መሪዎቹ   አፈገፈጉ
9:38
5 сағат бұрын
ጨርቃቸውን  አስጣሏቸው
8:05
የኢትዮጵያ  ጣፋጭ  በቀል
11:54
ግብፅ እጅና እግሯ ታሰረ
9:27
ኢትዮጵያን ፍቃድ ጠየቁ
8:21
ውለታ  ቢስ  ሀገር  ሶማሊያ
10:53
Пікірлер
@girumzena815
@girumzena815 Минут бұрын
ምስኪን የጨው ዕቃ ነህ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነት በመንደሬዎች ሲፈለፈል ይሉሃል ይሄ ነው ። ቀሽም
@MekonnenTsegaye-rn1gh
@MekonnenTsegaye-rn1gh 8 минут бұрын
Minimum addis Zena yelehim
@BerhanuMuluneh
@BerhanuMuluneh 8 минут бұрын
Let the Egyptian practice Deplomacy rather than war .😅😅
@hussenmeribo
@hussenmeribo 9 минут бұрын
Good Nwes.
@demissiegeneamo6964
@demissiegeneamo6964 42 минут бұрын
የእባብ ጭንቅላት ተቀጠቀጠ!
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Сағат бұрын
ተበዳ...ante..letastemerw..new..le..jegenaw..meriyachen..?....bedatam..debtera
@behailutefera8120
@behailutefera8120 Сағат бұрын
ተነተንክ ነዉ ተንተባተብክ? ሰዉዬ ምነዉ አቅም 8:01 ህን ብታውቅ አንተ አንድ ክፍል ቤት ለመግዛት እንደሰማይ የራቀህ አመዶ አገራችንን ገለባብጦ እየሰራ ያለዉን የኢትዮጽያ መሪያችንን አለአግባብ ልትሳደቡ ትሞክራለህ? ይሄንን አለቃህን ለዘራፊዉ ወያኔ ጠይቀዉ በዛዉም ሌላኛው አለቃህን ኢሱ ፈሱን "" ኮሪደር ልማት ቢቀር እንኳን የአሥመራ ቤቶቹን ቀለም ቢጤ አስቀባቸዉ አንተም ሸበጥህን ቀይር ብለዋል ብለህ አደራ ንገርልን;;: ላንተ ስመክርህ ግን ከአቅምህ በይ አትንጠራራ::
@foadnasir216
@foadnasir216 2 сағат бұрын
ይማቻቾ🎉
@ሐያትረዲ
@ሐያትረዲ 3 сағат бұрын
ወሬኛ ቱቱቱቱ
@HabtomHaylom-m3n
@HabtomHaylom-m3n 4 сағат бұрын
Yante tntena enji ownet adelem ye ethiyopia ownetmenged awq
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 4 сағат бұрын
ግብፅ ውሃ ለማግኘት በዲፕሎማሲ እንጅ በጉልበት አይክሆንም ከግዜው ጋር ተጏዙ
@jamesali7767
@jamesali7767 5 сағат бұрын
ቁጭ ፡ ብሎ ፡ ማውራት ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ ማንም ፡ መረ ፡ ያልሞከረውና ፡ የማይደፍረውን ፡ ይህ ፡ ጠ ፡ ምኒስትር ፡የሚችለውን ፡ ሁሉ ፡ ቀነረ ፡ ከሊት ፡ እያደረገ ፡ ነዉ ፡ የምሠራ ፡ የወቀሳል ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ አባይ ፡ አብይ ፡ ሥራውን ፡ ስጀምር ፡ በወያኔ ፡ ግዜያልነበረው ፡ ጫጫታ ፡ ከግብፅ ፡ እስከ ፡ አ መረካ ፡ ብሎም ፡ መጨረሻ ፡ ላይ ፡ ከአምባገኑ ፡ ኢሳያስ ፡ ጭምር ፡ ገረድቡ ፡ ግብፅ ፡ ለመጉዳት ፡ ነው ብለው ፡ ኘሮፐጋንደ ፡ መንዛት ፡ የዘወትር ፡ ሥራቸው ፡ ነው ፡ long live for our vissionery leader we wish u all the success
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 5 сағат бұрын
እናሳ ኢትዮጵያ በለስ ቀናት ምን ማለት ነው! የጋዜጠኛ ሞራል የሚባል የማታውቁ ሳንቲም ለቃሚዎች
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 5 сағат бұрын
Assume that this is your personal idea. You can refer to Professor Beruk for more information on Kings of Abay on the related subject
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 4 сағат бұрын
