Пікірлер
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 Күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከዎ ተባረክልን
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስደናቂ ገለጻ ነው
@Cyber_realm
@Cyber_realm Күн бұрын
ለቤተክርስቲያን ታሪክ መጽሐፍ
@minassieasmelashRAD
@minassieasmelashRAD Күн бұрын
God bless you paul, i did'nt get any chance to read it but now am happy.
@AmanuelTesfaye-fv1mn
@AmanuelTesfaye-fv1mn 2 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ተብሎ ስለሚታመነው ስለ መልአከ ያህዌ(የእግዚአብሔር መልአክ)በወንጌላውያንን፣በኦርቶዶክስ አና በካቶሊካውያን ዘንድ ስላላቸው ምልከታ አስተምረን 🙏
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ 4 күн бұрын
Awesome 👏 stay blessed 🙌
@iphonetastic648
@iphonetastic648 5 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ፖልዬ❤❤❤
@amanueltadesse391
@amanueltadesse391 5 күн бұрын
Silzhi wondime irthodoxoch tawahadoh bilow irasachewun matiratachew chigir alew
@samuelberhane4875
@samuelberhane4875 6 күн бұрын
የኔ ጥያቄ ከዚህ ርዕስ ጋር የተያያዘ ሳይሆን ምሳ 8:22 መሰረት አድርገው "ኢየሱስ ፍጡር ነው" ለሚሉ ሙስሊሞች ከነገረ ክርስቶስ አንጻር ምን ምላሽ አለህ የሚል ነው::
@ELGIBIR
@ELGIBIR 8 күн бұрын
ከስንት ፍለጋ በዋላ መጽሐፍን አገኘው ምን ያህል ደስ እንዳለኝ አውንማ መኮምኮም ነው የቀረኝ እንዴት እዳገኘውት ታቃለህ ሌላ እቃ ሰፈልግ ስፈልግ አጥቼ በማላቃት ሀዋሳ ቀኑ ጨለም ማለት ሲጀምር በችኮላ ወደ መናሪያ ለመሄድ ስቻኮል መንገዱ ጠፋኝ የት እንዳለሁ ግራ ገባኝ ዝም ብዬ ለከተማው አዲስ መሆኔ እንዳይታወቅብኝ እግሬ ወደመራኝ መሄዴን ቀጠልኩኝ ድንገት በስተ ቀኜ በብዛት መጽሐፍ የሚሸጡበትን ሱቆች ተመለከትኩ በዓይኔ አለፍ አለፍ እያልኩ የተደረደሩትን መጽሐፍ አየተመለከትኩ አሲቂኝ ርዕስ ያለው መጽሐፍ ተመልክቼ ከአጠገቡ የተቀመጠው እንዲው በዓይኔ ለመመልከት ዘወር ስል የእግዚአብሔር ልጅ ይላል ዓይኔን ማመን ነው ያቃተኝ በአንድ በኩል ጌታን እያመሰገንኩ መለስ እልና አውን እንዴት ነው ወደ መናሪያ የምደርሰው እያልኩ በሀሳብ ተውጬ ዝምብዬ ተጓዝኩ ከሀሳቤ ነቃ ስል እራሴን መናሪያ ሰፈር አገኘውት በዛ ላይ የመጨረሻ መኪና ባዶውን ከ5 የማይበልጡ ሰዎችን ጭኖ ሲወጣ አገኘው ። ብዙ ፃፉኩ መሰለኝ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል
@iphonetastic648
@iphonetastic648 8 күн бұрын
ፖል ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ እንደገናም የቃል መገለጥ ይጨምራልህ❤❤❤❤❤
@elsaweldemariam1682
@elsaweldemariam1682 10 күн бұрын
God bless you.I have learened a lot by your teaching thanks so much.
@YESHUAYHWE
@YESHUAYHWE 10 күн бұрын
ተባክ ፖል ዘመንህ ይለምልም❤
@amanuelnegalign625
@amanuelnegalign625 10 күн бұрын
ድንቅ ነው አለቃ ደጋግሜ እሰማዋለሁ
@befekaduhailu7522
@befekaduhailu7522 10 күн бұрын
Telegram laym comment bnaregs?
