Пікірлер
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ 16 сағат бұрын
እሙ ኢክራም እንደትነሽ የኔውድ ደምሬሻለሂ ጠንክሪ
@TouTobe
@TouTobe 16 сағат бұрын
መልሽ🎉🎉🎉🎉
@zuzuወሎዬ
@zuzuወሎዬ 16 сағат бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
@zwde-xk7zf
@zwde-xk7zf Күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እንዴት አለሸ እንኳን ሰላም መጣሸ
@fatumafatuma2392
@fatumafatuma2392 2 күн бұрын
አሰላሙአሌይኩምአሚንንንንን
@anwaradem7815
@anwaradem7815 3 күн бұрын
Aslam alikume werahmtolabi webrkato melsbi
@DejeneMedia152
@DejeneMedia152 4 күн бұрын
በተሰብ ነንኮ አሙ ሰብ መልስ ስላልሽ
@ZDEAbdu
@ZDEAbdu 4 күн бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ ማሻላህ ያምራል በርች❤❤❤ደመርኩሺ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 5 күн бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤ማሻአላህነው ደስየሚልነው በርታ
@طيببا
@طيببا 6 күн бұрын
J
@طيببا
@طيببا 6 күн бұрын
🎉🎉🎉
@طيببا
@طيببا 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@meskermbajo
@meskermbajo 6 күн бұрын
እንዴት ነሽ ውዴ በርቺ
@SumiWelloTube
@SumiWelloTube 7 күн бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። ለየትኛውም ታማሚ ቀልብ መዳኛውና መድሀኒቱ አላህን ማውሳት ነው።» 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
@አሙኢክራም
@አሙኢክራም 6 күн бұрын
جزاكي الله خير حبي🎉🎉🎉
@UmuHayateTube
@UmuHayateTube 7 күн бұрын
Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሚየ እያልንወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ ይውሀገራችን ንግግር በጣም ያሳዝናል እልህ በራህመት አይኑ ውይይት ያረብ
@MohammedAlshadadi-kv7hv
@MohammedAlshadadi-kv7hv 8 күн бұрын
لااله الاالله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم
@fatumafatuma2392
@fatumafatuma2392 8 күн бұрын
አሰላሙአሌይከም
@fatumafatuma2392
@fatumafatuma2392 8 күн бұрын
ማሻአላህ
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
@ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 8 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ ጎበዝ
@Cobtan77-7
@Cobtan77-7 9 күн бұрын
علمتني سوره يوسف ٠٠ ان المريض سيشفي 🙏 وان الغائب سيعود 🙏 وان الحزين سيفرح 🌹🙏🌹وان الكرب سيرفع ٠٠🤲 بإذن الله وان مع العسر يسرا 🙏
@abduytube8052
@abduytube8052 9 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እህት አይዞሽ በርች መልሽልኝ
@ቦርናገነቴዩቱብ
@ቦርናገነቴዩቱብ 9 күн бұрын
እሙየ ሀያቲ አህለን ውዲየ
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel 9 күн бұрын
ማን ነው 😂😂
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emuusman186
@emuusman186 9 күн бұрын
ዋሊኩምሰላመሸአላየኔዉድሲያምር❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ 10 күн бұрын
መልሽ ደመርኩሽ እሙየ
@tube962
@tube962 10 күн бұрын
እንኮን ደነ መጣሺ✍️
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 10 күн бұрын
