Пікірлер
@ደመቁአብዬ
@ደመቁአብዬ 12 күн бұрын
አባቴ እድሜእና ጤና ይሰጦት በጣም ደስይላል ።
@tsioneneyea1396
@tsioneneyea1396 13 күн бұрын
💚💛❤️💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻💧💦🌊🛳⛵️⛴
@WyWy-y7e
@WyWy-y7e 14 күн бұрын
Btme dase belonl egzar yemsgan
@SintayhuLegese
@SintayhuLegese 18 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaryamAbdullah-v6r
@MaryamAbdullah-v6r 22 күн бұрын
It is right i really mese iam wetting ❤❤❤
@MaryamAbdullah-v6r
@MaryamAbdullah-v6r 22 күн бұрын
Really i mess him so much but too late 😂❤❤
@pomme-tptadesse4591
@pomme-tptadesse4591 23 күн бұрын
Nigus Abiy Ahmed new Yalu sewye kemir sew nachew gin 😂😂😂 Yblagn lemiketelh
@jahsil1273
@jahsil1273 24 күн бұрын
45:15 ደቂቃ ላይ - የሉቃስ ወንጌል 23:43 ላይ “ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትሆናለህ::" እንጂ " ዛሬ ማታ ... " አይልም :: 50:29 ደቂቃ ላይ - 2ኛ የጴጥሮስ መልክት 1:15 ላይ “ … ትችሉ ዘንድ እተጋለው::” እንጂ “ በዝያ እተጋለው " አይልም:: ከዝያ በተረፈ ትምህርቱ ጥሩ ነው::
@asmamawabebe775
@asmamawabebe775 26 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማወት። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@TadeluGerma
@TadeluGerma 26 күн бұрын
እሜን
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@geneturgessa-t7o
@geneturgessa-t7o 29 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ደመቁአብዬ
@ደመቁአብዬ 29 күн бұрын
አባቴ እርሶ ይሄ ያንሳችኋል እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Messi-r4c
@Messi-r4c Ай бұрын
አባእንኳንተዉልድህ
@fitsummelesse8240
@fitsummelesse8240 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ተወለዱልን!!!!!
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida Ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖💖
@alemalemepstsheyayele9746
@alemalemepstsheyayele9746 Ай бұрын
አባታችን እመቤታችን ትድረስሎዎ እምባዎትን መድሐንያለም ይርዳዎት እይዝዎት ይሰራል ባለቤቱ እርስዎ ይሰራዋል
@beteselamdaniel8073
@beteselamdaniel8073 Ай бұрын
እንኳን ለዚሕ አደረሰዎት አባታችን
@zenebechassefa5504
@zenebechassefa5504 Ай бұрын
አባታች በጸሉት አትርሱን እድሜ ይስጥልን
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Ай бұрын
ኸር ወደዛ ምን አይነት ሰውየ ነሕ ምድር ጠቋይ ራስዎት ንስሃ ይግቡ
@samiAtnkut
@samiAtnkut Ай бұрын
እንኳን ከደረሳችሁ
@መቅደስታዬ
@መቅደስታዬ Ай бұрын
በጣም ጥርስ ማፋጨት እያስቸገረኝ ነው ጓደኞቼ ይማረራሉ እኔ እንቅልፉስጥ ስለሆነ እደዛ ማረጌን አላቀውም ምንድነው በላው
@helenadefirs965
@helenadefirs965 Ай бұрын
ቡዳ አይነጥላ መንፈስ ነዉ ፀበል ተጠመቂ ስደት ከሆንሽ ድርሳነ ሚካኤል፣ ድርሳነ ገብርኤል እና ድርሳነ ሩፋኤልን እየደገምሽ ዉሀዉ ላይ ወይም ከዩቱብ ላይ አዉርደሽ ቪድዮዉን ከፍተሽ ዉሀላይ ከዛ ተጠመቂ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ Ай бұрын
ፀልይ ጠበል ተጠመቂ
@መቅደስታዬ
@መቅደስታዬ Ай бұрын
@@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ አይመችም አረብ አገር ደሞ አይመችም ፀበልም አላገኝም
@መቅደስታዬ
@መቅደስታዬ Ай бұрын
ለምድ ነው እደዚ የሚሆንብኝ ጠዋት ስነሳ ግን ጥርስሽ ተርፋል ይሉኛል
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ Ай бұрын
ውዴ የእርኩስ መፈስ ስራነው ትምህርት አዳምጭ መምህር ተስፋየ ብለሽ ግቢ
@bamatube7
@bamatube7 Ай бұрын
