Пікірлер
@ConfusedHat-vz6ob
@ConfusedHat-vz6ob 28 минут бұрын
ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ልበ ብርሀን የተረፉ ድንቅ ህፃናት በሄዳቹበት ሁሉ እመብርሀን ትከተላችሁ
@felekche8544
@felekche8544 28 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሪ አችን ቃለህወት ያሠማልን እረጂም እድሜ ይስጠዎት።
@user-uz6xu5qg2u
@user-uz6xu5qg2u Сағат бұрын
ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s Сағат бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን አስተካክሎ በሰላም ይመልሳቹህ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Сағат бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሥራ ነው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሥራው ተነግሮም ተወርቶም አያልቅም እግዚአብሔር ይመስገን
@sisaybekele2148
@sisaybekele2148 Сағат бұрын
አቦ በናት ነገር አትደጋግም።ተከታይ እንዲኖርህ ቶሎ ቶሎ ሳታንዛዛ አውራ ንገረን
@FantayeTaddesse
@FantayeTaddesse 3 сағат бұрын
Tigestye you are Brave.
@almazail140
@almazail140 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሕክምናችውን አስጨርሶ በብርሐን አይን እንድናያችው እና እናታችውን በመዳሰስ ሳይ ይህ በማይት እግዚአብሔር ያሳድጋችው እናት ሳትሆኝ እንቁ ነሽ እር መገለጫ የለኝም ያአንች እናትነት ኑሬልን ልጆችሽን አሳድገሽ ኩለሽ ለመዳር ያብቃሽ
@WorekeMereti
@WorekeMereti 3 сағат бұрын
💔🙏
@haregkitaw865
@haregkitaw865 3 сағат бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ በፀጋ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@user-sn7wl5md8x
@user-sn7wl5md8x 4 сағат бұрын
እመብረሀን ብረሀናቸውን ትመልሰላቸው
@romanmamo11
@romanmamo11 4 сағат бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ በፀጋ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@Atifra1532
@Atifra1532 4 сағат бұрын
ሙህር ይሆናሉ የሁላችን ልጆች ናቸው ድጋፉ🎉
@romanmamo11
@romanmamo11 4 сағат бұрын
ቲጂዬ ለሁሉም እናት ምሳሌያችን ነሽ የእነሱ አይን ያያል ለኛ ሊያስተምረን ነው አንችንም ወደሱ እንድትቀርቢ ነው እሱ እኛን ሊያስተምር ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ታምር ይሰራሉ የማያልፍ የለም ከአንች አልፈው ለሀገ ራቸው የ ሚተርፉ ልጆች ናቸው ድንግል ማርያም እሳ ቀድማ ኦፕሬ ሽኑን እሳ ታድርገው እኛን ሊያስተምሩ የተ ፈጠሩ ናቸው ታሪክን ቀያሪ ነው አንች የ ዘመናችን ጀግና እናት ነሽ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 5 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@shewayekassahun8024
@shewayekassahun8024 5 сағат бұрын
የዓይን ብርሃናችሁ በርቶ ትመለሱ ዘንድ የአግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን በመንገዳችሁ ሁሉ አሱ ይጠብቃችሁ የእናቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት አይለያችሁ:: እናታችሁ ልዩ ነች እድሜና ጤና ይስጣት የዓመታት ልፋቷንና ጽናቷን መድሐኒያለም ይመልከት
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 7 сағат бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ድናችሁ በሰላም ያገናኝን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አይነቸው በርቶ ለማየት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ጎበዝ እነት እመቤቴ ትፈውስልሽ ሶሊዬ እርያነ ታሪክ ይቀየራል አይዞችሁ❤️
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 8 сағат бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 10 сағат бұрын
የኔ ወዶች አዳምጬ አልጨስኩም። አይናችሁ በርቶ የዝች ብርቱ እናታችሁን ልፋት ቆጥሮ ከመላው ኢትዩጵያውያነና ኤርትራውያን ጋር ለማመስግን ያብቃን። 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 10 сағат бұрын
አሚን(3)❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏አምላኬ ሆይ ለቅዱስ መቅደስህ አብቃኝ✋✋✋✋
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏
@YeshiMelaku-le7iw
@YeshiMelaku-le7iw 10 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YeshiMelaku-le7iw
@YeshiMelaku-le7iw 10 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 12 сағат бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አሁንም የልቦናሽን መሻት ይፈጽም አይዞሽ ነገ የበለጠ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቀን አለ እመብርሃን አለቾ አንቺ ልዪ እናት ነሽ ልዩ ልብልቦና ልጆች ናቸው የእግዚአብሔር ስራ 😢❤❤ 🙏🙏🙏
@alexmario1097
@alexmario1097 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከነንተጋርይሁን❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ አጠረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማምላክ ትጠብቃችሁ ምንም አልልም አይ ናችሁ በርቶ የደስታ እንባ ያስነባን 😢😢😢😢😢😢😢
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 13 сағат бұрын
Ebakachu ye enateyewan outer negerugi amesgenalhu
@emebetgebremeskel6102
@emebetgebremeskel6102 13 сағат бұрын
አሜን አሜን እምን ይሁን ይደረግልን
@emebetgebremeskel6102
@emebetgebremeskel6102 13 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቴ ድንግል ማሪያም ሆይ ወደእኔ ነይ
@aber5403
@aber5403 14 сағат бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን
@tigiesttolera1622
@tigiesttolera1622 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@WorekeMereti
@WorekeMereti 3 сағат бұрын
❤🙏
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 16 сағат бұрын
ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን አሜን ⛪✝️💠🕯️🌹🌻🌹😘✨💫🕊️🕊️🕊️
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 16 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hayleyesusguangule1807
@hayleyesusguangule1807 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዓይነ ብርሃናቸውን መልሰህ ለማየት ያብቃን አሜን
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 17 сағат бұрын
Dmesh Aysemam ko
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 17 сағат бұрын
Egezihabher ymasgin
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 17 сағат бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሄር ይመስገን
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb 17 сағат бұрын
❤❤❤❤
@TadalechTad
@TadalechTad 17 сағат бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ ጠብቅ ሀገራችንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TadalechTad
@TadalechTad 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የዓይነ ብርሃናችሁን መልሶላችሁ በሰላም ተመለሱ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትከተላችሁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያባርካቹ ከክፍ ስዎች እግዚአብሔር ቅድስ ገብርኤልበክንፍ ያጠብቃ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደግሞ አይን ብርሃ ተከፍቶ ምናይበት ቀን ያምጣል( ልጆ እግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 18 сағат бұрын
ብርሃናቸው ተመልሶ ፈጣሪ ያሳየን🙏🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 15 сағат бұрын
አሜን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
@beharuchala5946
@beharuchala5946 18 сағат бұрын
IGZHABHER DINK NEWU
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@TadalechTad
@TadalechTad 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TadalechTad
@TadalechTad 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5:44