Пікірлер
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Күн бұрын
ቢራ፣ ድራፍት በዋናነት የሚጠጥታዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ነዉ፣ ቤተክርስቲያን ፈረሰብን፣ ተቃጠለብን ፣ ሌላም ችግር ደረሰብን የሚለዉ ይሄዉ የህብረተሰብ ክፍል ነዉ፣ እነዚህ መጠጦችን ባለመጠጣት ብዙ ጥያቄዎችን ማሳካት ይቻላል፣
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 күн бұрын
አንተ መናፍቅ እያወራን ያለንበት ስለ ባህል ሳይሆን ስለ ሀይማኖት ነው አንተ የጎፈንድሚ ቀበኛ ሳታፍር መጠጥ መጠጣት ይቻላል ትላለህ አንተ ነውረኛ።
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 күн бұрын
አንተ መናፍቅ ማነው መጠጥ መጠጣት ይቻላል መስከር ግን አይቻልም ምን ማለት ነው ራቁቷን ከሆነች ሴት መተኛት ትችላለህ ግን እሷን መንካት አችልም ማለት ነው ይህ እንዴት ይሆናል።
@Amhara782
@Amhara782 2 күн бұрын
ይሄን አስገዳይ ባንዳ ለጥቅም ብለህ በማቅረብህ unsubscribe
@selemonlule7213
@selemonlule7213 2 күн бұрын
ከዛሬ ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ የተሰየመውን ቢራም ሆነ ድራፍት ላልጠጣ ቃል እገባለሁ::
@Yoseph-f3z
@Yoseph-f3z 2 күн бұрын
ተቃውሞው በጥንቃቄና በማስተዋል ሊሆን ይገባል። ዘመቻው በኢኮኖሚው ላይ የሚያስከትለውን ማጤን ይገባል። ቅ/ ቤተክርስቲያን ከውስጥም ከውጪም ጠላቶች እዳሉባት መረሳት የለበትም፡ ፀሀፊ ነን ባዮች አደበታቸው ባስመሳይነት የተሞላ መነኮሳትን የማይሰሩ ቁጭ ብለው የሚቀለቡ እያሉ የሚዛለፉ ርጉሞች አሁን አሁን በድፍረት ተነስተዋል ወትሮም ድንቁርና ደፋር ያደርጋልና በዚህም በኩል ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
@dilugirma8051
@dilugirma8051 2 күн бұрын
Lamene yskraluuu
@dilugirma8051
@dilugirma8051 2 күн бұрын
Bakaaa atttuuuuui
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 күн бұрын
The agena is created by anti christian elements. AntiChristian elements do not want to see the picture of St. George and its name on the bottle. Thank you Zemede for exposing this mischivious agenda.
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 3 күн бұрын
አድ ኮመንት ላይ. ዘመደ ሚሊዬን አማራዎች. እንከተላሐለን ብሎ ፁፏል እወ ነት ነው ሾርት. ሚሞሪ የተባለው ጊወርጊሰ ቢራ ሰንት. ዘመን ያሰቆጠረ. ነው ነው አሁን ሌላ. ስራ. በሚሰራበት አዲሰ. አጀንዳ ይዞ ግዜ. መግደል በነገራችን አንድን. ነገር በወቅቱ በግዜው ሰለአንድ. ጉዳይ ተሎ አገባቸውም የሚረዱት ጉዳዩ አልፎ ቋንጣ ከሆነ. በሐላ ነው ለምሳሌ ጀነራል. አሳምነው ፅጌ በወቅቱ አንድም. ሰው አልተረዳውም እንዲያውም. ይኮኑኒት. ነበር ሰለ. ጀነራል. የገባቸው ከሞተ ከ3ዓመት በሐላ ነው የሚያወሩት ጀነራል. አሳምነው ከሞተ. በሐላ ጀነራል ተፈራ. አሞ ቄለመጠየቅ ሲደረግ ነግረነው. ነበር. ተው የለን እኔ. ካልመራሁ እየለ የሰቸግረን. ነበር ነገሩ ካለፈ በሐላ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 күн бұрын
ዘመድኩን የተባለ አንደበቱ ያልተገረዘን ማቅረብ ለኦርቶዶክስ አይመጥኔም እባክህን የፋጣሪን ስም በዚህ ወራዳ አታበላሽ በመጀመርያ አደበት
@libetsenabegeta1969
@libetsenabegeta1969 4 күн бұрын
ስንት አመት ስትለጋ አንተ እራሱ ወደ ጌታ ና ቢራውን ትተህ።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 4 күн бұрын
የምንጠጣው እኛ ኦርቶዶክሶች ስለሆንን እርግፍ አርገን ስንተው መፍትሄ ይመጣል።
@DanelAmare-w4p
@DanelAmare-w4p 4 күн бұрын
ዘመደ በትክክል
@SolomonGizie
