Пікірлер
@Eyob797
@Eyob797 3 сағат бұрын
እውነት ነው ሊቀ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሐያሉ እግዚአብሔር ፅኑ ወታደር ነው። ሥለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገድሉን ቢያነቡ ለውድ ሐይማኖቱ ለተዋህዶ የከፈለውን ከባድ ዋጋ ከዕምነተቢስ ዓረመኔ ነገስታት ጋር ያደረገውን ተጋድሎ በደንብ ይረዱ ነበር።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 11 сағат бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ቤተሰቦች ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ድንቅ ተአምራትን እየገለፅክልን ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱና ለደጃፉ ያብቃን ❤❤❤❤
@MikiGetachew-d9k
@MikiGetachew-d9k 12 сағат бұрын
Amen yekykilesh trdachhu
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 20 сағат бұрын
አይ ጉድ ተራ ወታደርነዉ አሉ? ዛሬም ጥቁር ጣሊያኖች አሉ እነሱ ናቸዉ የ ኢትዮዽያ ጠላቶች ዛሬ አሳልፈዉ ሀገራችን ለጣሊያን ለሮም ነገስታት ሰማዕቱ ጥንትም ያሸነፋቸዉ ለአርጤምስ ልጆች አሳልፈዉ የሚሰጡን። ሰማዕቱን የሚሳደብ ሮማዊ የአርጤምስ ልጆች ናቸዉ የሉሲፈር የቀዮ ዘንዶ ሰማዕቱ በጦር የወጋዉ የደራጎኑ ልጆች ናቸዉ ነቄ ነን ተነቅቶባችኃል። መናፍቃኑ የደራገኑ የአዉሬዉ የሉሲፈር ልጆች ናቸዉ። የ እኛ የሚመስሉት ደግሞ ተሀድሶዎቹም ያዉ መናፍቅ ናቸዉ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 20 сағат бұрын
እኔ እኮ የምለዉ ከዚህ በላይ ምንፍቅና አለ እንዴ? ለምንድነዉ የማያወግዙት ሲኖዶስ የተባሉት ይሄ እኮ ተሀድሳዊ አካሄድ ነዉ ከአሪዎስ አይሻሉም በቅዱሳን ላይ እየዘበቱ በመንፈስቅዱስ ላይ እየተሳደቡ ነዉ ስርየትም አያገኙም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 20 сағат бұрын
እኔ ይገርመኛል ዲያቢሎስ ብዙ ጊዜ ከነቃችሁበት በጣም የሚጠላዉን ነገር ላይ ስም ያጠፋል ያኔ ልብ ያለዉ ልብ ነዉ። የሰማዕቱን ፀበል ለብቻዉ ጋዝ ነዉ ካለ እዉነትም ፀበሉ ኃያል ስለሆነ ዲያቢሎስ መቋቋም አልቻለም ማለት ነዉ ሲጀመር በአምላካችን ስም አይደለም ጋዝ መርዝም ቢሆን በአምላካችን ስም ከሆነ እንጠጣለን እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንድናለን አንሞትም። ሲቀጥል አንዱ ደብተራ ጠንቋይ ወደ መናፍቃን አዳራሽ ሂዶ ሰይፈ ስላሴ ድርሳነ ሚካኤል ፀሎት ድግምት ነዉ አላለም😂 ሎቱ ስብሀት አሀ አልኩኝ የፀሎቱ ኃያልነት ጭራሽ ክብደቱን አሳየኝ ሰዉየዉ እንደዉም ዘወትር ልፀልየዉ ወደድኩ ዲያቢሎስ መቋቋም ያልቻለዉ ፀሎት ነዉ ማለት ነዉ።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 20 сағат бұрын
አጋልጥልኝማ ይሄን ሞራ ገላጭ አስመሳይ ደብተራ የጠቋር ፈረስ ናቸዉ ምክኒያቱም ግርማ ሞገሳቸዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ለግርማ ሞገስ ብለዉ የሳቡት አጋንንት ስለሆነ ጭራዉ ላይ ስለሆነ ድግምቱ ይዘዉት ይዞራሉ እንዳይነቃባቸዉ ቄስ መሳይ ደብተራ ቢሆን ቃልኪዳኑን በብር ቀለበት አስረዉ እናያቸዉ ነበር መነኩሴ ደብተራ ስለሆኑ በጭራዉ ተኩት ቀለበቱ አይቻልማ ምዕመኑ ላይ መስተፋቅር ስላሰሩ በየ ሚድያዉ ገነዋል አባ እገሌ ነዉ ዮቱዮቡ ሁሉ ሌላ አባት የሌለ ይመስል ቆይ ሰማዕቱ ይመጣባቸዋል የኔ አባት ይገልጣቸዋል አላርፍ ካሉ
@KjvccYexs
@KjvccYexs Күн бұрын
👏🏾🤍🤍🤍
@ElsabetTadesse-c9n
@ElsabetTadesse-c9n Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሉቶ ዘመን ያብዛልን እኔንም ቅድሰ ጊሆርጊስ ማርኝ ለደጅ አብቃኝ
@Eden-b4b
@Eden-b4b Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 2 күн бұрын
ደግ አደረጉ እናንተ አውሬዎች ስም ማጥፋት ሰራ አደረጋችሁት አይደል መምህር ከፈጣሪ ለተዋህዶ የተሰጡ አባት ናቸው
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 күн бұрын
አንደበትክ የተባረከ ይሁን ለነዚህ የታመሙ ሰዎች ፈጣሪ ይጎብኛቸው
@Karemah-dg1mz