@MentesnotFikadu-cd8pi
@MentesnotFikadu-cd8pi 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ግን ትልቅ ነው እሱ አንዴ ከአፉ የተናገራትን ቃል እኛ እድሜ ልካችንን ሳንጨርስ እናጠናታለን
@relax27-e7c
@relax27-e7c 11 күн бұрын
polye geta ybark bexam des yemil akerareb nw tebarkabetalew hulunem melktochne eketatelalew yegeta tsega ybzalk wedhalew❤❤❤
@BereketTsegay-dg3nw
@BereketTsegay-dg3nw 12 күн бұрын
Amlak zemenhn ybark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemeFaithalone
@TemeFaithalone 17 күн бұрын
polዬ የጌታ ጸጋና ሠላም ይብዛልክ መጽሐፎችህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን ሰው ኃጢአተኛ ሆኖ አይወለድም ስትል ምን አይነት understanding እንደሆነ ባላወቅም ይህ ከቃሉ ጋ መገጨት ይመስለኛል ፦ መዝሙረ ዳዊት 51 : 5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።??
@lidiyatsegayelidiya
@lidiyatsegayelidiya 19 күн бұрын
God bless you
@selammenberu6359
@selammenberu6359 20 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤
@lidiyatsegayelidiya
@lidiyatsegayelidiya 20 күн бұрын
Geta yebarkh 🙌🙌
@kalebdawit8742
@kalebdawit8742 20 күн бұрын
❤❤❤
@armidesara6260
@armidesara6260 20 күн бұрын
የዘማሪውን ስምና; ቁጥር ስንት እንደሆነ ፃፉልኝ🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 20 күн бұрын
+251910215484 ጴጥሮስ
@ChaliFedesa
@ChaliFedesa 25 күн бұрын
Thanks a lot. 31:07
@maranathatube1
@maranathatube1 25 күн бұрын
#Salvation PAST (JUSTIFICATION) -> we've been saved->ኤፌ 2:5, 2:8, 2ጢሞ 1:9, ቲቶ3:5 PRESENT (SANCTIFICATION) -> are being saved-> 1ቆሮ1:18, 1ቆሮ15:1-2, 2ቆሮ2:15, 1ጴጥ1:9 FUTURE (GLORIFICATION) -> will be saved->ማቴ10:22, ማቴ24:13, ማር13:13, ሮሜ5:9-10, ሮሜ13:11, 1ጴጥ1:5
@iphonetastic648
@iphonetastic648 26 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጳውሎስ ተበርካሃል በክርስቶስ ይብዛልህ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@emanuelwoubshet7
@emanuelwoubshet7 Ай бұрын
Paul geta yibarkh.sile tewahdo yeneberegn bizita new yaterehew Ene tewahdo sibal yemimetabign አውጣኬ neber. Demom ye ethiopia ortodox memhran siyabrarum chigr alebachew tintaneachewun wede አውጣኬ amelekaket yiwesdutal protestantn lemekawem bilew
@bewise7u
@bewise7u Ай бұрын
“ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤” - ዕብራውያን 5፥8 ይሄ ክፍል የተብራራው ክፍል ስንት ላይ ነው? በመፅሐፍ ነበር ያነበብኩት እንደገና ልሠማው ፈልጌ ነበር።🙏🙏 የሚቻል ከሆነ
@TemesganWarku
@TemesganWarku Ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 Ай бұрын
መጽሐፍህን በቅርቡ አግኝቼ በማንበብ ላይ ስሆን ይህንንም አቀራረብ በጣም ወድጄዋለሁ! ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን! ተባረክ ፖል!
@lidiyatsegayelidiya
@lidiyatsegayelidiya Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእውነት ቅሪታ የሚሆኑ ዛሬም ሰዎችን አጥቶ የማያውቅ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባት ና አምላክ ይባርክ ❤
@alemtsehay279
@alemtsehay279 Ай бұрын
እኔ ምለዉ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መፅሐፍ ኬት ነዉ የመጣዉ? መፅሐፍ ቅዱስ ቅዱሳኖች የፃፉት በመንፈስ ቅዱስ ተመርተዉ(ምሪት) ነዉ።አዲሱ መደበኛስ ወገኖች ስላልገባኝ ነዉ።
@alemtsehay279
@alemtsehay279 Ай бұрын
ኡፈይ እግዚአብሔር ብርክ ያደርግህ። ፀጋ ይብዛልህ ፖል
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 Ай бұрын
????
