Пікірлер
@hananhanan2023
@hananhanan2023 2 минут бұрын
😅😅😅😂😂😂😂
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 10 минут бұрын
በትክክል አብርሽ ሚዛናዊ ንግግር ምርጥ ስው
@good8574
@good8574 14 минут бұрын
ኣሁንም ቢሆን ይሄ ዴን ኤ ኣላምንም ብር የማይሰራው የለም ግን በጣም ያሳዝናል ኣባት ልጅ ን ሰአክድ እሱ ልታውራው ያለ ነበር ግን በር ልጅ የሱ ኣይደልውም ስለተባለ ሸም ይዝት እንጅ እውነት እንዳልሆነ ኣውቃለች ብር ኤትዮጵያ ውስጥ ለእውነት ሳይሆን ለብር ሲል ነው የሚኖረው
@TvifGhct
@TvifGhct 16 минут бұрын
ያራዳልጅ የአዲሥአባልጅ ይግደለኝማለት እዚጋር ነዉ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 31 минут бұрын
አገባሸለው። ምናምን። ብሎ የተናገረው። ፖዘቲቭ። ነገር ሁሉ። ሲሰክሰ ነው። ለማየት ያብቃህ። ይጠፋል። በመጀመርያ ያሳየው። አክት። ህዝቡ ሰለስደበው። ለዛች። ብሎ እንጂ። ማንነቱ። ውረጋጥ። ነው። እኔ ጅል አደለውም በጥቂት። ቃል የምሸወደው።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 35 минут бұрын
አብርሸ በጣም። ጨዋ ሰው ነህ ማንም የሳሳታል ሰንቱ። ወንድ ካዶ እናት በቻዋን። ዋጋ ትከፍል አደል??? ዛሬ ሴቷ ላይ ሰህት ሶታይ ምነው አካበዱት? በበኩሌ። ቆሻሻ። አገር። ነው ያለነው ሙሰና። ወሰጥ ለውሰጥ። ተሰማርተው። በገንዘብ ታፍኖ ይመሰለኛል። ምክንያቱም። ከውጤቱ በፊት። ንግግሩ። ያሰፎግር ነብር የሱ። ከሆነ እናቱም። እሱም። ቤተሰቡም። በጣም። ደሰተኛ እንደሚሆኑ ድግምግም። አርጎ ተናገረ። ለምን? ምነው አረገዝኩ ሰትል ከተወለዱ። በዋላ የሱ እንደሆኑ ባመኑ። ግዜ። ምነው። አልተደሰቱም? አሁን። በሙሰና መታፈኑን ሰላወቁ። ላለመጠርጠር ነው???? አንድ ምሳሌ ጀባ። ልበለህ የሄቨን። ደፋሪ። ፖሊሷ። እና። ሆሰፒታል። መሰከረው ሳለ የደፋሪው ወንድም። አዴፖ ሰለሆነ። በማሰፈራራት። ሲደመር ሙሰና ዝም እንዲሉ ተደረገ ይሄ ደሞ ለማፈን እንድ 4። ሰው። ቢያሰፈልግ ነው። ደና ከከፈለ። አለቀቀ!!! በተረፈ። ይሄ። ዮኒ ጌኛ። የተባለ ከፍታፍ። የሱ ልጆች። ጉድ ማን ያውቃል። ደሞ ማን ሞራል አለው። እሷን ለመውቀሰ?! አንተ ግን ተባረክ
@taddesseshiferaw9927
@taddesseshiferaw9927 Сағат бұрын
ፊቱ ላይ ያለው ድባብ በጣም ታሳዝናለች
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy Сағат бұрын
😁😁💞💞🥰🥰🥰🥺🥺🥺💪💪👍👍🏼
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Сағат бұрын
እውነት አብርሽ ልጁን ከበፊቱም አድንቄዋለው ለምን ከዛ ድረስ ለምርመራ ስለመጣ አድናቂው ነኝ እሳ ግን ውሸት በዛባት ለልጆቻ ስትል እግዚያብሄር ልቦና ይስጣት
@seventube794
@seventube794 2 сағат бұрын
ፈጣጣ ስታስጠላ አለማፈሯ
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 сағат бұрын
ፍርዱን ለጌታ ሰጥቻለው ኣሁንም ልክ ኣይደለም ዲንኤ ይደገም
@samesheger3834
@samesheger3834 2 сағат бұрын
እሱ ንግግር አይችልም እንጂ በጣም የዋህ ነው እሷ ግን የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ናት
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p 2 сағат бұрын
አብርሽ እውነቱን እውራ እዳትዋሽ የለበስከው ኮት ማን ነው😂😂😂😂😂😂😂
@YoditTogo
@YoditTogo 2 сағат бұрын
Ymwadeh❤❤❤❤
@JoyMahi-ow4zf
@JoyMahi-ow4zf 2 сағат бұрын
አሪፍ አይቸኩል ። አለቀ የእርድናን ጥግ አሳይቶናል አራዳ መለስ ሰው የሚረዳ ሰውንም የሚረዳ ነው
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 2 сағат бұрын
በርታ የኛ ወዳጅ ሱፉ ለይ ከረባት ጨምርበት ያምርብሀል
