Пікірлер
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 Күн бұрын
"የፊተኞች ኋላ የኋለኞች ፊት ይሆናሉ"☝️🙏
@johngoodman2762
@johngoodman2762 Күн бұрын
I don't understand 68% of our population with no electricity, no clean drinking water and no shelter. But the government of Ethiopia is selling electricity to Kenya, sudan, Tanzania and it also selling to Chinese Bitcoin mining companies. Many people including children are dying with cholera and maleria. We have a government in Addis Ababa who doesn't know its priorities, who can't provide clean drinking water, food and shelter the basic necessities of life let alone stoping the civil war, the high cost of living and the starvation. Instead the government who likes to spend tens of billions of dollars on building government palace and parks just show off the capital city Addis Ababa while the rest of the rest of the country with no sanitation and basic necessities in life.
@Sebat24
@Sebat24 Күн бұрын
👍❤👍❤👍❤👍❤
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
Talk about Ethiopian former civilization
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
Talk about your country
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
Baria is about rich people make poor people work for them, so most Africans traveled to us to exchange good, like gold, diomond, and silver. Means african also have their own workers. Read history. My grandmother family they had their own workers. Ahun ante Baria yemitlewu. Atizebarku
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
Baria atibel, because you black too
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
The black people lived in us mostly of them had red Indians blood
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 Күн бұрын
America built by white and black
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 Күн бұрын
አለማችን ተቃውሳለች
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን Күн бұрын
🎉
@Propertyadvisormedia
@Propertyadvisormedia Күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/a5DZk55-mK-jg6ssi=sz5bK7YDz05GPpFl
@abdurahimkassa3135
@abdurahimkassa3135 2 күн бұрын
እውነትህን ነው??🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤣😂😅=""የጎባጣ አሽከር ቀና ብሎ አይሄድም"" አሉ!! ሆድ እኮ ሁሌም ""ሲነጋና ሲመሽ"" አዲስ ነው አየሁ አይልም እንደው አንዳንዴ ቢርባችሁም እውነትን ብትናገሩ!! ምናለበት አይ!!!!! ማፈሪያ!!!ድሮም መሀይም ደፋር ነው!!
@סיטוטאאלמו
@סיטוטאאלמו 2 күн бұрын
የምን ሀገር ፍልስጤም ነዉ ምታወራዉ ይህ ስተት ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው ።
@mestiemekonnen275
@mestiemekonnen275 2 күн бұрын
Kerela kelelene Hind Ager Gobgnichalehu. Enesum qedemt zerochachin yemetut keEthiopia New Yilalu. Delhi Yale betam Rejim Hawlt Ytseraw Be Ethiopywuyan new blewunal.
@عفافبدرالدين-ل3ه
@عفافبدرالدين-ل3ه 2 күн бұрын
ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በቅንነት ያለ ስድብ መልሱልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ 86ኛው የኮቶማ ብሄረሰቦች አመጣጣቸው ከህንድ እንደሆነ ይነገራል ። በዚህ ቪዲዮ መሰረት ግን አልገባኝም 🤔 ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉት ብሄረሰቦች ከህንድ መጡ ወይስ ህንድ ውስጥ ያሉት ከኢትዮጵያ ሄዱ? የታሪክ አንባቢዎች በቅንነት መልሱልኝ
@WondimuAbebe-m7s
@WondimuAbebe-m7s 2 күн бұрын
Ya maret Mankaten yametilutin ashashel
@asefamekonen39
@asefamekonen39 2 күн бұрын
🎉❤
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 2 күн бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ በጉራ በሃሰት ዘልኣለም ከነቀዘ እርዳታ ስንዴ መገላገል ኣቃታቹ ምክንያቱም ያለ ናንተ የኛ እኛ ስትሉ ስርቅ ስራ ነው ተብሎ ያደገ ወጣት በስርቅ በሃንግ እናቱ እህቱ ልጁ የሚያምጽ ወጣት ኣፍርታቹ እህል እንዳታርሱ ጫት እያበቀላቹ ወጣት በኣምፕጽ የሚውል ኣሁን ደግሞ ወደ ህንድ ሄዳቹ ምን ኣደረጉ የምትለው ያለህ እኮ መርገም ንው ጎረቤታችሁ ሁነን እያለቀስን ነው ያለን ግን ዶባችን ዘግተን ሰላም እንኖራለን
@surafuelgebrehaweria
@surafuelgebrehaweria 2 күн бұрын
Try to faire
@Ashenafi21-l4x
@Ashenafi21-l4x 2 күн бұрын
በጣም ተብታባ ነሽ አረ ጉድ መጀመሪያ በደንብ አንብቢ
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ 2 күн бұрын
Wonderful and greatest Heroines: may His Almighty bless your Health and works, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KemalSeid-d5d
@KemalSeid-d5d 2 күн бұрын
የሡማሌ ላንድ ወደብ ለኢትዮጲያ ጦርነት ማንጣቱ አይቀሬ ከሆነ ኤርትራን በአሠብ ወደብ መዋጋት ይቀላል የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ያሸንፋል።ኢትዮጵያዬ፡በዚሁ፡መንገድ፡መፅናቱን፡ይወፍቅሽ፡አሚን።
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 2 күн бұрын
😢😢😢😂
@AbduselamAhmeddin
@AbduselamAhmeddin 3 күн бұрын
ማንም አይንደድ ፍጥረትን ሁሉ አላህ ይጠብቅ :: አላህ በአቅላችን ይመልሰን : ስንተዛዘን የአላህም ራህመት ይወርዳል :: በማንኛውም ሰው በሚደርስ አደጋ መደሰት የለብንም !!! ነግ በኔ ነው !!!
