Пікірлер
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 19 минут бұрын
K100 MENAMEN ENDE ENGLIZ AYSERAM KENEBEREGNE ALENGE YEBEJAL SEYUME,,🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤨
@stafesse
@stafesse Сағат бұрын
ፒያሳ የሰጡት ገንዘብ ቤቱን ለማሰርያ አይበቃም እና ለመንግስት ንገርልን ልማቱ ጥሩ ነው ገንዘቡ በቤት ክራይ ሊያልቅ ነው ???? የጉዳት ጉዳት ነው
@wosenemamo5669
@wosenemamo5669 2 сағат бұрын
ወያላ
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 сағат бұрын
የጨነቀ ከት ባድራ ለብሶ ማልቀስ
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 3 сағат бұрын
ስዩሜ የኦነግን ባንዴራ ለብሰህ ከች አልክ የኢትዮጲያን ባንዲራ የማጥፋት መሯጥ ዋጋ ያስከፍላል
@chekolewerkdebebe2184
@chekolewerkdebebe2184 4 сағат бұрын
ሰዩሜ ልክ ነህ የ ከንያ ጌቶ ክብራ ይባላል
@temesgenamlake
@temesgenamlake 5 сағат бұрын
ስዩም የምር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ግዜ ጠልፎ ያልጣለክ
@user-zy5we4by5g
@user-zy5we4by5g 6 сағат бұрын
አብቹ እየተገበራቸው ያሉ ሒደቶችና ክንውኖች በአካል እየተንቀሳቀሱ እየታዩና እየመሰከሩ በመሆናቸው እንካን ደስ አለን ደስ አላችሁ እያልኩኝ ስዩሜ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ አብቹዬም ጠሎቹም በአካል ማየት አይደል ድምፁም መንፈስ ያለበት ሰው የፈጣሪ ስም ሲነሳበት እንደሚፈራፈር ይንፈራፈሩ ምንም ማረግ አይችሉም ጠሎች እንግዲህ ምን ተሻላቸው ቻሉት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Galax77792
@Galax77792 7 сағат бұрын
አብይያችን ኑርልን❤❤❤
@Galax77792
@Galax77792 7 сағат бұрын
አብይያችን ኑርልን❤❤❤
@michalgebre1289
@michalgebre1289 8 сағат бұрын
ለናትህ ንገራት
@michalgebre1289
@michalgebre1289 8 сағат бұрын
የታላቅ ወንድምህ ስልጣ አደጋ ላይ ነው
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 8 сағат бұрын
Pan African television kwesi pratt jnr. full submission on Kenya and president ruto abrief discussion on you tube what happening in Kenya አንተ ጥሩ ነገር ስለምታሳየን ላንተም ጥሩ ነገር invite እናርግህ ለኛም ይጠቅማል።beyond finance bill
@michalgebre1289
@michalgebre1289 8 сағат бұрын
አባ ጨሜሳ
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 8 сағат бұрын
capable of running .war etc
@esayasmamo
@esayasmamo 9 сағат бұрын
❤❤❤
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 9 сағат бұрын
ስዬ የምድራችን እንቁ ነህ የተኛውም ትውልድ ያነቃህ ምርጥ መምህር
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew 9 сағат бұрын
የመቻል ቡድን በደርግ ጊዜ የሚለብሰውን ማሊያ ቀለም የሚያስታውስ ይንገረን ።
@aklile7691
@aklile7691 10 сағат бұрын
እባክህ አቶ ስዩም! Debt 'ዴት' ነው የሚባለው 'b' አትጠራም ትፃፋለች እንጅ።
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 7 сағат бұрын
ዴብት ለማለት ነው የሚቀለው ዴት አይደለም(date)ዴት
@aklile7691
@aklile7691 6 сағат бұрын
@@Belachewchaka-gw1jq Debit' 'ዴቢት' 'credit' 'ክሬዲት' ሌላ ቃላት ናቸው። ትክክለኛ አጠራሩ፣ 'debt' 'ዴት' ነው። ይህኛው 'date' 'ዴት' ሲሆን ደግሞ በአፃፃፉ ወይም ስለ ቀን ጉዳይ ወይም ደግሞ ስለ ከፍቅረኛ ጋር ቀጠሮ ጉዳይ መሆኑ፣ ከጉዳዩ አገላለፅ ይታወቃል።
@xFlavoriax
@xFlavoriax 10 сағат бұрын
በዝርፊያ በንፁሀን ነፍሰ ግድያ እህቶችን እናቶችን የሚደፍር ስርጭት የገበሬዎችን እህል በጥይት የሚያቃጥል። መሳሪያ የታጠቀው ፋኖ ሲያቅተው ከተሞችን በከባድ መሳሪያ የሚደበድብ ስልጣኔም ሆነ ሞራል የሌለው ሰራዋት በህዝብ የአንድ ሰው ስልጣን ጠባቂ የኦሆዴድ ስርጭትን ስም በመቻል ስም ለማንሳት መሆኑ ነው....? 🤔
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 3 сағат бұрын
የአብዬን ወደ እምዮ
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 10 сағат бұрын
❤❤❤❤
@chrisyab6066
@chrisyab6066 11 сағат бұрын
❤❤❤
@user-oo1ni8ex7y
@user-oo1ni8ex7y 12 сағат бұрын
ስዬ ግ ይገባሃል ይሄ ነዉ ክብር አቃጥላቸዉ ሻምበል ተስፋ ዬ ቱሉ ከሻሼ
@naliru6096
@naliru6096 12 сағат бұрын