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 сағат бұрын
እውነቱ እሷና ጌታ ናቸው የሚያውቁት። ኮራብሽን ገንዘብ ወዳድ በበዛበት ዘመን አትፍረዱ ዝም ብለን እንጠብቅ እውነት ትደበዛለች እንጂ አትሞትም።
@banchalemworkneh2989
@banchalemworkneh2989 2 сағат бұрын
Betameee melekame sew new mimitatu birasu
@shewetbogale8026
@shewetbogale8026 2 сағат бұрын
እኔ።ሃይንሮዬ።ውስጥ ያለው።እሷ።የወለደች።ቀን።ምናልባት።ሌላ።መንታ።የተወለደ።ካለ።የወለችበት።ሆስፒታል።ቼክ።ቢደረግ ።የልጆች።ለወጥ።ተደርጎ።ከሆነስ?
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍ ልጁ ጀግና ነው ወላሂ አደነኩት ልጁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 3 сағат бұрын
ዮናስ የምትባል ተናካሽ ውሻ ተረጋጋ
@zhjHhd
@zhjHhd 3 сағат бұрын
አብርሸየ ልጁ ማሻ አላህ ትግስቱ አደነኩት ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርለት
@zhjHhd
@zhjHhd 3 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ በፊትም ምንም ኮሜት ምንም አስተያየት አልሰጠሁ ግን አይቻቸው አለሁ አስከመጨረሻው የተማርኩት የከሰሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም ብያለሁ የሶን ልቦና ፈጣሪ ይወቅ
@saratube7323
@saratube7323 3 сағат бұрын
የልጁ አድናቂወች በላይክ
@Emukiya-d7b
@Emukiya-d7b 3 сағат бұрын
Wow Yene wadem melkam sew ❤❤❤❤❤❤
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 4 сағат бұрын
እኔ የሚመስለኝ ሆስፒታል ውስጥ ስትወልድ ልጆች ተቀያይረውባት ይሆናል ሆስፒታል ሄዳ ሌላ ሴት መንታ ወልዳ እንደሆነ ብትጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
@zufanmengistu3434
@zufanmengistu3434 4 сағат бұрын
እኔም ዉጤቱን ሊነገር ሲል ያሳየችው አክሽን የሆነ ችግር እንዳለባት ተረድቻታለሁ
@TigstTg-s8d
@TigstTg-s8d 4 сағат бұрын
እኳን ደሕና መጣሕ አብርሽ
@firaoltegenu6812
@firaoltegenu6812 4 сағат бұрын
ጀግናነህ። ግር ብሎ እንደጉንዳን😅😅😅😅😂😂ያልከን አዝናንቶኛል።ግንእሳ
@firaoltegenu6812
@firaoltegenu6812 4 сағат бұрын
ግንእሷ የምትረዳበትን ለልጆችዋ ለቆነጂዬዎቹ ብላችሁ።ተባረኩ
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be 5 сағат бұрын
በሰው ላይ ጨዋታ ነው የ ያዘችው እች ሰትዮ። ሆሆ! ስድ! አሳዳጊን አሰዳቢባለጌ ሴቶች እንድች አይነቶች ልክስክሶች መማር አለባቸው የሷአይነቱ ነው እንጅ እንዲ ባለጌ እኛ ሀበሻነታችን ክቡር ባህላችን ያሳደገን ነን አብዛኞቻችን። ያሁኖቹ ጋጠወጥ ሰገጤ ናቸው ያስቸገሩትኮ። ጉደኛ አይናውጣ ወሮበላ ናት
@דסטהקסהון-צ8ק
@דסטהקסהון-צ8ק 5 сағат бұрын
ሰላም ሰላም አብርሽ ትክክል ነህ በጣም ❤❤❤❤❤
@saraa.8672
@saraa.8672 5 сағат бұрын
She’s just a drama queen 😹
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 6 сағат бұрын
አብርሸ ተባርክ በጣም ነዉ የማከብርህ ልክ ብለሃል የሰዉ ኳመንት ሰዉ ሰዉ የሚሸት ነበር ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ለማንኛዉም እግዚአብሔር የሰድብ መንፍሰን አለመከባበርን ያንሳልን 🙏
@hanna9502
@hanna9502 7 сағат бұрын
እኔ ግን የሚመስለኝ የተመረመሩበት ቦታ ያስቀየሩት ይመስለኛል ለስማቸዉ ሲሉ ቤተሰቦች እጃቸው እረጅም ይመስኞል.
