Пікірлер
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 9 сағат бұрын
ሰውን ፣ ገድሎ ስብሰባ ፣ ውይይት ፣ አይሆንም ። ለምን ክርስቲያኖችን እና እስላሞችን ለብቻ ሰበሰባችሁ? የአንድ አገር ህዝብ ናቸው። ሌቦች አታላይ ፀረ ኢትዮጵያውያን ናችሁ።
@TeferiMeseret
@TeferiMeseret 10 сағат бұрын
ውሸት
@Ameenh-m4k
@Ameenh-m4k 12 сағат бұрын
❤❤❤❤
@BegizewAmare-e1y
@BegizewAmare-e1y 13 сағат бұрын
Talkative
@emushewatube
@emushewatube 16 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሠላም ለሀገራችን ያዉርድልን
@mohmmedAbdu-n7f
@mohmmedAbdu-n7f 17 сағат бұрын
ዉሸት ነዉ ፈኖዶ ዜናመሆኑን መናገርህ ጥሩ ነዉ ውሸት መሆኑን ህዝቡያዉቃል ፈንዶ ከመሬት ገፅ እንዲጠፈ ለት ይፈልጋል ይሄ ሀገር ሻጭ ሸፍታ ለመጨረሻ ጊዜ ይደመሰሳል
@Beleteatalaye-te3nx
@Beleteatalaye-te3nx 18 сағат бұрын
ሰው ክፉ 😢
@Samuel.getachew41
@Samuel.getachew41 19 сағат бұрын
1:34
@Toti-zp3fi
@Toti-zp3fi 19 сағат бұрын
ደሴን ፋኖ ተቆጣጠረ ትላለህየሌለ ዜና ለገንዘብ ብለህ።Lidya tub ታማኝ ያለሆነ ለገንዘብ የሚሠራ ነው። ውሸታም! Blocked
@shewandagewbezuneh370
@shewandagewbezuneh370 21 сағат бұрын
Yemesayen photo lemene teletefale ersekene hune
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 21 сағат бұрын
የሆነ ሽፍታ ቡድን የሆነ ሰፈር አረቂ ጠጥተው ሰልፊ ተነስተው ሄደው ሊሆን ይችላል እንጂ በአንድ ጊዜ ለዚያውም ደሴንና ወልዲያን? ይህ ሚዲያ በቅዠት የታየውን እንጂ በመረጃ የሚታመን እውነታ እየነገረን አይደለም Hallucinations
@FelekeTilahun-t4v
@FelekeTilahun-t4v 21 сағат бұрын
Wushet!! Wushet!! Wushet,,,,,,kkk
@HasanKadir-c4b
@HasanKadir-c4b 21 сағат бұрын
ከእዉነት የራቀ ዉሻት ።
@elizabethbogale8738
@elizabethbogale8738 21 сағат бұрын
አይ ብልፅግና ህዝቡን እንደ ጭዳ ከጨፈጨፍክ በኋላ .እንደገና ወላጆችን ሰብስባችሁ ምን አድርጉ ትላላችሁ ወላጆችን ያለ ጧሪ አስቀርታችሁታል .ከልጆቹ እናንተ ልትበልጡ ነው ከእንግዲህ በአማራ ክልል ብልፅግና የሚባል መንግሥት አይኖርም .እናንተ ሆዳም ካድሬ ተብየዎች ባንዳ ከህዝቡ ላይ ዞር በሉ ,አማራ ነፃነቱን ሳያረጋግጥ ከጀመረው ትግል ምንም ሀይል አይመልሰውም ,ስትሸነፋ ጊዜ መንግስታችሁን ለማስደሰት እየተፍጨረጨራችሁ ነው ጦርነት እቃ እቃ ጨዋታ መሰላችሁ የሰው ህይወት እኮ ነው የተከፈለበት ,እርማችሁን አውጡ ፋኖኖኖኖ መቃብራችሁ ላይ ሳይቆም አይመለስም ,ፊቱኑ ነበረ አልሞ መደቆስ ማለት አሁን ነው ምድረ ሆዳም ግሪሳ ሆዳችሁ ጎድሎባችሁ ነው ወደ ህዝብ የሄዳችሁት
@yonastamene5123
@yonastamene5123 22 сағат бұрын
የምታወራሁ ሁሉ ውሸት ነው ብሎክ አርጌሀለው
@geneneasfaw5485
@geneneasfaw5485 22 сағат бұрын
የፍርሃት ስብስባ
@tilahunhakenisso3139
@tilahunhakenisso3139 23 сағат бұрын
እግዚአብሄር መሪ አምላክ ነው :: ስለዚህ የሚተገውን ሰው የሚደግፊ መልካምአበት እሌሽና በተስፋህሽ የተስፈ ቃልሽ ምንጩ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይለቃቅልሻልና አከሄድ በጣም ጥሩ ስለሆና ብዙ ተስፋ ይኖርሻል ብዬ አስበላሁ :: እህቴ ጅማሬሽ የምያስመሰግንሽ ናው ::
@biradoroobe9159
@biradoroobe9159 Күн бұрын
Ye Zemenu tawaqii merdo negarrii!