ስለ ብድር የምትኩራራ ሃገር በዚህ ዘመን ብቸኛው የፈረንጅ ቅኝ ተገዢ ኢትዮጵያ
@naliru6096
@naliru6096 12 сағат бұрын
ስለ ብድር ደሞ ኢትዮጵያ በ ኬንያ ትሳለቃለችንዴ ስለ ባህር ኣትለፈልፍም እንዴ እኛ ኤርትራውያን ስለባህር ስትዘባርቅ በጣም ያዝናናላልና ያስቀናልም ጭምር ። የሶማሊያን ሉኣላዊነት ደፍራቹ እንደገባቹ ለምን ኤርትራን ድምበር ለመግባት ኣትሞክሩም ኣቅም ካላቹ ? የሚዘንብባቹ እሳት ታውቃላቹና
@user-yu3zi7cu6k
@user-yu3zi7cu6k 13 сағат бұрын
ስዩሜ የማያሳምን ነገርም እንዳለ አትርሳ❤❤
@user-sw6zp8vh6u
@user-sw6zp8vh6u 13 сағат бұрын
ቀላል ይፎግራል ይሄ ሰውዬ።የቢልየን ሊስት ዝም ብለህ ታነባለህ።አድማጭ ሊስቱን ሰማው አልሰማው ምን፡ያረግለታል የሆንል አሰለቺ።ROCኝ እንኳን ማወቅ ተስኖሀል።
@user-sw6zp8vh6u
@user-sw6zp8vh6u 13 сағат бұрын
ሰርዓት እንደሚቀየር 😂😂😂ፈራ ፈራ ተባ ተባ 😂😂😂ሰሞኑን መሀል ላይ ጣል ምታረግያት ነገር አለ ።የፈራሽው ነገር ሊመጣብሽ ነው ።እሸቱ የለ ምን የለ ያኔ
@user-kc1xe7ub2e
@user-kc1xe7ub2e 13 сағат бұрын
ምርጥ ሙሁር ገላጭ ተንታኝ
@gethab2306
@gethab2306 14 сағат бұрын
Thank you for a great insight!
@abchannel3712
@abchannel3712 14 сағат бұрын
Mastaweqiya beza
@samueldemissi1
@samueldemissi1 14 сағат бұрын
Thank you Siyum for your time and effort to explain Ethiopian current situation
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏🏿
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 14 сағат бұрын
Talking about Kenya and it's gov't system. Good to watch the latest revelation about Kenyan troops in Haiti by a wonderful guy from "uncaptured media" on Jimmy Dore show.
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 15 сағат бұрын
ቅሌታም አሁን የሺዋስ ስትል አይከብድህም
@yonasd64
@yonasd64 16 сағат бұрын
Syiume, I agree with most of your views and analysis except your dismissive comments against the Ethio Rail System. Mass transportation systems, like railway services, are integral to modern and large metropolitan areas worldwide, proving their efficiency and necessity. The primary issue with the Ethiopian Light Rail System stems from inadequate management practices, both in terms of business operations and traffic control. Addressing these management deficiencies will significantly enhance the system's performance and reliability, making it a more effective solution for mass transportation needs. By implementing robust management strategies, we can ensure that the Ethiopian Light Rail System meets the high standards seen in successful transit networks globally.
@QnSha1
@QnSha1 16 сағат бұрын
DMC’s commercial is way too loud. It makes me want to turn it off.
@demose255
@demose255 16 сағат бұрын
The prime minister apologized for the inconvenience he caused but kicking people out of their houses shouldn’t be minimized to inconvenience. That’s lawlessness and dictatorship. If he doesn’t respect property rights, that will end this regime.
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp 15 сағат бұрын
Property rights, ha? Admiring your sophistry there...... GOLD-en Rules, not gov't.s.... Fun Fact: when money rules there is no gov't to be overthrown 😁
@ermiashaileselassie9001
@ermiashaileselassie9001 16 сағат бұрын
የጫት ትል አድር ባይ ሆድ አምላኩ!!!!!
@ermiashaileselassie9001
@ermiashaileselassie9001 16 сағат бұрын
አንተ የትግራይ ሕዝብ ጥላቻ ሲጥ አርጎ ሊገልህ ነው አባቴ
@derejemammo2351
@derejemammo2351 16 сағат бұрын
ከትግራይ ህዝ🎉ብ ጋር አታገናኝ፣ የስዩም ትችት/ነቆራው እስር ቤት ካሰቃየው እና ከገረፈው ወያኔ ጋር እንጂ። አስተውል!