@AishsHayat
@AishsHayat 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@marysnite2894
@marysnite2894 7 сағат бұрын
Ewnt belkal abrish andand sewoch ahunim liju yesu nw yelalu bagid yeliju abat kalhona yemilu sawoch alu 😂
@SelamB-u7t
@SelamB-u7t 8 сағат бұрын
አብርሽ የሰፈሬ ልጅ አምሮብካል ሁሌም ይመርብክ all the way from 🇪🇷
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 сағат бұрын
ሴቷ ባለገረ ናት ወንድየው ግን ምስኪን ነው ተበድሎ ይበልጥ ሊያጥናና ተበዳይ ሳይሆን በዳይ ነው የመሰለው ምስኪን ነው
@SelamB-u7t
@SelamB-u7t 8 сағат бұрын
ክክክክክ ትክክል 👍👍👏👏
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv Сағат бұрын
ባላገር. Ema endezihi አይደለም ቸዋ ነው esiwa 😢 ግን 🪱🪱🪱ebab ሰይጣን ናቸው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 44 минут бұрын
@Suzanshimelis-lc6dv ባለጌ ለማለት ነው
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 9 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ልጅ አሪፍ ስው ነው
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 9 сағат бұрын
እኛ ሴቶች DNA ይቅር ባይ ነን በቃ ኣንፈልግም
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 3 сағат бұрын
መኖሩ ጥሩነው ሀቅን ያወጣል
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 49 минут бұрын
የዘልዛላ ኮሜንት
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 сағат бұрын
ውይ፣ቢዴው፣አልጨረስኩትም፣የኔ፣ውጤት፣የመሠለኝ፣ልጅ፣ማሻአላህ፣በጣም፣ጥሩ፣ነው፣ያደረገንው፣ካሰን
@waw301
@waw301 9 сағат бұрын
አብርሽ የቄራው ምናልባት ልጆቹ የራስዋስ ባይሆኑ ምናልባት ሆስፒታል ተቀይረው ከሆነስ ?? እስዋ ራስዋስ ከልጆችዋ ጋር ብትመረመር ?? ወይም:.... ልጆቹ , እናት እና ዮኒ አባት ሁሉም ቢደግሙትስ ምርመራውን ?? ሌላው ምናልባት በስካር ልብ ከሌላ ሰው ጋ ር ግንኙነት ተፈጥሮም ሊሆን ይችላል የሚሉ ቢኖሩም በድጋሚ ሁሉም ይመርመሩ ባይ ነኝ ደህና ቆየኝ አብርሽ
@genettesfaye8339
@genettesfaye8339 10 сағат бұрын
❤❤❤🙏
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 10 сағат бұрын
አብርሽ ምልከታህን በጣም አድንቄያለው በጣም ፕሮፌሽናል እይታ ነዉ subscribe አርጌሃለው 👌
@JanatJeje
@JanatJeje 11 сағат бұрын
@EnatemewadeshEnatemewadesh
@EnatemewadeshEnatemewadesh 11 сағат бұрын
❤❤❤❤ ewenat naw
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 11 сағат бұрын
የገደለኝ ቃል ማርያም አገባሻለሁ ሲል😢😢😢😢😢
@teg22345
@teg22345 12 сағат бұрын
Lik neh,Abrish ❤
@merygetachew3103
@merygetachew3103 12 сағат бұрын
Abrish. I think what if her kids change in hospital ?
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 12 сағат бұрын
Abreshey sekaram new tetenkeko new yemeyaweraw. Enkwanm abat alhonk. He need therapy. Seteyewa demo huletegawen abat takereblen DNA yemermeru .