Пікірлер
@samizenega8935
@samizenega8935 23 күн бұрын
ማትዬ ያክብርልን! ❤
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 23 күн бұрын
@@samizenega8935 አሜን አሜን አሜን ሳሚዬ
@genetdamtewu8564
@genetdamtewu8564 2 ай бұрын
❤❤❤
@genetdamtewu8564
@genetdamtewu8564 3 ай бұрын
የዓመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏 ማቲ እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 3 ай бұрын
@@genetdamtewu8564 አሜን አሜን አሜን ገኒዬ ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን
@tedroswolde204
@tedroswolde204 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ነበረ የከረሞ ሰዉ ደበለን
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 3 ай бұрын
@@tedroswolde204 አሜን አሜን አሜን
@Selamwudu
@Selamwudu 3 ай бұрын
እልልልልልል ተመስገን የከርሞ ሰው ይበለን አንድነታችን ያጠንክርልን
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 3 ай бұрын
@@Selamwudu አሜን አሜን አሜን
@AbebeTalema-j8u
@AbebeTalema-j8u 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@AbebeTalema
@AbebeTalema 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ላንቺ ምስጋና ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ትበልጫለሽ ና እመቤቴ ሃገራችን ሰላምን አርግልን በምልጃሽ ጠብቂን
@كاميلياكاسو
@كاميلياكاسو 3 ай бұрын
ወይኔመታደላችላሁ
@TigistTilaye-mt2zg
@TigistTilaye-mt2zg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Selamwudu
@Selamwudu 3 ай бұрын
እልልልል መዳኒአለም አዳነን በማይሻር ቃሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Selamwudu
@Selamwudu 3 ай бұрын
በስአቱ ባለመገኘቴ ቢቆጨኝም ግን ተመስገን
@Selamwudu
@Selamwudu 3 ай бұрын
ተመስገን ጌታየ የከርሞ ሰው ይበለን የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@martadaniel-by2bj
@martadaniel-by2bj 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላመት ያድርሰን
@SebleMekonen-p9m
@SebleMekonen-p9m 3 ай бұрын
Amen Amet yadrsen inamesegnalen
@ine-h3
@ine-h3 3 ай бұрын
አቤት መመረጥ እኛ መና ሁነን ቀረን በመንገድ ዳር ተዘርተን እንደ እረከስን ድንግል ሆይ በቅዱሳን ምልጃ ማሬን ባይሆን ነፍሴ
@Selamwudu
@Selamwudu 3 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንዲሁ እንዳለን የከርሞ ሰው ይበለን የአማኑኤል እናት ወለላይቱ አዛኝቱ እመዋ እመብርሀን የአንድየ እናት ድንግል ማርያም እኔንም ሰለቴን አሰምሪልኝ እናቴ ስምሽን ጠርቸ አላፍርም እና እናቴ ልመናየን ትሰሚኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EfZy-eb5pg
@EfZy-eb5pg 3 ай бұрын
እኛንምለዚህክብርያብቃን😢❤
@abenetnegash82
@abenetnegash82 4 ай бұрын
አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 ай бұрын
ታድላችሁ:እኔላይሞላ:አለምበአዛብአገር:መከራዬንአያለሁ😢😢😢:ወገኖቼ:ወለተኪዳንብላችሁ:በፀሎትአሥቡኝ:ለንሰሀሞት:የመብቃሽበሉኝ😢😢
@monegoncco
@monegoncco 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏❤️❤️💚💚
@samizenega8935
@samizenega8935 4 ай бұрын
የዓመት ሰው ይበለን የኛ ጌታ መድኃኔዓለም! የእናታችን የኪዳነ ምሕረት በረከት ይደርብን! ማትዬ እና ግሩሜ እጅጉን እናመሰግናለን❤
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 4 ай бұрын
@@samizenega8935 አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ሳሚዬ ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልን
@monegoncco
@monegoncco 5 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@biruk8736
@biruk8736 5 ай бұрын
እባክህን እግዜያብሄር ሆይ ለዚ ወግ አብቃኝ😢😢😢😢
@TigstTegaw
@TigstTegaw 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@AwekeMenge
@AwekeMenge 5 ай бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 5 ай бұрын
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 6 ай бұрын
ይበል ነው
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 6 ай бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 6 ай бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@fantofanto5737
@fantofanto5737 7 ай бұрын
Elelelelelelel Elelelelelele Elelelelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantofanto5737
@fantofanto5737 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen Baagaa waajuumaan genyee ❤❤❤❤❤❤❤
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤
@ElaYemikael
@ElaYemikael 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TegayWolle
@TegayWolle 7 ай бұрын
ለአውደምህረቱ ይብቃቹ
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 7 ай бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ዓመታዊ የንግሥ በዓል በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሽቱትጋርት ደብረ ገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን Stuttgart Germany
@arctube1621
@arctube1621 8 ай бұрын
ማቲየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 8 ай бұрын
ልጄ የ10 አመት ሆኖት አብረን እዚህ ቅዱስ ቦታ ተገኝተን ነበር አሜን🙏
@hwatii
@hwatii 8 ай бұрын
Amen 💖💖 amen 💖💖💖💖💖💖
@BleanHagose
@BleanHagose 8 ай бұрын
❤❤
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 9 ай бұрын
ቃለልይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@genettadese888
@genettadese888 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@DyhcDjhft
@DyhcDjhft 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mathewos_fekade_fanta_youtube
@mathewos_fekade_fanta_youtube 9 ай бұрын
ቤተ መቅደሱ የእግዚአብሔር ቸርነት የሚገኝበት
@fanaalem1603
@fanaalem1603 9 ай бұрын
Amen 🙏 እግዚአብሔር ሆይ እንድናምን እርዳን
@shaloma2407
@shaloma2407 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክልን🙏🙏🙏