@TezetaAfework
@TezetaAfework 3 күн бұрын
Wow good❤
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀዉ 🙏
@RebiuJuhar
@RebiuJuhar 3 күн бұрын
አብሽሩ አላህ ከናንቴጎን ይሁን የድመት መንኩሳ አመሎዋን አትረሳ
@SophiaFuad
@SophiaFuad 3 күн бұрын
Allahu akbar
@milionephrem489
@milionephrem489 3 күн бұрын
ሚዲያዎች እባካችሁ እውነቱን አጣርታችሁ ዘግቡ። በሎስ አንጀለስ የተፈጠረው ሰደድ እሳት ሰው ሰራሽ እንጂ ተፈጥሯዊ አይደለም። የአሜሪካው ትልቁ ስቴት ፋርም ኢንሹራንስ ካምፓኒ ይህ እሳት ከመከሰቱ ከወራት በፊት የካሊፎርኒያ ቤቶችን ኢንሹራንስ አላድስም ለምን አለ? የአሜሪካ መንግስት ቢሊዮን ዶላሮችን ለዩክሬን እና ለእስራኤል አየረዳ የካሊፎርኒያን የእሳት አደጋ መከላከያ መስሪያ ቤት ባጀትን በርካታ ሚሊዮን ዶላሮችን ለምን ቀነሰ? በተፈጥሮ የእሳት ቃጠሎ ብረት ሲቀልጥ ታይቶም አይታወቅ። የተፈጥሮ እሳት ከቦታ ቦታ እየዘለለ ሲነድም ታይቶ አይታወቅም። ይህ የጦር መሳሪያ Directed energy weapons (DEW) በመባል ይታወቃል። የኤሌክትሮማግኔቲክ ኃይልን በመጠቀም የጠላት ኃይሎችን እና ንብረቶችን ለማጥፋት የተሠራ ሲሆን ታርጌት የተደረጉ ቦታዎችን ለማቃጠል ይህን የጨረር መሣሪያ (DEW) ይጠቀማሉ። እነዚህ መሳሪያዎች ከፍተኛ ኃይል ያላቸው ሲሆን ኤሌክትሮማግኔቲክስ - ሞገድ እና ከፍተኛ ኃይል ያለው ማይክሮዌቭ የጦር መሳሪያ ነው። ከሳተላይት የሚተኮሰው ይህ ሌዘር ጨረር የዒላማው ቦታ ሲደርስ አካባቢውን በኃይለኛ ሙቀትና እሳት የሚያቃጥል ነው። ይህንን መሳሪያ አሜሪካ እና ሩሲያ የታጠቋቸው ሲሆን ወደ ህዋ በላኳቸው ሳተላይቶች ላይ አስታጥቀዋቸዋል። የሎስ አንጀለስን እሳት ያስነሱት አሜሪካ ወይስ ሩሲያ? ሚስጥሩ ያለው እነኝህ ሁለት ሃገሮች ጋ ነው። የአጀንዳ ሃያ አንድ ( የአለምን ህዝብ ብዛት የመቀነስ እቅድ ) አንዱ አካል ነው።
@neimahussen754
@neimahussen754 3 күн бұрын
ሰየይጠን ጋ ደድርድር እንዴት ይኖራል እስራኤል ማለት ሰይጣን ናት ሀማስ አላህ ይረደዋል በመጨረሻም አላህ የሱን ባሮች ነጻ ያወጣቸዋል እድሜ ይስጠን አብረን የምናየው ይሆናል።
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 күн бұрын
እስራኤል ማለት እግዚአብሔር ባህር ከፈሎ ያሻገራቸው በእግዚአብሔር የተመረጡ ህዝብ ናቸው🇮🇱🇮🇱❤❤🇪🇹🇪🇹☦️☦️💪💪💪
@neimahussen754
@neimahussen754 Күн бұрын
@MeKdi-w4s የኔ እመቤት ሰይጣንን የፈጠረው አምላክ ነው ነገር ግን አልታዘዝም ስላለ ከገነት ተባረረ እናም አንች አምላኬ የምትይውን ነበይ አናምንም ብለው አላ ሰቃዩትም አይሁድ ማለት የተረገሙ ህዝቦች ናቸው እምታሣዝኑት የኛውቹ አፍቃሪ አይሁዶች ናችሁ ፍትሀዊ ሁኑ አንጉልፋቶ
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s Күн бұрын
@neimahussen754 አላህ ጣኦት ነው እስልምና የመሀመድ ፍልስፍና ነው ተረት ነው።
@neimahussen754
@neimahussen754 Күн бұрын
@MeKdi-w4s ጠኦት ተሸክመሽ ባደባባይ የምዞሪ አንች ነሽ አይ ሀገሬ አይሁዶች አንች ጌታየ ብለሽ የምታምኒውን ነብይ እየሡስ እነሱ አንድ አይሁዳዊ ግለሰብ እንዴት ያምኑበታል ብለው ክርስቴያኖችን በጣም ያንቆሽሾቸዋል ኢስላም ደግሞ ነበይ መሆኑን በማስረጃ ያረጋግጥላችሆል እናም አንች ደንቆሮ እድል አለሽ ተመለሽ ሳይረፍድብሽ እናም እስራኤል የአይሁዶች ሀገር እንጅ የክርስቲያን ሀገር አይደለችም አይሁዶች ክርስቲያኖችን በጣም ይጠላሉ ።ቆርቆሮ