🇪🇹🌹አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቶች ወንድሞች እንዴት አደራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ (አንብብ) በትናንት ጥፋታችሁ ዛሬ እራሳችሁን አትውቀሱ። ካለፈው ተማሩበት እንጅ አትፀፀቱበት። አጭርና ግልፅ ቃል ነው አትፀፀቱ። ገና ህይወትን ሳትረዱ፣ የዓለም አካሔድ ሳይገባችሁ፣ የሰው ባህሪ ሳይገለጥላችሁ ለፈፀማችሁት 🌺 ስህተትም ሆነ በሰዎች ለሆነባችሁ ነገር አትቆጩ። ፀፀት ሰውን ገድሎ እንጂ ሰውን አድኖ አያውቅም። በእርግጥ ሰውነት ደካማ ነው። የሆነውን ክፉ ነገር እያስታወሰ "ምናለ ባልሆነ" እያለ በማይሆን ምኞት ውስጡን ማስጨነቁ አይቀርም። ነገር ግን ሰውነትም የእራሱ ገዢ እያለው "ሰው ነኝ፣ ድካም አለብኝ፣ ይሔን መርሳት 🌺 አልችልም" እያላችሁ ዳግም ማንሳት የማትችሉትን ሸክም እራሳችሁ ላይ መጫናችሁን እስካላቆማችሁ ድረስ ህይወትን እንደ ህይወት መኖር አትችሉም። መራር እውነት አለ። እርሱም ምንድነው፦ "የትኛውም ቁስል በይቅርታ እንጂ በቂም አይድንም።" መምረጥ አለመምረጥ የእናንተ ድርሻ ነው። ለዘመናት ቂም በቀል 🌺 አዝሎ እየተፀፀቱ መኖር ህመም እንጂ ፈውስ ሆኖ አያውቅም። ስለምን ነፍሳችሁ ያለልክ ትጨነቃለች? ስለምን ሰውነታችሁ ከሰውነት ተራ ይወጣል? ስለመን ለዘመናት ከፈጣሪያችሁ ጋር ተቃርናችሁ ትኖራላችሁ? ስለምንስ እራሳችሁ ላይ ጨካኝ ትሆናላችሁ? ፀፀታችሁን ባበዛችሁት ቁጥር ሰላም እየናፈቃችሁ ይመጣል፣ እለት እለት 🌺 የቁጭት ህይወት በኖራችሁ ቁጥር መረጋጋት ይሳናችኋል፣ ሁሌም በትናንት ትዝታ ውስጥ ከሆናችሁ እያያችሁ ዛሬ ያመልጣችኋል። አሁን አዲስ ህይወት መጀመር ካለባችሁ አሁኑ ጀምሩ፣ አሁን ተጨማሪ ስራ መስራት ካለባችሁ ስሩ፣ አሁን መማር ካለባችሁ ተማሩ፣ አሁን ማቆም ያለባችሁ ግንኙነት ካለ አቁሙ። በተቻላችሁ መጠን በኃላ 🌺ከሚፀፀት ሰው አሁን የሚጠበቅበትን አድርጎ ሃላፊነት የሚወስድ አይነት ሰው ሁኑ። ፀፀት ለዘመናት ምንም ያለፈን ነገር ቀይሮም አስተካክሎም አያውቅም። የፀፀት መጨረሻ የበዛ ሀሳብ፣ ጭንቀት፣ ህመም፣ እረፍት አልባነትና እራስን መጉዳት ብቻ ነው። አሁን ምን ማድረግ ትችላላችሁ? በእጃችሁ ላይስ ምን አለ? 🌺ትናንት ባለማድረጋችሁ እየፀፀታችሁ ያለ ነገር ኖሮ አሁንም መደረግ ከቻለ አሁኑኑ አድርጉት፣ መደረግ ካልቻለም መፀፀታችሁን አቁሙና ሌላ ማድረግ ወደምትችሉት ነገር ፊታችሁን አዙሩ። አንተ በፀፀት ውስጥ ስትዳክር ጊዜ ቆሞ አይጠብቅህም፣ አንተ አንድ ስለሆነ ጉዳይ ስታብሰለስል ውስጥህ የሚፈልገውን ሰላም አያገኝም። 🌺ብዙ መለወጥ ያለባቸው ጉዳዮች ካሉ አንተ ሳትሞክር ጊዜ በራሱ አይለውጣቸውም። የመጨረሻ ያለህ አማራጭ አንድ ነው። ከማሰብ፣ ከመጨነቅ፣ አስሬ እቅድ ከማውጣት፣ ብዙ ሰዎችን ከማማከር ጀምሮ ማሳየት። ህይወት አንድ ነች፣ የምትኖረውም አንዴ ነው። የገባህን በገባህን ልክ መኖር ካልቻልክ ብዙ ነገር ታጣለህ፣ በእራስህ 🌺 ታዝናለህ፣ ታፍራለህም ጭምር። ባለፈ ነገር አሁን አትፀፀት፣ ወደፊትም የሚፀፅትህ ነገር እንዳይኖር ማድረግ ለምትፈልገው ነገር ሃላፊነት እየወሰድክ ማድረግህን ቀጥል፣ እየወደክ እየተነሳህ፣ እያጠፋህ እያለማህ፣ እየተሳሳትክ እያረምክ ተማር። የተግባር ሰው በመሆን ውስጥ መገንባት ያለብህን ማንነት 🌺 ከመገንባት ወደኋላ እንዳትል።ውብ እና ያማረ ጊዜ በያላችሁበት።💐💐11🇪🇹🌺🇪🇹🥀🌹👏👍👍👍👍👍
@tube962
@tube962 10 күн бұрын
አስላምዋልውይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኮን ደነ መጣሺ👌
@hikitube96
@hikitube96 11 күн бұрын
ASELAM ALEYKUM WERAHMETULAH WEBEREKATU AHLN MASHA ALLAH ARIF KOYTA NEBER BERCHILGN❤❤❤❤❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 11 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላም ላች ይሁን የው ነት በጣም ግሩም ነው እናም ሰላምና ፍቅር ያብዛለን ❤❤
@مجول-ق9س
@مجول-ق9س 12 күн бұрын
ام إكرام افتحي بث لو سمحتي
@አሙኢክራም
@አሙኢክራም 12 күн бұрын
طيب حبيبتي🌹🌹
@መኪያMakyYOuTube
@መኪያMakyYOuTube 12 күн бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህማቱለህ ወበረከቱ አህለን ውድ እንዴት ነሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ሰብ መልሻለው