ፕሮፌሰር ብሩክም ቢሆን የራሱን ተስፋ እንጂ ፋክት አይደለም የሚናገረው ። አሜሪካ ሱማሌላንድን ካወቀች ለምንድን ነው ሱማሌላንድ አገሯን ለኢትዮጵያ የምትሰጠው? ደሞም በአሜሪካ ሳቢያ ሱማሌ ሱማሌላንድን ካጣችና ሉአላዊነቷ ከተደፈረ በኋላ በምን ክብደት ነው ሱማሌ ለኢትዮጵያ ከአርጌሳ ተመጣጣኝ የውሃ በር የምትሰጣት? ይህ ሁሉ ያቢይ መንግስት ውድቀትና መሸነፍ ለመሸፋፈን የሚደረግ ነው። በክፍያ ቅናሽ የእቃ መጫኛና ማራገፊያ ወደብ ለማግኘት ይህን ሁሉ ሆያሆዬ ምን አመጣቸው?
@esayasmotti228
@esayasmotti228 5 сағат бұрын
የኤርትራና ኢትዮጵያ እንዲሁም የሱማሊያ ጉዳይ የፓለቲካ ድክመት ያመጣው ችግር ሳይሆን ጠንካራ የአቋም ልዩነት የሚፈጥራቸው ሌላም ጊዜ የማይቀር ሂደት ነው
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 19 сағат бұрын
አንተ ዝተት እስኪ አንድ የመረጃ ምንጭ ጥቀስ ለማኛ የወሬሱስ ዘገኛ ዘጋኛ😜
@DaniFekre
@DaniFekre 21 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@GeneneOda
@GeneneOda 22 сағат бұрын
❤❤❤❤Ethiopia🎉🎉🎉🎉
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 22 сағат бұрын
አንተም ጀግና ነህ መሪዬ!❤❤❤❤
@tessfayared110
@tessfayared110 23 сағат бұрын
አለቅላቂ ነኝ ማንም አቀድመኝ ኑና እንተያይ አዴዛ አዴእዚህ አታጨፍጭፍ እደወንድ ታናፋለህ እደሴት ቂጥ ትልሳለህ እናንተ ሳትሆኑ ሕዝቦ ነው መንግስቱን የሚመርጠው ለሱዳን በኤማራት አማካኝነት ኢትዩጲያ እጆ እዳለበት ሱዳን ክሶን አስገብታለች አሁን መንን ማጥፋት እዳለብን ግልጽነው ጊዜ ገለልቻ ዋዋብለናል።
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Күн бұрын
ጀግና አብቹ በእርጋታ ሁሉም ይሳካል
@NimcoReerwaalan
@NimcoReerwaalan Күн бұрын
😮😮😮😮😮ባጎረሥኩ አጄን ተነከሥኩ ህዝቦቼ ተው ሱማሌ ወለታ የላቸውም የሚሉንን ቡትሠሙ ከቤታችን በልወጣን አባባ አብዩ ቦሀላ የደረግነው ለነሡ ቀይ የድል አድማ መጨረሻቸው ህዠቤን ጨረሠችው ነው ተርፉ ወዘተ,,,,,,,,ሥለዢ ክቡር መሪያችን❤❤❤❤ አሥቡበት❤🎉❤🎉ውድ ያገራችን መሪ❤❤ እናም ረላም ለሕዥቤ ካለሁበተ ከሥደተት አለም
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu Күн бұрын
ዋውው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ አሁን በሠላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሆኞ ግዳጄን እየተዋጣሁ ሳለ ይሄንን ዜና በመስማቴ ደስተኛ ነኝ:: በሱማሊያ መሆኔ እና ኢትዮጵያ እድትቀጥል መወሰኑ እጅግ የሚያኮራ ነው ከሻለቃ ቃኘው እሸቱ ከስፍራው 🇪🇹🇪🇹
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 22 сағат бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@foadnasir216
@foadnasir216 Күн бұрын
ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ታሸንፋለችም🎉🎉🎉
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl Күн бұрын
wawoo
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Күн бұрын
ጀዋርጭር ሲል,አለወም,ነው የግብጽ ተኪ ነው,
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Күн бұрын
አርትራ ኢትዮጵየደንቀራ ለመሆንነው👎
@Entisarenigusa
@Entisarenigusa Күн бұрын
Emanune Egypt tefararesalache esh
@dagmengidayeethiopialijji519
@dagmengidayeethiopialijji519 Күн бұрын
የኢትዮጰያ መከላከያ ሠራዊት ለዘለዓለም ይኑር።
@dagmengidayeethiopialijji519
@dagmengidayeethiopialijji519 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Күн бұрын
Does Egypt ever learn? Somebody please tell Egypt that you don't mess with ETHIOPIA! You understand?