@SolomonGizie 4 күн бұрын
ዘመዳችን እንወድሃለን ሚሊዮን አማራዎች እንከተልሃለን
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 4 күн бұрын
Ke Sweden aleni
@AbebawAmare-x9s
@AbebawAmare-x9s 4 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ጥያቄ ለመምህር ዘመዴ የሞጣን ንግግር እንዴት አየህው ለዘመዴ ነው???? ፅፌልህ ነበር በዛያኛው ቻናል ባክህ ንገረው በቤተ ክርስቴያን ዙሬያ አፎን ባይከፍት ጥሩ ነው
@MayeIove
@MayeIove 4 күн бұрын
አየ እኛ ከዚህ ደረስን እስኪ እግዚአብሔር ሆይ አስተካክለን ስንት ድክመት አለብን ቢቆጠር
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024 4 күн бұрын
አስተያየት/ጥቆማ፦በቤተ ክርስቲያ ለወጣት/ታዳጊ ዲያቆናት የሚመች ጃንጥላ ይኑር፡፡አስተውላችሁ ከሆነ፤ወጣት ዲያቆናት በቤተ ክርስቲያን ሲያገለግሉ፤ጃንጥላው ከብዷቸው ሲቸገሩ/ሲንቀጠቀጡ ይስተዋላል፤በመሆኑም ጃንጥላ ለመያዝ አይጋብዛቸውም፤ተራም ከደረሳቸው ደስተኞች አይሆኑምና፤የኔ ጥቆማ፤ጃንጥላ በሞኖ ፖድ(monopod style) ስታየል ቢዘጋጅና በተፈለገው ቁመት መሬት ነክቶብዙ ሳያስቸግር ሊያዝ ያስችላልና ቤተ ክርስቲያኗም ሆነ ወጣቱ ይኸንን ችግር ለመቅረፍ ፈጠራውን ችሎታውን ቢጠቀምና የተሻለ ለወጣት ዲያቆናት ለመያዝ የሚረዳ ቢዘየድ አይከፋም የሚል አስተያየት ወይም ጥቆማ ለመስጠት ነው፡፡ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ አስተያየት በሌላ አገልግሎት ስር ሰጥቸ ያገኘሁት ምላሽ፤ተቀባይነት እንደሌው የሚጠቁም ነበር፤ምክን ያታቸውም፤በረከት ያገኛሉ የሚል ስሜት ያለው ሀሳብ ነበር፤ይገባኛል፤ግን በረከት ጃንጥላ በመያዝ ብቻ አደለም የሚገኘውና ደስ እያላቸው ቢያገለግሉ ይሻላል በሚል ነው፡፡
@MasereshaYitaferu
@MasereshaYitaferu 5 күн бұрын
ኧረ አልጠጣም ድሮም አልጠጣም
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 5 күн бұрын
የሄ ሚዲያ ግን ሰነምግባር የአባቶች ክብር ያውቃል ለሸቀላ ከዚህ ነውረኛ ሁሉን አውቃለው ሁሉን ዘርጣቸ ነውረኛ የተለጠፈው
@mba6473
@mba6473 5 күн бұрын
Exactly 💯 zemede
@sisaydesta1799
@sisaydesta1799 6 күн бұрын
ይገርማል ነው ፤ የአህያ ውጊያ ...
@devidshife8473
@devidshife8473 6 күн бұрын
From Germany
@DemesTafese
@DemesTafese 6 күн бұрын
ከዝዋይ
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ያኑራችሁ በእውነት
@bezawitbirhanu8518
@bezawitbirhanu8518 6 күн бұрын
ግሩም እይታ ነው ዘመነዴ
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 6 күн бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክስ የንስሐ አባት አለው በቤተ ክርስትያን ይህን ቢራ አታውርዱ አትሽጡ አትጠጡ ብሎ መንገር ብቻ ነበር ከሲኖዶሱ የሚጠበቀው ግን አልሆነም ቀላል ነገር ግን የከበደን ።
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 6 күн бұрын
አስቂኝ analysis ነው የምትሠጡት። ንጉሡ የአድዋን በአል ለመዘከር ሲሉ በቅ ጊዮርጊስ ሰየሙ ደርግ የኦሮሞው መንግስት ግን አዲስ ቢራ አለው። ማን ነበር ትክክል? የኢትዮጵያውያንን ማነት በብዙ ያበላሹት ንጉሡ ሆነው ሳለ ደርግ ላስተካክለው ባለ የእሳቸውን ጥፋት እያነሱ መንጌ ላይ ማላከክ አግባብ አይደለም።
@AbushEla-f6q
@AbushEla-f6q 6 күн бұрын
ዘመዴ እይታህ በአንድ በኩል ተክክል ነው በአንድ በኩል ትክክል አይደለም የሚያስታርቅ እና የሚያጋጭ ንግግሮችን አይቻለሁ ከበሮና ፅናፅል ተዘርፈናል በካቶሊኮች እና በፔንጤዎች ያልከው ንግግር አያግባባም period ቆይ ኦርቶዶክሶች ከሆንን ለምን ሁሉንም መጠጥ አንተውም ሌላ ቢራ ብትጠጣ እግዚአብሔር ይከብራልን
@AlemuBerhanu-b6z
@AlemuBerhanu-b6z 6 күн бұрын
በርቱ
@brukbkb5724
