Пікірлер
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 10 сағат бұрын
እንዳንተ ያለ የለም እና በቃሉ የጸና ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ ኣፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ልበ ሰፊ ታጋሽ ኣምላክ ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆራችን ኣልሰማንም ጠባቂ ኣለኝ የማይተኛ ቀን ከለሊት ጋሻ ለኛ ጨካኝ ኣይደል ወይ ምንቀኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ ለተጠማ የሂወት ውሃ ለቆዘመው ነው ፍስሃ የዘልአለም ሰላም ደስታ የተሰዋው በጎልጎልታ
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 10 сағат бұрын
እንዳንተ ያለ የለም እና በቃሉ የጸና ኪዳንህን ጠባቂ ነህ እንደ ኣፍህ ትሆናለህ ለስምህ ይሁን ምስጋና ምስጋና እንዳንተ ያለ የለምና ልበ ሰፊ ታጋሽ ኣምላክ ቋሚ ወዳጅ በላይ ከእናት እንዳንተ ያለ አላየንም በጆራችን ኣልሰማንም ጠባቂ ኣለኝ የማይተኛ ቀን ከለሊት ጋሻ ለኛ ጨካኝ ኣይደል ወይ ምንቀኛ ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 Ай бұрын
ልዩ መዝሙር
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Ай бұрын
YEGZABHER KAL HULU TAMAGN NEW. .Tsento mekom -EYESUSIN eyemeselu eyetelewetu yalemakuaret madeg. Amen yihunlin. Agerachin Besemay new.
@hanatolina566
@hanatolina566 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችው❤
@asnakechmengesha4319
@asnakechmengesha4319 2 ай бұрын
አሜንንን❤
@asnakechmengesha4319
@asnakechmengesha4319 2 ай бұрын
አሜን❤
@vdbdhdu9904
@vdbdhdu9904 4 ай бұрын
Amen Amen
@followjesus2058
@followjesus2058 4 ай бұрын
Where is the adders of the church please or contact number we are willing to come worship tomorrow
@hebretchurchkenya
@hebretchurchkenya 4 ай бұрын
AIC Church Ngong, Ndemi Road, Nairobi, Kenya. Sunday Service starts at 2pm local time.
@hallelujahamen2248
@hallelujahamen2248 4 ай бұрын
Burtiye yebareki🙌🏾
@Abity-911
@Abity-911 4 ай бұрын
Zemenish begeta sim yibarek ❤
@bellenshiferan77
@bellenshiferan77 4 ай бұрын
Wow Geta yebarkesh❤
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 4 ай бұрын
ፈቀቅ ያድርግህ አሜንንንን
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 5 ай бұрын
ዶር ያሬድ ይህን ኮሜንት የሚያነበው ሰው እንዲማርበት እጽፈዋለሁ ከዛሬ አራት አመት በፊት በስደት ናይሮቢን በረገጥኩበት ሁለተኛ ሳምንት ላይ የህብረትን ቸርች ሰው ጠቁሞኝ መጣሁ እና በመጣው ቀን እጂግ በልብ ሀዘን ግራ በመጋባት ነበር ቸርች ውስጥ የተቀመጥኩት ያኔ የእግዚአብሄርን ቃል ያካፈለው በምህረቱ ዶ/ር ያሬድ ነበር ስለ አብርሀም ዘፍጥረት ላይ ያለውን ነበር ስለ እኔ የሚያወራ እስኪመስለኝ ድረስ ከነበርኩበት ሀዘን ጥያቄ ወጣሁ ያን ቀን ነበር የተዋወቅኩዋቸው ያኔ ለምሳ ቤታቸው ወሰዱኝ ከዛ ቀን ጀምሬ ከናይሮቢ እስከምወጣ ድረስ ጃየ እውነተኛ እህት ዶር ያሬድ እውነተኛ ወንድም ያለስስት ውስጡ ውስጥ ያለውን የክርቶስን ህይወት ያካፈሉኝ በብዙ የክርስቶስን ህይወት አይቼባችዋለሁ ህይወቱን የሚሰብክ የፍቅር ልብ ያለው ቤተክርስቲያንን የሚያፈቅር መልካም መሪ ነው ዶክተርየ እነ ጃየ❤❤ሁልግዜም እወዳችሆለሁ
@Mesgu-r4k
@Mesgu-r4k 5 ай бұрын
GOD bless you ❤
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶክተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@yeshiethiotube3002
@yeshiethiotube3002 7 ай бұрын
Wow wosiye, Ye Egziabeher moges banchi lay new, kezih Belay tsegaw yibzalesh yichemerelsh, lemlemilegn wed ehete😇😇🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@YUyu-tu3vy
@YUyu-tu3vy 9 ай бұрын
Tebark wendema