@aklilukasaye1224
@aklilukasaye1224 Күн бұрын
Wshatam bakt tatab teshatalh
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa Күн бұрын
ህወሓት እዬሜተ ያለው ተፈጥሯዊ ሞቱን ነው! የትግራይ አባቶች ለማስታረቅ ሞራል የላቸውም! ብራቮ ጠበቃ አበራ!!
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru Күн бұрын
Oromumaw chekaniachew wedewala ayedelem layachew lay yeseferew ye aganenet wekabe tekus menefes alebachew zar ENA wekabe alebachew yawum Bale kenedu aganenet
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru Күн бұрын
Zare Hitler be heiewet benor yekenal be oromuma chekane
@TsigeTisase
@TsigeTisase Күн бұрын
ውይ!!!!ውይ!!!!አሙዋዉዋታቸው እነሡ እኮ በሠው አጅ ሣይሆን በክፉ አውሬ ከእግር እሥከእራሣቸው ተቦጫጭቀው ነው የሚሞቱት ። የንፁሀን አምላክ ይፍረድ!!!!!!!!!!!!!!!.................
@alemneshmengesha4858
@alemneshmengesha4858 Күн бұрын
ዋ የንፁሀን ደም እንዴት ፍርድ ከሰማይ ታገኙ ይሆን?ፈሪዎች ልብ ካላቸው ለምን ከታጠቁ ጋር አይገጥሙም
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Күн бұрын
❤የገዡ እጅ አለበት❤ የኦሮሚያ ወታደሮች እነ ዶዶላ ሮቤ ኮፈሌ በጭንብል ተሸፍነው ቄሮ ከሌላ ቦታ መጡ በማለት በቆንጨራና በእሳት ሰደድ እንዲያጠፉ ታቅዶ ተሰርቷል ።እርዱን ድረሱልን ሲሏቸው ትእዛዝ አልተሰጠንም ባጋጣሚ ገላጋይ ሆነው ሲገቡ ተጨፍጫፊውን ሲጫኑ ነበር ። አሁንን በዱግዳ የተጨፈጨፈው ነገድ በአካባቢው ኦነግሸኔና የኦሮሚያ ጦር ተጠቃቅሶ የፈጸመው ጥቃትነው ።ለምን እነ አዳነች አቤቤ ፋኖ ይገባል ብለው ከሼኔ ጋር ተክማምተው አአን እንዲጠብቅ እያደረጉ ነው ።የኦነግ ኦላና የኦነግ ብልጽግና የኦሮሚያን ቆዳ ለማስፋት መጤውን በማፈናቀል አዋሳኙንም በወረራ እየወጉ እንዲህ በጭፍጰፋና በእሳት ሰደድ እያሰፉ ነው ።ሌላ ነገድ ይንቃ ። ዘላኑ ኦሮሞ ከግራኝ እየሸሸ ደገኛውን ሲወር በአሳትና በስለት በሹል አስሮ በከብት ማስረገጥ ነበር ይህን ስነልቦና የተላበሰ ደገኛውን እየሰለበ ቁጥሩን ቀነሰ ።እነ ጎበና ዳጨው ስልበትን በመከላከላቸው በእነ ኦነግ ተወንጅለው ያን ጭካኔ የጋላን ባህል ገፈፉ አሉና ይኸው ያን የመስለብ ስራ በወለጋ ጀምረው ቤትን ቆልፎ ሌላውን ነገድ አሮስቶ ጰማድረግ ተሻግረው ጨኦነግ ሼኔ የኦሮሞ ተወካየሰ ሰውን አርዶ ስጋውን በላ ደሙን ጠጣ ።የአብይ ማፈናቀል እኮ አማራን ነቅሎ ኦሮሞን መትከል እነዚህ በጫካ ካሉት ሽፍቶች ምን ተሻለ ።ይህ ቃጠሎ ና ጭፍጨፋ የኦነግ ብልጽግና የተረኛው አገዛዝ እጀ እጅ ጨለበት ።ህዝብ ሁሉም ነገድ ተራ በተራ ይዳረሳል ይወቅ ።
@vbb1243
@vbb1243 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@danielwoldsilasie7933
@danielwoldsilasie7933 Күн бұрын
Tebeji
@LeulMisgan
@LeulMisgan Күн бұрын
ባልንጀራህን እንደራስህ አርገህ ውደድ ይላል ቃሉ
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e Күн бұрын
ተነስ ሁልህንም ጅግናም ወንድዉም ሁሃዉም አማራም ታጠቅ ፋኖም ሁን አማራም ልጅም ጅግናዉንም ሁልዉም ሰልጥን ታጠቅ ገዳይህም. በለዉ ሰልጥነህም ቅደመዉ ሳይቀድምህንም እስከቢትህንም እየመጣም ሚጨፈጭፍህንም ይህንም ግማታም የዉሸትም. መከላከያም. ይህንም ቅማላም ሁልዉም ልብስዉም ማያጥብንም ነዉም. ደሞ መከላከያም ነይም ሚለዉንም ሀሀሀ መሳቅነዉም አመልየም እስቃለሁይም እንየም በለዉ ቅማላም ሀልዉም ይህንም ስብስብንም ቆሻሻም ሸታታም ብስብንም ነዉም አማራም ሚገድለዉም አማራም ሚጨፈጭፈዉንም ተነስ አማራም ልጅም ሰልጥን ሁልህም አማራም. ልጅም. ፋኖም ሁን አማራም ልጅም ጅግናዉም አማራም ሰልጽን
