ነው ኑ ወደ ኢሥላም የኛ ጌታ አላህ አይወልድም አይወለድም አይሠቀልም ምክንያቱም የሀረሽ ጌታ ሥለሆነ ተሡም ውጭ ቅጣት አናምንም አናጋራም ።
@ansa6426
@ansa6426 9 ай бұрын
እኳን በሰላምሄድሽ ከብርሀን ወዴጨለማ መልካምሲኦል እስልምና ሲጀመር ባች አፍ የሚወጣ አይዴለም
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 9 ай бұрын
እህታችን በየት እናግኝሽ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 9 ай бұрын
የታደለች ልጅ አፉሽ ሲጣፉጥ ጎበዝ አስቀናሽኝ ተባረኪ የሗለኞቹ ይቀድማሉ የተባለው ለዚህ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉
@gfhh8875
@gfhh8875 11 ай бұрын
ክክ😂🙄🙄🙄👎👎
@medinatube5989
@medinatube5989 11 ай бұрын
ጀዝባ
@HalmaHalma-lb4lw
@HalmaHalma-lb4lw 11 ай бұрын
የሰው ስጋ እንድትበላ የታዘዝህ ሰው ቁራንን ከእናንተ የተደለዘ የተበረዘ መፅሀፍ ጋር አታወዳድር ስለዚህ አንተም ቢርብህ ሰው ትበላለህ ማለት ነው።አኡዙቢላሂ ምን ሸይጧን ሮጅም ሙስሊም ላደረግህኝ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገበው።ይህን እርኩስ የሆነ ሀይማኖት ብላችሁ ነው እምትከተሉት። ምኑን አሰመኝ የሸይጧን እምነት ነው ክርስትና።
@HalmaHalma-lb4lw
@HalmaHalma-lb4lw 11 ай бұрын
አትናደድ አይዞህ
@HalmaHalma-lb4lw
@HalmaHalma-lb4lw 11 ай бұрын
ቁርአን በመጨረሻ ነው የወረደው ይህን ማን ካደ።የተወረደበት ምክኒያት ካነበብህው ታቀዋለህ ከቁርአን በፊት የተወረዱ መፅሀፍቶቻችንን ስለበረዛችሁት ነው ማለትም አምላክ አንድ ብቻ ነው እያሉ ለነሙሴ ለነአብራሀም ለእየሱስ የተሰጡት አላህን ብቻ እንድታመልክ ነው እንጅ አንድም ሶስትም አራትም ነው ልትል አይደለም ለዛ ነው ቁርአን ያንኑ የዱሮውን የሚያረጋግጥ አምላክ አንድ ብቻ መሆኑን ታውቁ ዘንድ ተወረደ።ካሀዲያኖች።
@HalmaHalma-lb4lw
@HalmaHalma-lb4lw 11 ай бұрын
ከመፃሀፍህ ነው እምናወጣልህ ጉድህን ምንም ማድረግ አትችልም እያወቅህ ነው እምሸመጥጥ ሁሉን ተረትህን ተውና እኔ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጣ። አምላክ የሆነ ሀያል ጌታ አንድ ብቻ ነው መሆን ያለበት አንድም አራትም ሶስትም አይባልም ብሮ ።ኢሳ እና እየሱስ የተለያዩ ነው አላለም ምስኪን ከንቱወች።
@HalmaHalma-lb4lw
@HalmaHalma-lb4lw 11 ай бұрын
ስለዚህ ምኑ ላይ ነው አምላክነቱ እራሱ ሁሉን ነገር ካላደረገ ወላሂ አታስቀኝ የባስ ጉድህን እያወጣህው ነው አማረኛ እሚገባህ ከሆነ ባይብልህን አንብብ ገና ደደብ ነህ።
@Eyobsnegiyorgis
@Eyobsnegiyorgis 11 ай бұрын
well come my sister 😊😊
@A_h_a_d_973
@A_h_a_d_973 Жыл бұрын
አንቺ ቆሻሻ ሰው በዚን ያህል ይዋሽል ተብታባ ይሄን ያህል እስልምናን ለምን እንደምትፈሩት ይገርማል አኛ ሙስሊሞች የምናምነው አንድ አላህ ነው ምንም የተደበቀ ነገር የለም ካእባን እኛ አናመልክም በጣም የሚገርመው የጠያቂው ሰነምግባር ማጣት እኛሰ ከእሰልምና ሰርአቶች ውስጥ የታዘዝነውን የምናረገው እናንተ አላቹ በጣም የሚያሳፍር ነገር የምትሰሩት በጣም ያሳዝናል ጨለማ ውስጥ የገባችሁት አላህ ሂዳያውን ይሰጣቹ
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
በአጃክስ ታጠቢ? ምን አይነት አማርኛ ነዉ? ቸሩ አምላኬ ሆይ እኛ ላይ የፈለኽ መፍረድ የምትችል አንተ ብቻ ስለሆንክ እናመሰግናሃለን🤲 እንኳንም አንተ ብቻ ፈራጅ ሆንክ ተመስገን ኡፍፍፍ
@BirukmanBirukman
@BirukmanBirukman Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@Shimels-oz2vt
@Shimels-oz2vt Жыл бұрын
አበባ አንቺ በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn Жыл бұрын
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