@brukbkb5724 6 күн бұрын
ዘመድኩን በቀለ የሚባል ማጅራት መቺ ዱርየን የሚከተሉ እና የሚያደንቁ እሱን አዋቂ አስመስለው ቃለመጠይቅ የሚያደርጉ አንድም የሱ ቢጤ ማጅራት መቺ ዱርየዎች ናቸው ወይም ከእውቀት ጋር የተጣሉ መሀይም ደደቦች ብቻ ናቸው
@SaraMesfin-k2s
@SaraMesfin-k2s 6 күн бұрын
ቄሲስ ሳሙኤል መጠየቅ አለባቸው እውነት ካህን ከሆነ ይሄን ባለጌ ወራዳ የሆነ እብድ ሰው ጋር አብረው መስራቶ ያሳዝናል የርሶንም ቸርች ወርቁ አይተነው ነው የገዛሎት የተከበረውን የጎንደር ሙኩ ህዝብ የሚያዋርድ እብድን መገፀፆ ማችሉ ከሆነ በርሶም ጥያቀ አለን
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 6 күн бұрын
ቀሲስ እንደምን ሰንብተዋል እኔ ብዙ ጊዜ ቤተሰብ ሚድያን እከታተላለሁ በጣም በፍፁም ኢትዮጵያዌነት ጨዋነት ትህትና የምታቀርቡት ፕሮግራሞች ይበል የሚያሰኝ ነው ነገር ግን ዘመድኩን በቀለን በተመለከተ ነው ምክንያቱም ስእለ አድህኖን አስመልክቶ የሚሰጠው አስተይየት ገርሞኝ ነው እርሱ የእመቤታችንን ከጎኑ አስቀምጦ ፀያፍ የሆኑ ስድቦችን የሚያዥጎደጉደው ከዛም አልፎ ዛሬ አግንኖ አግዝፎ ያሞገሰውን ነገ ድራሽ እባቱን አጥፍቶ የሚሰድበው ወንድማማቾችን ከማስታረቅ ይልቅ እንዲገዳደሉ ሌት ተቀን የሚጥረው የሚደነፋው በነገራችን ላይ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ እኔ በእርሱ አፍራለሁ መምሕር ተብሎ ሲጠራ ማፈሪያ ነው
@daniell1272
@daniell1272 6 күн бұрын
Sewe atehe newe wey deacon yalehone weyem memehire weyem anegageru yaletegera esu legna endeyasetemeren newe kesis Gezew newe tasazenalehe.
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 6 күн бұрын
ሽቀላውን አጧጡፋችሁት የለ እንዴ በርቱ
@BehayluTesfaye-r2y
@BehayluTesfaye-r2y 6 күн бұрын
እኔ መጠጣት ካቆምኩ ቆየሁ።
@BehayluTesfaye-r2y
@BehayluTesfaye-r2y 6 күн бұрын
እኛ ካልጠጣን ሳይወድ በግዱ ያነሳል ሁሉም መተባበር አለብን
@EtsegenetMelaku
@EtsegenetMelaku 6 күн бұрын
እውነት ነው በማስትዋል ቢሆን ጥሩ ነው በርቱልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@gena15
@gena15 6 күн бұрын
መድሐኒአለም ሞል የሚለው ስሙ መቀየር ይኖርበታል የተዋህዶ መእመናኖች ከተባበርን መልሱ በእጃችን ነው።
@AlemayehuTegenaw-uj4zh
@AlemayehuTegenaw-uj4zh 6 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤራ ላይ ይነሳ ብሎ መናገር በምንኛ ነው ኦርቶዶክስ ማድቀቅ የሚሆነው ? ቢጂአይ ፋብሪካ ቢራ ማምረት አቁሚያለውኝ ቢል ኦርቶዶክስ ላይ የተቃጣ የኢኩኖሚ ሴራ ነው ልትል ነው ? እረተው ይሄን አይኖኑ በደንብ መግለጥ የማይችል መንጋውችህን በኮሮኮች ሚዳላይ አትንዳቸው
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 6 күн бұрын
ስማ ቀሲስ ይህንን ሰውዬ እዚህ ሚዲያ ላይ ማቅረብህን አቁም
@afeworkhailemariam
@afeworkhailemariam 6 күн бұрын
እናነተ ፀረ አማራዎች ዘመድኩን አማራን ከፋፋይ መሆኑን እያወቃችሁ ከእሱ ጋር ትሰራላችሁ
@lishanalyu8789
@lishanalyu8789 6 күн бұрын
Drama
@yemsida1758
@yemsida1758 6 күн бұрын
እኔ ይህንን ፈሪሳዊ እራሱን ሰቅሎ ሌላውን በውሸት ስም የሚያጠፋ ሰውዬ ካየሁ ቤተሰብን ማየት ይደብረኛል በጣም ውሸታም ስለሆነ።
@bananacow6798
@bananacow6798 7 күн бұрын
Yemigerem MILKETA!!! Enamesegnalen MEMHEROCHACHIN.
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 күн бұрын
አሜን ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@dilugirma8051
@dilugirma8051 2 күн бұрын
Poltkaghchem ybarkall endayyy