@YUyu-tu3vy
@YUyu-tu3vy 9 ай бұрын
ተባርክልን አምላኬን ስላንተ አመሰግነለው ኑርልን
@admasmitachew131
@admasmitachew131 9 ай бұрын
ቄስ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ❤
@alemtadesse7797
@alemtadesse7797 10 ай бұрын
Elelelele Elelelele Amen 👏 🙏
@asratbarda1054
@asratbarda1054 11 ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን ከእናንተ አንድ ስውን ማግኘት እፈልጋለሁ
@hebretchurchkenya
@hebretchurchkenya 9 ай бұрын
@admasmitachew131
@admasmitachew131 11 ай бұрын
ወይ አስተካክሎ አይዘምር፤ ወይም ...... ሁለቱ መሃል" 😆😆
@admasmitachew131
@admasmitachew131 11 ай бұрын
"የበጉ ደም ያስመለጠን ከዘላለም ጥፋት ነው" ተባረክልኝ ፍቄ❤
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
ወንድሜ ዶር ያሬድ የምትኖርበትን የምትሰብክ የእግዚአብሄር ባሪያ
@ermiasgetachew6426
@ermiasgetachew6426 Жыл бұрын
Praise God, God bless you. I am really blessed with this song.
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
ዶ/ር ያሬድ ትሁት የእግዚአብሄር ባሪያ ከእናንተ ጋር በቆየሁበት ግዜ እየሱስን ያየሁብህ ወንድሜ ለእግዚአብሄር ቤት ያለህ ፍቅር እና ክብር ጥንቃቄ ያስደንቀኛል ተባረክ ያብዛልህ ይጨምርልህ
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
ተባረኩ እየሩየ ያብዛልሽ
@lidiaelias25
@lidiaelias25 Жыл бұрын
እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@Zenabua
@Zenabua Жыл бұрын
Amen 🙏 inde Egzabher yale manim yelem. Inimenew Inamlikew.
@edenmarkos6283
@edenmarkos6283 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@degefasedoro8706
@degefasedoro8706 Жыл бұрын
ድንቅ ዜማና ቅኔ የመልዕክቱም ጥልቀት የጌታን ባህርይ የሚያውጅ ነው ተባረኩልኝ!
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ተባረኩ። 1:35
@mahin.t3427
@mahin.t3427 Жыл бұрын
❤❤❤❤ Tebareku!
@mediaebise2100
@mediaebise2100 Жыл бұрын
God bless you man of God
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
ከብዙ አመታት በፊት "አናዌዛ" በሚል ርዕስ የወጣ ሌላ አልበም ነበር። ይህን ካሴት የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ። በኬኒያ ያላችሁ ቅዱሳን ተባረኩ
@christenedeborah3074
@christenedeborah3074 Жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@evamero8172
@evamero8172 Жыл бұрын
Tebarku ❤❤❤
@kasechshiferawe8937
@kasechshiferawe8937 Жыл бұрын
እህቴ ወሰን ጎበዝ በርቺ
@eskedaryifru8550
@eskedaryifru8550 Жыл бұрын
God bless you. What a great message 👏.
@mahedereselam5505
@mahedereselam5505 Жыл бұрын
የኔ እሕት የተባረክሽ ውስጥሽ ብዙ ጥበብ ያለሽ ለብዙ አስደናቂ ነገር ገና ገና እግዚአብሔር ባንቺ እደሚሠራ አምናለሁ ወስዬ በርችልኝ የኔ ውድ እሕት
@kidistadmasu3747
@kidistadmasu3747 Жыл бұрын
ዎስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ! ድንቅ መልክት ነው❤
@kidistadmasu3747
@kidistadmasu3747 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሺን ይባርከው እጂግ የሚደንቅ መልክት ነበር
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
ቅን የእግዚአብሔር ሰው ዶ/ር ተወልደ
@kidistadmasu3747
@kidistadmasu3747 Жыл бұрын
Amen❤
@SOLStudioCHANNELSolstudio
@SOLStudioCHANNELSolstudio Жыл бұрын
አሜን አሜን
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 Жыл бұрын
እግዚአብሄርን መምሰል ማትረፊያ ነው!!!!
@mubarekmursla9820
@mubarekmursla9820 Жыл бұрын
.Amennnnnnnn