Пікірлер
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 57 минут бұрын
አሜን አሜን እግዚሐብሄር ይመስገን አቡነ ሐራ ድግል አባቴ ለደጁ ያብቃኝ
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Egzabiheri Yimesigen 🎉🎉🎉🎉
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Abun hara dinigili
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Abun hara dinigili
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Abun hara dinigili
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Abun Hara dinigili
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Abune Hara Dinigili
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misrakmisganaw5347
@misrakmisganaw5347 Сағат бұрын
Egzabiheri Yimarihi wedime
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 12 сағат бұрын
ለደጂህ ያብቃን አባቴ ❤
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 12 сағат бұрын
አባቴ ለኔም ድረስልኝ የድግል ማርያም ልጅ🙏🙏
@hayatsime
@hayatsime 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MunaMuna-f8s
@MunaMuna-f8s Күн бұрын
Ellllllllllll
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል ከመጣብኝ ደዌ ፈውሱኝ ኑሮየንም ቀና አድርጉልኝ ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረሱልኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
@user-qx5st1jn1h
@user-qx5st1jn1h Күн бұрын
አባቴ ሆይ ሁሉም አቃተኝ እባከዎትን ስሙኝማ።በደሌ በዛ በግለ ወሲብ ተሰቃየሁ ይሄን የምፅፈው ስድብም ካስፈለገኝ ልሰደብ ጭምር ነው።በዚህ የእርሶ ማራኪ ቃልኪዳነዎት በሚነገርበት ሚዲያ የኔ አፀያፊ ቃል ፃፍኩኝ እንደዉ ቢምሩኝ ብዬ ነው አባቴ።አቃተኝ አገሬ እየናፈቀኝ ልቀር ነው? መዳኒት እየናፈቀኝ ሳልድን ልቀር ነው ?አባቴ እባከዎትን ስሙኝማ ከዚህ ከሚወረወረዉ ቦንብ እወጣ ይሆን?በሰማይ ላይ ከሚወረዉ የጀት እሳት እተርፍ ይሆን?ከዚህ ገና ከታቀደዉ ኒዉክለርና ቦንብ ተርፌ ለሃገሬ እደርስ ይሆን?ፈራሁ አባቴ ስሙኝማ ቀጥታ ኤርፖርት እንደገባሁ ከነ ሻንጣዬ ከነ ግማቴ ከነ ሱሴ ከነ ሃጢያቴ ጭምልቅልቅ እንዳልኩ እመጣለዎታለሁ ብዬ አስቤ ነበር።ግን እገባ ይሆን?እርሶ ይቀበሉኝ ያዉቁታል በደሌን አባቴ እባከዎት ለምን ለኔ ከበደዎት?ሰዉ ከካንሰር እየዳነ አይደለም ?የኔ ቆየብኝ መዳኛዬ
@alamug8120
@alamug8120 Күн бұрын
እውነትነው፣የእባታችን፣ስብከት፣ተስምቶ፣አይጠገብም፣ሁልጊዜ፣አጋሩን፣ቃለህይውት፣ያስማልን፣አባታችን፣በእድሜ፣በጤና፣ይጠብቅልን
@TigistTekuar
@TigistTekuar 2 күн бұрын
አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል ማረኝ ወለተ መድህን ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@helendavies7812
@helendavies7812 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-px4ek2hf4g
@user-px4ek2hf4g 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን አቡነ ነራ ድንግን ለኛም ያማሉድን
@user-pf4iz9to5f
@user-pf4iz9to5f 3 күн бұрын
የፃድቁ በረከት ይደርብን አቡነ ሐራ ድንግል የነገርኩህን አደራ !!!ታምእርህን ለመናገር አብቃኝ
@user-xr5kr8uy1o
@user-xr5kr8uy1o 3 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድግል
@BemnetGetachew-ii4wx
@BemnetGetachew-ii4wx 3 күн бұрын
🥰🥰🥰
@user-ol7ku7qe4q
@user-ol7ku7qe4q 3 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@user-ol7ku7qe4q
@user-ol7ku7qe4q 3 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አቡነ ሐራ ድንግል ይጠብቁህ
@user-ol7ku7qe4q
@user-ol7ku7qe4q 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ የአባታችን በረከት ይደርብን❤ ፃዲቁ ርዳታቻዉ አይለየን❤❤