እስት እውነተኛ አባትና ትንቢት ተናጋር ነኝ ካሉ በግልፅ መልስ ይስጡልኝ። እኔ እርሶን በቅርበት ከምያውቁት ሰዎች አንዱ ነኝ። 1/ የራሶትን ትንቢት እውነት በማድረግ ለለው እግዚአብሔር የምገልጠውን እውነትና መልዕክት ሀሰት ነው የምሉት ከምን አንፃር ነው???? 2/ እርሶ የባንክ አካዎንትና ስልክ ለጥፈው ገንዘብ ይለምናሉ ሳብስክራይብ ላይክ አድርጉ እያሉ ገንዘብ ይሰበስባሉ መብቶ ነው ነገር ግን ሌላው ገንዘብ ያልጠየቁትን ገንዘብ የምሰበስቡ እያሉ ትወቅሳሉ ይወነጅላሉ ይህስ እውነተኛ ነኝ ከምል ሰው ይጠበቃልን???? 3 እርሶ በሁሉም ሚዲያዎች መልዕክት ,ትንቢት ወዘተ እያሉ ያስተላልፋሉ ሌላውስ ሚዲያውን ተጠቅሞ መልዕክት ስያስተላልፍና ከተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሥራዓትና ሕግ የወጡትን ስገስጽ ለምን በሀሰት መናፍቃን ናቸው ወንበደዎች ናቸው ይላሉ ለዚህስ ተጨባጭ ማስረጃና መሬጃዎ ምንድነው????? 4/ እርሶ በዚህ ዘመን ይፈጸማል የሚሉት ሀሰተኛ ትንቢት ተናጋርዎች ናቸው ይላሉ ነውም እርሶስ በዚህ ዓመት በዚያ አመት ይህ ይፈጸማል እያሉ ትንቢት ስናገሩ ሁለ ይሰማሉ። ሌላው ግን በጊዜና በወቅት ያልተገደበ መልዕክት የምያስተላልፉትን ያልተገባ ቃል ስናገሩና ስሳደቡ ሰምተናል። ታዲያ እርሶ ከሀሰተኞች ወገን አለመሆኖን እንዴት እናውቃለን። 5/ ትንቢትን አትናቁ ይላሉ የራሶትን ትንቢት ለመናገር ስፈልጉ ሌላው ከእግዚአብሔር እውነተኛ መልዕክት ስያስተላልፍ እነሱ የቤተ/ናችን ጠላቶች ናቸው ወዘተ እያሉ ስቃውሙ አይተናል። ታዲያ ይህ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ ማለት አይደለምን??? ይህንን ጥያቄ አምብበው ማውራት ከፈለጉ አድራሻዬን አስቀምጣለው። ከተዋህዶ እርቶዶክስ ቤተ/ያን ልጅ። ከኢትዮጵያዬ❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Ай бұрын
እኒ ሰውየ 2016 ሰላም ይሆናል ይሚል ትቢት ተናገርው ነበር ኢትዮጵያ ግን መከራ ላይ ነች😅😂
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya Ай бұрын
አባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰን
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MuluworkAbera-v3y
@MuluworkAbera-v3y 2 ай бұрын
ይሰማል አባቴ
@beteselamdaniel8073
@beteselamdaniel8073 2 ай бұрын
ይሰማል አባታችን 2:10 😊
@MaryamAbdullah-v6r
@MaryamAbdullah-v6r 2 ай бұрын
👍
@user-oo5gp8sr1j
@user-oo5gp8sr1j 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😍😍😍🙏🙏🙏
@moges0716
@moges0716 2 ай бұрын
መረጃ አይናቅም ነገር ግን ያሉት ሁሉ ከልሆነ መልስ ለመስጠት ተዘጋጁ በ2015 ብዙ ነገር ይሆናል ብላቹን ነበር አልሆነም አሁን ደግሞ በ2020 ማለት ጀመራቹ 2020 በማሰብ ሳይሆን ዕለት ዕለት መዳናቹን ፈጽሙ ይለናል መጽሐፉ ቅዱስ አበቃ።
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 2 ай бұрын
waaqayyoo teessoo hafee itti sif yaa guutuu.motummaa isn yaa dhalchiisuu.barruu harkaa keenyaa keessaan osoo hin xuqiin galmaa samii dhugaa motummaa ishee jijjiiraaf ameen.
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 2 ай бұрын
ዋይኤምኤ
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 2 ай бұрын
ከደብረዘይት
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 2 ай бұрын
ከደብረዘይት😊
@zhsh3178
@zhsh3178 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ልቦና ይስጠን በፆለትወት ያስቡን❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaMuleta-g3j
@GirmaMuleta-g3j 2 ай бұрын
Egiziabehar yemisgen
@tedamy1698
@tedamy1698 2 ай бұрын
እልልልል.... እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraasd3326
@zahraasd3326 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@TedyHabtemariam
@TedyHabtemariam 2 ай бұрын
ይገርማል የሀገራችን ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@YobdarArega-l1i
@YobdarArega-l1i 3 ай бұрын
abatachin stelulin..
@alematkahsay-n6h
@alematkahsay-n6h 3 ай бұрын
long live our prophet
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 3 ай бұрын
አምላክ ሀይ አድነን ይቅር ብለን