@Karemah-dg1mz 2 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዲሰ ጊዮርጊስ ባለቤቴ ሃይለሚካኤል አንተ ታውቀዋለክ ጨርሰክ ማረው ልጄን ሃብተ ገብርኤል ሰውነቱ ውሰጥ ያለውን ደረቅ ሳል ከውሰጡ ጨርሰክ ንቅል አድርገክ አውጣለት እኔም ወለተ አማኑኤል በሰደት አለም ነው ያለሁት ለደጅክ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@HdhdDhdhd-k1l
@HdhdDhdhd-k1l 2 күн бұрын
ሰማእቱ ደጅህን እድረግጥ ፍቀድክ ይሁንልን❤❤❤❤
@addisteshom5793
@addisteshom5793 2 күн бұрын
Kidus giorgis ledejeh abkayn 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒
@AdibaruAtinafu
@AdibaruAtinafu 3 күн бұрын
amen
@سعود-ن1ش
@سعود-ن1ش 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 3 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ቤተክርስትያን የተሰገሰጉት አብዛኛው ተኩላዎች ናቸው❤
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 3 күн бұрын
Semeatu abaty ledegh yabkage
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 3 күн бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስለምስክርነትህ ጨምሮ ይባርክህ። የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት ከእኛ ጋር ይሁን። ረጅም ልፅፍ ነበር አንተ ግን በመግቢያው ላይ ጥሩ አርገህ ስለተናገርክ፣ የኔ ደግሞ ጨምሮ መፃፍ አንባቢን መሰልቸት ነዉ። ሆኖም ግንያልከዉን ብደግመዉ ደስ ይለኛል። "የዲያብሎስ ግብረ አበሮች ስለዛ ፀበል በክፋትና በድፍረት የሚናገሩ ከሆነ፣ እግዚያብሔር ያጠፋቸዋል።" ልቦና አምላካችን እግዚአብሔር ይስጣቸው።
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 3 күн бұрын
አባቴ ሠሜእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 3 күн бұрын
በምድራችን ላይ ብዙ የ''ጋዝ'' አይነቶች አሉ ፤ አንደበት ቢኖራቸው ማን ፈጠራችሁ ተብልው ቢጠየቁ እግዚአብሔር ይሉን ነበር ። ሌላ ነገር ነው ብለው አላሳቁን ደግሞ ። የመንፈስ ቅዱስ ጠላቶች መች ይሆን ከራሳቸው የሚታረቁት የሚሉት ቢያጡ ጋዝ ነው ብለዉ መጡ የስላሶችን መንፈስ የካዱ ይቅር ይበላቸው።
@mekalawe-xs3tl
@mekalawe-xs3tl 3 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ልክ ነው የተናገርከው ስሙን ያጎደፉ ሁሉ በንሰሀ ካልተመለሱ ከመንግስቱ እኩሌታ የላቸውም በሲኦል እሳት እንዳይጣሉ ልብ እንዲገዙና በንሰሀ እንዲመለሱ እንፀልይላቸው
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 3 күн бұрын
ሰማይቱአምላከገዎርጊስለደጅህአብቃኝ፣ወስጤንአተታቃለህ❤❤❤❤
@TamirMelaku-b5j
@TamirMelaku-b5j 3 күн бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጄ 🙏🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 күн бұрын
የሊቀ ሰማእቱን ፀበል የሚቃወሙ ሰዎች ሁሉም በ እርኩስ መንፈስ የታሰሩ ስለሆኑ ልንፀይላቸው ይገባል ምክንያቱም ወደው አይደለም በመተትና በዛር፣ በአይነጥላ ወዘተ የታሰሩ ናቸው። ነገር ግን ጠንቋይ ብርሃኑን ጠለማ፣ ጨለማውን ብርሃን ማለት የዳቢሎስ ስራው ነው። ግን መምህርም ሆነ መነኩሴ ቢሆን ሄዶ ያላየውን ቦታ መተቸት ፍፁም ስህተት ነው። ወንጀልም ነው። ፀበሉ በሰማእቱ ስም ተሰይሞ ቤተክርስቲያን ተሰርቶ ምእመናን እየተፈወሱ በድጋሜ ለመሄድ ሰማእቱ እንዲፈቅድላቸው እየተማፀኑ መሆኑ ግልፅ ነው። በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ የሚባል አባባል አለ፤ እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው።
@DanielTarekegn-z8k
@DanielTarekegn-z8k 3 күн бұрын
እኔ ከ3 ወር በላይ ተጠምቄያለሁ ።ፀበሉንም ተጥቻለሁ። የሊቀ ሰምአታት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሥራ እጅግ ድንቅ ነው። የተኩላዎችን ነገር መስማት ትቶ ወደ ፀበሉ መሄድ የፈጣሪን ቸርነት፣ የእመብርሀንን ምልጃና የቁዱሳንን ተራዳኢነት ማገኘት መልካም ነው።
@YemariamNegn-y8l
@YemariamNegn-y8l 3 күн бұрын
ታድለሻል በጣም እኔ ስደት ነኝ ያለሁት የካቲት ላይ መጥቼ መሄድ ፈልጌ ነበር መንገዱ እንዴት ነው??