@meseretbogale2487
@meseretbogale2487 4 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይድረስን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 күн бұрын
አባቴ አቡነ ሐራ:ወድሞቼበየበረሐው:ተበትነዋል:እኔምበስደትአለም:ተጨንቄአለሁ:ጭቃችንን:ፍቱልንከነቤተሰቤ:ደጁቆሜእድመሰክር:ያብቃኝ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንነኝ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 4 күн бұрын
ፃድቁ አባቴ እኔንም " ወለተ ማርያም " ልጆትን ለደጆት አብቁኝ አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ።
@Tezekerene_media
@Tezekerene_media 5 күн бұрын
Yestadikubereket yiderbn
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 5 күн бұрын
Ye Abate bereketachew yedereben
@beza_gashaw21
@beza_gashaw21 5 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@destawchemere-gt7tc
@destawchemere-gt7tc 6 күн бұрын
ገብረ ስላሴ የኪታሮት ታማሚ በፀሎታችሁ አስቡን
@tenagnemekonnen5501
@tenagnemekonnen5501 6 күн бұрын
አባቴ አቡነሐራድንግልየልቤን መሻት ሁሉፈፅሙልኝ አስካለ ማርያም
@zewdituyihun3344
@zewdituyihun3344 6 күн бұрын
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@zewdituyihun3344
@zewdituyihun3344 6 күн бұрын
Yyzoh wendma
@emushzena9504
@emushzena9504 7 күн бұрын
ጸልዪልኝ በማርያም ወለተ ስላሴ ነኝ
@user-jg6ff8sn9k
@user-jg6ff8sn9k 8 күн бұрын
selem wendemachin egzehaber yeberk weletta yuhanis abuna hara digil adreshuw yet new negeragn wandime
@user-ut2bi7lj7g
@user-ut2bi7lj7g 8 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል ማረኝ ( ፅጌ ማርያም )
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 8 күн бұрын
ዘማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን. እግዚአብሔር ይህ ክንፉ ዘመን በቸርነቱ ያስልፈን አሜን ❤️🥲
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 8 күн бұрын
አባታችን ቃል ህዎትን ያሳማለን . እግዚአብሔር ለንሰሃ ያብቃን 🥲
@getalexalemayehu6041
@getalexalemayehu6041 8 күн бұрын
ወለተ ሰንበት አቡነሀራ ድንግል ማሩኝ አድኑኝ ህወቴን አስተካሉልኝ
@LudBaby-gy8cr
@LudBaby-gy8cr 9 күн бұрын
አቡነ ሃራ ድንግል ከጭንቀቴ ከህመሜ ፈውሱኝ (ወለተ መሪየም)
@LudBaby-gy8cr
@LudBaby-gy8cr 9 күн бұрын
አቡነሃራ ድንግል አቡነ ሃራ ድንግል አቡነሃራ ድንግል (ወለተፃድቅ ና ተክለሀይማኖት )
@getekuma7063
@getekuma7063 9 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል ማረኝ ወለተ እየሱሰ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 9 күн бұрын
አቡነ ሐራ ድግል አተ ማረን(ወለተ ስላሴ)አገራችንን ሰላሙን አድርግልን አቡነ ሐራ ድግል🙏🙏🙏
@habeshawit8704
@habeshawit8704 10 күн бұрын
አምላከ አቡነ ሐራ ድንግል ማረኝ (መዓዛ ስላሴ)
@user-ol7ku7qe4q
@user-ol7ku7qe4q 10 күн бұрын
አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን ወለተ ማርያም
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 күн бұрын
አባታችን:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብለው:መበላምለአገሬእድበቃ:አደራ:አደራ:እዳይረሱኝ:አቡነሐራ:ድግልአባቴ:ደጅህቆሜለመመሥከር:አብቃኝ:የልቤንአተውታቃለህ😢😢😢
@user-en9er2fl2i
@user-en9er2fl2i 10 күн бұрын
fikirte maryam ena welde teklehaymanot
@user-il4ub3lk2c
@user-il4ub3lk2c 10 күн бұрын
ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በጽሎታችሁ አስብኝ ለአብነ ሀራ ምልጃቸው ፈጥነው ይድረስልሽ በስው ሀገርሆኜ ከፍቶኛል