@BiruktiWende
@BiruktiWende 2 күн бұрын
Estop amahara genocid
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 2 күн бұрын
የአብይ፣ተላላኪ ጀኔራሎች ፣ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው። ፋኖ የሚታገለው ለዲሞክራሲ መብት ነው። አብይ ህገወጥ እና የህዝቡን መብት የማይጠብቅ ህገወጥ ነው። የመከላከያ መኮንኖች፣አብይን ስለምትፈሩ የህዝቡን መብት ትገፋላችሁ።አብይ ብቃት የሌለው። ህገወጥ ። ነፈሰገዳይ ነው። ይህን ሁላችሁም ታውቃላችሁ። ትጠየቁበታላችሁ።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 2 күн бұрын
ብልጽግ ማለት አብይ ማለት ነው። ብልጽግና አብይ ከጠፋ ይጠፋል። አብይን ማጥፋት ማለት ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ማስገኘት ወይም ለአገሪቱ ህዝብ ሰላም መፍጠር ነው። አብይ፣ መወገድ አለበት።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 2 күн бұрын
ብልጽግ ማለት አብይ ማለት ነው። ብልጽግና አብይ ከጠፋ ይጠፋል። አብይን ማጥፋት ማለት ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ማስገኘት ወይም ለአገሪቱ ህዝብ ሰላም መፍጠር ነው። አብይ፣ መወገድ አለበት።
@MekuanintDeguale
@MekuanintDeguale 2 күн бұрын
መሳይ ለህዝብ የምታደረሰው መረጃ በጣም ጥሩ ነው በርታ ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪
@Bahiru-qe3bi
@Bahiru-qe3bi 2 күн бұрын
ምኞቴ😂😂😂
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 2 күн бұрын
ይየኢትዮጵያ፡አምላክ፡ፋኖን፡ለ 4 ኪሎ፡ያብቃው። ድል፡ለየዋሁ፡የኢትዮጵያ፡ህዝብ።
@AsratTamrie-d3m
@AsratTamrie-d3m 2 күн бұрын
Wow dess yilal fetari kanante gar yihun dill lefano 2017
@ጉዱወጣ
@ጉዱወጣ 2 күн бұрын
1000ያሳይ ማንም አይፈራም ይህ አይደለም ዜና ጀግና ፋኖ ማንንም አይፈራም ከፈጣሪ በስተቀር እምነትን የሚያጠፋ መግስት ነኝ የሚል ፈጣሪ ጋር ነው ፋኖ ድል ለፋኖ አማራ ኢትዮጵያ እናሸንፋለን የፋኖ የልጅልጅ ልጅ ልጅ ነኝ
@yeshialmyeshialm2003
@yeshialmyeshialm2003 3 күн бұрын
ደል ለአማራ ፋኖ
@EtalemEshete-t3t
@EtalemEshete-t3t 3 күн бұрын
ሊዱዬ ❤❤
@EtalemEshete-t3t
@EtalemEshete-t3t 3 күн бұрын
❤❤❤
@EtalemEshete-t3t
@EtalemEshete-t3t 3 күн бұрын
አማራ ድል😍
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 күн бұрын
🟢🟡🔴😭💪💪💪
@KidistMuche-o1j
@KidistMuche-o1j 3 күн бұрын
ዋው በጣም ዴስ ይላል
@Sara-d9d
@Sara-d9d 3 күн бұрын
🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@حياةحياة-م7غ
@حياةحياة-م7غ 3 күн бұрын
አለን❤❤❤
@mulusew3613
@mulusew3613 3 күн бұрын
geta eko kfun bekfu yemiqeta amlak new
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 күн бұрын
እግዝአቤሔር ፊርድነው ክፎዎች በክፋታቼው ይጤፋሉ ሥራቼው ክፉነውና አግዝአቤሔር ክፎወችን አይሬዳምና አውነት የእግዝአቤሔር ልጅ ነውና አሁንም አውነት ፌራጅነውና ውሼት በሱፊት አይቆምምና የቴገፉትን የምሬዳው እውነት ፌራጅ ነውና ለዝህ ነውየአማራ ፋኖየምያሼንፉት በአውነት ናተገፊቶ ነው የተነሱት ድልለአማራ ፋኖ
@GetnetBrehanu
@GetnetBrehanu 3 күн бұрын
gena mech aywna laynorw yicbilal
@SelemonMegstu
@SelemonMegstu 3 күн бұрын
❤❤ ፋኖ