@Eyob797
@Eyob797 3 күн бұрын
ውድ አባታ(ች)ን ሊቀ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ይጠብቀን።
@hirutmekonnen9035
@hirutmekonnen9035 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@AmenRoee
@AmenRoee 3 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜ በደምብ አርገህ ነው የገለፅከው ስለ ሰማአቱ በቦታው ላይ የተገኘ ብቻ ነው ሁሉንም እሚያቀው።
@عبدالرحمنالزهراني-ي4ط
@عبدالرحمنالزهراني-ي4ط 3 күн бұрын
ሰማእቱአባቴቅደሰጊዮርጊሰለደጅህአብቃኝሰደቴኝልጄቸህንጠብቃቸዉ❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉
@helen2414
@helen2414 3 күн бұрын
እግዛአቢር ይሰጥህ ወንድሜ ልክ በለሀል
@henimak2727
@henimak2727 3 күн бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን😢😢
@maltaweyfetmetat5653
@maltaweyfetmetat5653 3 күн бұрын
Please all of you pray for me after fewer days I'm coming to St,George ❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ አንተ ታውቃለህ 😢😢😢
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 күн бұрын
ቅዱስ ጅወርግስ ኣባቴ እኛ ስደተኞች ልጆጅህ ባለንበት ጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤
@YoniBoy-jp5bu
@YoniBoy-jp5bu 3 күн бұрын
semaetu ledejeh abkage nafkhegal abati
@AbsalatAbsalat
@AbsalatAbsalat 3 күн бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@abrhamnegash616
@abrhamnegash616 4 күн бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ እባት ናቸው ሰይጣን ነው በሀሰት ስማቸውን የሚጠፍ
@ቦቦጋጋሉ
@ቦቦጋጋሉ 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EutaTiti-ht1tl
@EutaTiti-ht1tl 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ከቤተሰብ ይጠብቅ መባርክ ነው በዚሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 күн бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 күн бұрын
አሜን እህቴ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 6 күн бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen kale hiwote yisemalen deseee yimele mesekerenet
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@onlyme8144
@onlyme8144 6 күн бұрын
Kuntaro malet mn malet new. Yejowergs amlak beteka. Abqeni sle fqrka🙏🙏🙏💒💒💒
@aldemiss8070
@aldemiss8070 6 күн бұрын
እኔ: ግራ: የገባኝ: ነገር: ቢኖር:!!! ለምንድን: ነው: በርሜል: ጊዮርጊስ:: በእንግሊዝኛ: “Bermel Giorgis" ተብሎ: ይፃፋል: በአማርኛው: ቋንቋችን: በርሜል:ጊዮርጊስ: ተብሎ:ለምን: አይፃፍም???
@endaleabayenew
@endaleabayenew 6 күн бұрын
በሁሉም አለ
@aldemiss8070
@aldemiss8070 6 күн бұрын
@@endaleabayenew ምን: ማለት: ነው???
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 6 күн бұрын
አምላኬ ሰማአቱዋ ቅዱስት አርሴማ ሆይ ለወጎኖቻችን የደረሰክ ለኛም ይደረስልን አሜን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 6 күн бұрын
በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አይርስኝ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 6 күн бұрын
ሰማአቱ ሆይ ደጅህ ረግጠው የምመሰክሩ እኔም በነሱ ምስክርነት ለኔም አድነኘ አትን ሁሉ ማድረግ ትችላለህ እባክህን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ባለሁቤት ፈውሰኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