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA Күн бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሌለበት የሠላሞ ማሰከበር በፈፅም አደምቅም ማንን ይዞ ጉዞ ጀግኖች የለሉበት ዘበት ነው። ማን ባምቀው ቤት ማን ይገባበታል።ምን ሰደረግ ባለቤቱን ካልፈሩ አጥሩን አይነቀንቁም። 7:49
@DawitDafa
@DawitDafa Күн бұрын
መንግስት ሁሉንም. ነገር እያሳካ ነው
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Күн бұрын
አሰብን ስንወስድ ሽማግሌው ከስልጣኑ ይፈነገላል!
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 Күн бұрын
አባዬ በማስረጃ ብተነትን የተሻለ ነዉ የወሬሱስ እንደሆነ ይገባኛል ግን ስለሀገር ስታወራ ካንተ የተሻለ ሰዉ እንደሚደብረዉ እወቅ!!
@tsegaande9299
@tsegaande9299 Күн бұрын
Wishetsmm
@tsegaande9299
@tsegaande9299 Күн бұрын
🤑🤑🤑🤑
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 Күн бұрын
እባክህን: ኢትዮጵያ: በመጀመሪያ:አንድ: ወደብ: ማግኘቱ: ነዉ::,
@teaeaw3895
@teaeaw3895 Күн бұрын
We must be keep our secrets!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teaeaw3895
@teaeaw3895 Күн бұрын
Great!☝️🇪🇹✈️
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Күн бұрын
ኢሳያስ አፍወርቂ ናይኤርትራ ሽግር?
@munajibo6090
@munajibo6090 Күн бұрын
All yergemew Yetergeme newwww
@WaldeBacha-b8j
@WaldeBacha-b8j Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnentsegaye-uq2vx
@mekonnentsegaye-uq2vx Күн бұрын
Min Addis Zena amexah?
@alihussien6899
@alihussien6899 Күн бұрын
Thanks, the best of best analysis.
@tesfayeregassa4804
@tesfayeregassa4804 Күн бұрын
ጃዋር ዝም ቢል ይሻላል። ምንም ቢናገር አያምርበትም። ሶማሊያ ወደብ ለመስጠት የተስማማችው እጇ ተጠምዝዞ ተገድዳ እንጂ ወድዳ አይደለም። ይህም የሆነው ከሶማሊላንድ ጋር በመዋዋላችን ነው። በዘላቂነት ከሶማሊላንድ ወደብ ለማግኘት የሀርጌሳን ጉዳይ አለም አቀፍ አጀንዳ ማድረግ ያስፈልግ ነበር። በዚህ ረገድ አብይ ተሳክቶለታል። ኢትዮጵያም እንደ ሀገር አሸንፋለች።
@NimcoReerwaalan
@NimcoReerwaalan Күн бұрын
@Iconedtech
@Iconedtech Күн бұрын
ጥሩ ዜና ታቀርቡ ነበር አሁን አሁን ግን መዘላበድ ጀምራቹአልI በተመልካች ላይ ሙድ መያዝ አያዋጣም!
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 2 күн бұрын
Yetm..andersm. Egypt 😂😂😂