@AdisuJesus-dn2vn
@AdisuJesus-dn2vn Ай бұрын
tabarekki
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 Ай бұрын
ምን መሰለ ፖል ድነናል ብቻ ብለው የሚያስተምሩ የሐሰት አስተማሪዎች ይህንን ምሳሌ ይጠቀማሉ፦ የጓደኛህ ልደት ላይ ተገኝተህ ለውድ ጓደኛህ ስጦታ ሰጠህ፤ ከዕለታታት አንድ ቀን ግን ይኼ የምትወደው ጓደኛህ አሳዝኖህ በጣም በድሎህ ባለፎ በልደትህ ቀን የሰጠሁን ስጦታ መልስልኝ ትላለህን? ይላል ማለት ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ መልስልኝ አይባልም። እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን ለዓለም ስጦታ አድርጎ እንዲሁ ለሚያምኑ ሁሉ ሰጥቷል። አንተ ግን አምነህ ስጦታውን ተቀብለሃል ስለዚህ ምድር ስትኖር ኀጢአትን ትሠራለህ። እግዚአብሔርም ያ ኃጢአትህ እሱን አስከፍቶ አንዴ የሰጠው ውዱ ስጦታውን (ልጁን) አይወስድህም ነው። ምን ትላለህ ፖል?
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 Ай бұрын
በዘመናችን ለተነሳው የሐሰት ትምህርት ምላሽ እንደምሆን አልጠራጠርም! ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን🙏🙏 ጸጋ ይብዛልህ ፖል😍
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 Ай бұрын
ወንድም ጳውሎስ ጸጋ ይብዛልህ ቀጥልበት።❤
@mitikuendreyas6728
@mitikuendreyas6728 Ай бұрын
ፖልዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው አንተ የምትለቃቸውን😊
@SamUel-nb8yt
@SamUel-nb8yt Ай бұрын
Amazing Explanation . Clear and concise References even in the Roots of Word in Coine Greek. Thank you Paul.
@abedegu
@abedegu Ай бұрын
ውድ ወ/ማችን ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል
@azebmehari8639
@azebmehari8639 Ай бұрын
Tebarek wendme paulos
@FocustoJesus
@FocustoJesus Ай бұрын
የት ነው ማግኜት የምችለው ይህንን መጽሀፍ Please
@elsaweldemariam1682
@elsaweldemariam1682 Ай бұрын
Wow betam new yetemarkubet 2gize new yesemawit.Geta yibarkih brother❤
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
መጀመሪያ የኃጢአት ትርጉም ይቀመጥ። የሀጢአት በሽታ የተበላሸ ተፈጥሮ ካለው መነሻ ዘሩ ሀጢአት እስከሆነ ድረስ ሀጢአተኛ አይደለም ወይ?
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
ቁጣ ካልሆነ አዳምን ሔዋን የደረሰባቸው ነገር ሁሉ ምንድነው?
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
የቃላትና የዘይቤ ልዩነት አለ ካልክ ልዩነት አለ ማለት ነው
@EteteSolomon-n4z
@EteteSolomon-n4z Ай бұрын
ሮሜ 9:13፤ ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። ሲል ያዕቆብን መምረጡን ግን ኤሳዉን አለምረጡን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር የሰውንል ልጅ ሊጠላ አይችልም ምክንያቱም በእግዚአብሐር ዘንድ አመፅ የለም ሮሜ 9:14፤ እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም። ነገር ግን ወንድሜ የእግዚአብሔርን ሉዓላዊ ምርጫ መሆን አልተናገረም ምክንያቱ እግዚአብሔር ያዕቆብን ሲመርጥ በራሱ ፈቃድ ነው እንጅ በያዕቆብ ወይም በኤሳው መልካምነት ወይም ክፋት አይደለም ሮሜ 9:11፤ ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ ስለዚህ ምርጫው ሙሉ በሙሉ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ በያዕቆብ ላይ በኤሳው ልይ የተመሰረተ አይደለም እና ምዕራፉ ስለ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ምህረት በእግዚአብሔር ምርጫ ልይ እንደሆነ ያሳያል ሮሜ 9:15፤ ለሙሴ፦ “የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ፡” ይላልና። ሮሜ 9:16፤ እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ። ሮሜ 9:17፤ መጽሐፍ ፈርዖንን፦ “ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ፡” ይላልና። ሮሜ 9:18፤ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። ስለዚህ መልክቱ ለህዝብ ነው ብሉ መሸፉፈን አይቻልም ማንም በራሱ ፍቃድ ወደ ኢየሱስ መምጣት አይቻልም ዮሐንስ 6:65፤ ደግሞ አለ፦ “ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም።” 2 ጢሞቴዎስ 1:9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥ ሮሜ 8:28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ሮሜ 8:29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8:30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።