Пікірлер
@TesfayeworkugemechuWorku
@TesfayeworkugemechuWorku 2 сағат бұрын
ሀይ ገይስ Maecro matter ን እንዴት ነው የምንጠቀምበት
@SabaEqubai
@SabaEqubai 2 күн бұрын
Z guy is very brave 👏🏽👏🏽👏🏽shoutout to zis guy
@sintahewdereje
@sintahewdereje 2 күн бұрын
ስለ head light እና tail light አስረዱን
@sintahewdereje
@sintahewdereje 2 күн бұрын
ስለ head light እና tail light አስረዱን
@sintahewdereje
@sintahewdereje 2 күн бұрын
ስለ head light እና tail light አስረዱን
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 9 күн бұрын
እዮብ እና አበበ ሰላም ብያለው የልጅቷ ጥያቄ ስለ ፍሬን የጠየቀችው አንተ ካልከው በተጨማሪ ፍሳሽ ማስተር ሲሊደር የዋለኛው ጎሚኒ የሚያፈስ ከሆነ ፍሳሹ ወደ ሴልቦ ይገባል ፍሳሹን መካኒኩ አያገኘውም ሴልቦውን ቢፈታው ፍሳሹን ያገኘዋል ፈለቀ ሰላም ብያለው
@TakeleBizengaw
@TakeleBizengaw 16 күн бұрын
ስልክ አስቀሞጡ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 20 күн бұрын
ሲነዳና ሲቆም መርገብገብ ሲነሳ ከሚርገበገበው ጋር አንድ ነው? እኔ ቢትስ 2004 አለችኝ፣ ቅርብ ግዜ ስትቆም ትርገበገባለች።
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 20 күн бұрын
ቢትስ 2004 አለችኝ። ቅርብ ግዜ ስነዳትና ስትቆም ትርገበገባለች። ምክንያቱ ምንድን ነው?
@TewodrosGutenu
@TewodrosGutenu Ай бұрын
Vitz 2004 low speed lay Moter yetefal yalkew lej ideal sensor keyer 100%
@WeganGetachew
@WeganGetachew Ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ በርቺልኝ የኔ ቅመም❤❤❤❤
@WeganGetachew
@WeganGetachew Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ❤❤❤❤❤
@danieltessemazamunda7031
@danieltessemazamunda7031 Ай бұрын
ይህ ሰው ስለመኪናው ጥሩ ግንዛቤ አለው። ነገር ግን😂አየ የአበሻ ነገር ጎደሏችን መቸም ብዙ ነውና የመኪናውን ዋጋ ምንም ሳይለን ሄደ። This called incomplete p........?😅😅😅😅
@TesfahunZeleke-ip2lu
@TesfahunZeleke-ip2lu Ай бұрын
ከቆመበት ላይ ቢገጭ ሊቀርፅ ይችላል
@Abebe-jd7ti
@Abebe-jd7ti Ай бұрын
የፍሬን ሸራ ሲለጠፍ ማሞቂያው ማሺኑ አድራሻ ጠፋብን አድርሱኝ ከድሬደዋ
@belainehkersema8713
@belainehkersema8713 Ай бұрын
Please telll us approximatel price Or plus or minus price
@mesfintadesse8637
@mesfintadesse8637 Ай бұрын
Cost?
@amirmahdi3088
@amirmahdi3088 Ай бұрын
Wow, really knowledgeable and professional guy. Please open the hood and tell us what their is an engine looking frunk and the drive train next time!
@KeyruHusen-oj7rs
@KeyruHusen-oj7rs Ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@seyaraja3732
@seyaraja3732 Ай бұрын
አረ በናታችሁ ያሪስ 2006 ነች ሞተር እየጠፋብኝ ነው ብዙ ቦታ በዲያጊኖሲስም አዩት ምንም መፍትሄ ላመጣ አልቻልኩም
@abuki_mame
@abuki_mame Ай бұрын
Allah yisten
@AbayNigussie-v5e
@AbayNigussie-v5e Ай бұрын
ለመስልጠን ፍልጌ ነበር ውደመገናኛ ቅርጫፍ አላቹህ
@tekolashatta
@tekolashatta Ай бұрын
5L እና 3L ልዩነት ብታስረዱን አመሰግናለሁ
@EyobBerhe-lb2lz
@EyobBerhe-lb2lz Ай бұрын
አረ የምወደው ሾበ ስራነው አስተምረን wedme♥️❤️👍
@EyobBerhe-lb2lz
@EyobBerhe-lb2lz Ай бұрын
ካደልቲ ችግር ነው ♥️❤️👍
@Alpha-12344
@Alpha-12344 Ай бұрын
Please download endihon argulin
@SeidShelemo-pn6du
@SeidShelemo-pn6du Ай бұрын
መኪና,, 1ኛ,, ማርሽ አስገብተህ,, ወደ ሁዋላ,, ለምንድነው, ምሄደው
@maheertube8646
@maheertube8646 Ай бұрын
በአማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ መማሬ ብቁ አሽከርካሪ እንድሆን አድርጎኛል:: በዚሁ ቀጥሉ...