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s Күн бұрын
@neimahussen754 አህዛብ 🕋🕋🤮🤮🤮👎👎
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 күн бұрын
ገብቶታል ትራምፕ እሰይይይይይይዮ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 күн бұрын
እንዳይጠፋ ወደ ኢቶፒያ ይምጣ ካካካካካካካካካ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 күн бұрын
Who cares what France thinks! Just sing on!
@አፄቴዎድሮስ-አ9ሰ
@አፄቴዎድሮስ-አ9ሰ 3 күн бұрын
አቤት ርዕስና ትንታኔ። ምን ነካህ? የማይደገም።
@melesseashine6975
@melesseashine6975 3 күн бұрын
OH! THAT IS THE WORK OF GOD
@AsalBasrah
@AsalBasrah 4 күн бұрын
🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🕧🕧🕧🕧🕧🕧🕧😂😂😂😂🎤🎤🎤🎤🎤🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@AsalBasrah
@AsalBasrah 4 күн бұрын
🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭📖📖📖📚📚📚🕧🕧🕧😂😂😂😂🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@GenetMengistu-s6j
@GenetMengistu-s6j 4 күн бұрын
ማንም ሀገረም ሁነ ህዝብ. ከክፎዉ ነገረ ይሰዉረን ነዉ ሚቢል እንጁ ኦሰራኢል ትንደደ አይቢልም
@sami07-i6g
@sami07-i6g 4 күн бұрын
esatu lela ketema makatel jemere belachu lmn teskesalachu hulegize nw degmo ebakchu yehenn aremu bewnet yanadal
@YohanisBekeke
@YohanisBekeke 4 күн бұрын
ተው የፈጣሪ ቁጣነው መንፈሳዊ አይን ያለው ሁሉን ይመረምራል።
@EnatBayu
@EnatBayu 4 күн бұрын
ተመሥገን እግዛብሔር ምን ይሳንሀል እልልልልልል❤❤❤ እንደው ምን ላርግህ ትራፕ ተባረክ እንደውም ብትችል አጥፋቸው
@HawaGetachew-oj5uo
@HawaGetachew-oj5uo 4 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል😂😂😂😂😂
@FerihaHassen-q8y
@FerihaHassen-q8y 4 күн бұрын
🙏🙏🙏ALLHAMDULILAHIREB IL🙏🙏🙏ALIMEN🙏🙏🙏
@EdriesAdem
@EdriesAdem 4 күн бұрын
እኛ የሰው ልጆች ልብ ካለን ይሄ እሳት የአለምን ሁሉ እየገሰፀን ነው የጋለዷ መሬት እሳት አይደለችም እሳቷ የዛኛው አለም የአኼራ ብትሆን እንጂ እና እንፀፀት እንመለስ ወደ አላህ አላህን በጉልበት በቴክኖሎጂም ቅንጣት ማሸነፍ አይቻልም አይቻልም
@Sisayababu-h3x
@Sisayababu-h3x 2 күн бұрын
አተ አንድ ቤተክርስቲያን አለች ያልተቃጠለች አላህ እግዛብሄርን ፈርቶ ነው ያላቀጣለው 😜😜😜😜😜😜😜
@EdriesAdem
@EdriesAdem 4 күн бұрын
ልእል ሀያሉ ጌታችን አላህ ብቻ ነው በጣም ታጋሽ ስለሆነ ዝምታውን ማዘናጋት መሆንን የሠው ልጆች ዘንግተው በወንጀል አባገነን በሆኑ ጊዜ የተለቀቀ መገሰጫ የተላከ ነው እሱ ነው የላከው እባካችሁ
@Sisayababu-h3x
@Sisayababu-h3x 2 күн бұрын
አላህ ከሰል አያቀጣጥልም
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 4 күн бұрын
የፈጣሪ ቁጣ ነው ይበላቸዉ ከልክበላይ ኮርቶ ነበር 😅