@አሙኢክራም
@አሙኢክራም 12 күн бұрын
የኔ ወድ🌹🌹
@አሙኢክራም
@አሙኢክራም 12 күн бұрын
ወአሊኩም ሰላም
@ghgj995
@ghgj995 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@مجول-ق9س
@مجول-ق9س 12 күн бұрын
ام إكرام مته تفتحي بث ❤❤🎉🎉
@አሙኢክራም
@አሙኢክራም 12 күн бұрын
السلام عليكم كيفك يا سابي عندي الساعه كم تبي البث قولي لي🎉🎉❤
@مجول-ق9س
@مجول-ق9س 12 күн бұрын
@አሙኢክራም عل رحتك ام إكرام العسل مت تفتحي انتي
@Makiya-r5zyoutube
@Makiya-r5zyoutube 12 күн бұрын
አሳላሙ አላይኩም አህሌን ላዝህ ቤት ናድስ ናኝ ላይክ ግጡኝ
@ابراهيممحمودمحمدطراده
@ابراهيممحمودمحمدطراده 13 күн бұрын
من جاور سعيد يسعد 😮
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 13 күн бұрын
✍የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም!!! ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም አበባ ለራሱ ሲል አትፈካም ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣ ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር አንበላላ አንጠፋፋ እንተጋገዝ ሀሳብ የገባዉን አዳምጠው ያማከረህን መላ ስጠው ይቅርታ የጠየቀህን እለፈው ቸገረኝ ያለህን እርዳው በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው መልካምነትም መልሶ ይከፍላል ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው እኛ መሆናችንን እንወቅ፣ ፈጣሪያችን ከሰዎች ሁሉ መርጦ ችግረኛን ወደኛ የሚልከው ሊጠቅመን እንጂ ሊጎዳን አይደለም✅✅
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 13 күн бұрын
አሰላማሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ 🥀🥀🥀“ሁሉም ሠው ፊቱን ሲያዞርብኝ እሷ ግንበእኔ ፍፁም እምነት ነበራት” ይላሉ ረሱል (ﷺ)👆ረሱል (ﷺ) ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ምርጥነት ሲመሰክሩ መልካም ሚስት ቤተሰቦቿም ሆኑ የእሱ ቤተሰቦች እንዲሁም በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች በባሏ ላይ ቢነሱና መልካምነቱን ቢያጎድፉ ቢያስተባብሉ እሷ ከባሏ ጎን ሁና ታበረታታዋለች አይዞህ ትለዋለችምክኒያቱም ከእሷ የበለጠ ሰለ ባለቤቷ መልካምነት ማንም አያውቅምና ለዛ የመጣውን ሁሉ ከሱጋ ትጋፈጣለች እንጂ እጅ አትሰጥም የመልካም ሴት መገለጫውም አንዱ ለባሏ ታማኝና ታዛዥ ሚስት መሆን ነው።‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@Mameversatile
@Mameversatile 13 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@fatumafatuma2392
@fatumafatuma2392 14 күн бұрын
እደትነሽአብሺሪ
@fatumafatuma2392
@fatumafatuma2392 14 күн бұрын
አሰላሙአሌይኩምአብር
@የተንቢYouTube
@የተንቢYouTube 15 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@HAMEEDAL_OBAIDI
@HAMEEDAL_OBAIDI 15 күн бұрын
🌹🌹🌹
@nooralhouda686
@nooralhouda686 16 күн бұрын
🌹🌹🌹
@امل-ل3ي7ك
@امل-ل3ي7ك 16 күн бұрын
ዋዉ
@Awol-my4zt6mv3d
@Awol-my4zt6mv3d 17 күн бұрын
ሰላም አለይከም
@MohammedEndris-jy2tz
@MohammedEndris-jy2tz 17 күн бұрын
ማሻአላህ እደት እደናፈቀኚ❤❤
@HayatEndris-qe2cn
@HayatEndris-qe2cn 17 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉደ ማሻአላህ ለምለሙ አገራችን በርቺ ማማየ❤ሰብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