@AlemayehuDefence
@AlemayehuDefence 2 ай бұрын
በአሁን ሳዓት የመግብያ ትምሪት ውጠት ስንት ደረጃ ነው
@Haylu-f1k
@Haylu-f1k 2 ай бұрын
ሀይሌ እባላሁ መኪናዬ ፒካፕ 2y ነው ጭስ በኮፐርኬ በኩልና በሊቤሎ በኩል ጭስ ያወጣል መካኒኩ ፋሻ ነው አለኝ ዝም ብለህ ንዳው አለኝ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 2 ай бұрын
Vitae 2004 ናት ያለችኝ። በተለይ ስትነሳ ትርገበገባለች፣ ጋራኝ ገና አልወሰድኳትም። ከሁለት ቀን በፊት በቼክ ኢንጂን መብራት ምክንያት ጋራጅ ሄጄ ነበር፣ለመብራቱ ምክንያት ይናሉ የተባሉትን ፓርቶች የጋራጅ ሠራተኛው አጠባ አድርጓል፣የመብራቱ ችግር እንደገና ይታያል።
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 2 ай бұрын
ስለ ቪትስ መኪና ከአሁን በፊት ገለጻ አድርገህ ይሆን? ወይም ወደፊት ታደርግ ይሆን?
@tigistmathewos1340
@tigistmathewos1340 2 ай бұрын
Best program Astmrina Aznagn
@RebiaKemel
@RebiaKemel 2 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ መኪናው አውሱዙ ነዉባለስድትማርሽነው ኮፒተረ አለው ጉልበቱእየቀነሰ አስቸገረኝ
@DagneAkalu
@DagneAkalu 2 ай бұрын
Memar efelgalehu mindnew yemiyasfelgew ena degmo sint amet new siltenaw yemisetew
@ashum8872
@ashum8872 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ እውቀት ማግኘት ችያለሁ በተጨማሪም መኪና መግዛት ለሚፈልግ ሰው የማማከር ስራ ብሰራልን ደስ ይለኛል።
@BdJd-d9w
@BdJd-d9w 3 ай бұрын
አህለን ወሰህለን
@BdJd-d9w
@BdJd-d9w 3 ай бұрын
ለኢቶ አውቶሞቲቭ ሁሌየም ተጓናችሁ ነን አብሮነትናችሁ አይለየን
@ethio_spare
@ethio_spare 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከእናተ ብዙ እንጠብቃለን ወደፊትም በርቱልን
@footballside1308
@footballside1308 3 ай бұрын
slkachihun askemtuln plzz
@ayalewworku3679
@ayalewworku3679 3 ай бұрын
What u don't tell us z price
@ayalewworku3679
@ayalewworku3679 3 ай бұрын
Price
@asmamawchala
@asmamawchala 3 ай бұрын
Betam enamesgnalel
@yonatananannia1807
@yonatananannia1807 3 ай бұрын
love the professionalism in video, keep it up
@أبولبيبالحبشي
@أبولبيبالحبشي 3 ай бұрын
Icar 03 መኪናን አብራራልን
@MsZeke1234
@MsZeke1234 3 ай бұрын
Thank you አርምዬ ደስ ይላል, ዚኬ
@ethioautomotivetvshow
@ethioautomotivetvshow 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወደ ኢትዮ አውቶሞቲቭ ቲቪ ሾው ደውለው ነበር ለማንኛውም የአውቶሞቲቭ ጥያቄዎ ምላሽ በዚሁ ቀጥር ቴክስት ያድርጉልን ወይም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በዩቱብ ምላሽ ያገኛሉ እናመሰግናለን 👇ሊንኩን ይጫኑ kzbin.info/www/bejne/aou1oKdnlryqpLMsi=L1TJInhoV_J7Ncag
@Mequainnt
@Mequainnt 3 ай бұрын
We are well trained technician is there away to participate to the show we will tell you what an advanced tec answers questions !
@CMPUNK-d7j
@CMPUNK-d7j 3 ай бұрын
please Sirenochun asayun
@bitewmekonnen5862
@bitewmekonnen5862 3 ай бұрын
😢😢😢😂😂😂
@ZelalemMesfin-f3j
@ZelalemMesfin-f3j 3 ай бұрын
star xሀዩንዳይ መኪና ዘይትና ነዳጅ እየቀላቀለ አስቸግሮን ነበር የምትጠግኑልን ከሆነ ይዘን እንምጣ ወይ አድራሻና ስልካችሁን ላክልኝ አሁኑኑ