@jabubeker
@jabubeker 17 сағат бұрын
ኢሳዎች (ሶማሌዎች) በኢትዮጵያ የሚያካሄዱት የመሬት መቀራመት ወረራ ለማሳካት የሚጠቀሙት ሃይልና መሣሪያ ነው። ባጭሩ ጦርነት ነው። ነገር ግን አንዳንዴ የተለያዮ ተክቲኮችንና ቋንቋዎችን ሰቀያየሩ ኖሯል። ሰሞኑ ደግሞ አዲሰ ቋንቋና ሥልት ሰጠቀሙ እያየን ነው። ራሳቸውን በጣም የተበደሉና ከአካባቢያቸው በሃይል የተፋናቀሉ ተፈናቃዬች አርገው በማቅረብ፣ "ወደ ቀያችንና ቤቶቻችን መመለሰ እንፈልጋለን" እያሉ ሰደጋግሙ ይታያሉ። አዋጪ የወቅቱ ዜማ እሱ ሰለሆነ አንግቡት ተብለው እንደተመከሩ በግልጽ ይታያል። መካሪዎቻቸው እነማን እንደሆኑ መገመትም አያዳግትም። " ሲፈረምም ሲፈርስም የነበረ" የተባለው አፍራሽና አፈናቃይ መልሶ የማሰፈር ሀላፊነት ከተሰጠው የምክሩ አገልግሎት ተሟልቶ ተገኘ ማለት ነው። ከላይ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ላስቀመጥኩት አባባል ኢትዮፎረምን እያመሰገንኩ ወደዋናው ጉዳይ ልመለስ። የዓፋሮች አቋም በአጭሩ ከዚህ እንደምከተለው ነው። 1. እነዚህ ሰዎች አፋናቃዮች ናቸው እንጂ ተፋናቃዮች አይደሉም ።ዓፋሮችን ከወጭ ሃይሎች በአገኙት መሣሪያዎች ከኤረር ጀምሮ እያፈናቀሉ የመጡ ወራሪዎች ናቸው። አሁን ሰማቸው የሚጠሩ 3 ቀበሌዎች የመጀመሪያው የማፈነቀል ሙከራዎች የተደረጉት በ1969 የሲያድ ባሬ ወረራ ጋር ተጣምረው ነበር። ሆኖም የሲየድ ባሬ ጦር ሰለተሸነፈ አልተሳካም። የተሳካ የማፈናቀል ዘመቻ የተካሄደው በወያኔ ተባባረነትና. ረቂቅ አሰተባባሪነት ነበር። የዓሰብ - አ/አ መነገድን አልፎ፣ የአዋሸ ወንዝን. ተሻግሮ. ማፋናቀል. ጀመሩ። - በ 2010ዓም ቀበሌዎቹን ወደ ሶማሌ ክልል ለመውሰድ ሌላ አዲሰ ጦርነት ሲከፈት አቶ አደም ፋራህና አቶ ሙሰጠፌ ሁኔታውን በክልል መንግሥት ደረጃ በጎባኤ ከማፅደቃቸው በላይ የሰለጠነ ጦርና ዘመናዊ መሣሪያ ከተለያዮ የሶማሌ ሀገሮችና ከጂቡቲ በመሰብሰብና በመላክ ጦርነቱን አፋፋሙ። የአፋር አርብቶ አደር እሰከ ዛሬ ደረሰ የሚገደለው በዛ መልክ በሚሰበሰብ መሳሪያ ነው። ይህን ሁኔታ ብቸኛ ወገናችን ለሆነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይበልጥ ግልጽ እንዲሆን ተጨማሪ ጥያቄዎችን ላንሳ። እንድህ ዓይነቱን ወረራ በሶማሌ የተካሄደው በአፋር ህዝብ ብቻ ነው ወይ? በአብዱ ኢሌ ጊዜ ወያኔ በልዮ ሁኔታ ባሰለጠነው እና በአሰታጠቀው የሶማሌ ልዮ ሃይል ከተለያዮ የኦሮሚያ አካባቢዎች እልፍ አዕላፍ የእሮሞ አርሶ አደርና አርብቶ አደር አልተፋናቀለም ወይ? አሁንም በአብዱ ኤሌ ዘመን ከጅግጅጋ የተባረሩት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያኖች ወደ ቀያቸውና ቤታቸው ተመልሷል ወይ ? የአፋር ህዝብ የተባበሩት የሶማሌ መንግሥታት የሚያደርሱበት ጭፍጨፋና የኢትዮጵያን መሬት በጉልበት ኦየተወሰደበት መሆኑን ለኢትዮጵያ ህዝብ አደርሱልኝ ይላል።
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 17 сағат бұрын
ስዩሜ በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimimulu2295
@mimimulu2295 17 сағат бұрын
አበሳው ሰየሜ አይ እውቀት ተበረክ❤🎉❤🎉❤🎉
@tessemagetachew8405
@tessemagetachew8405 17 сағат бұрын
Source?
@mekke6544
@mekke6544 17 сағат бұрын
DMC አፓርታማ ዎች በቂ ሊፍት እንዳላቸው እርግጠኛ አይደለሁም።ይህን ያህል ፎቅ ቤቶች ካለሊፍት በደረጃ ተወቶ አይቻልም።ቅዲማ ሊፍት በጣም አስፈላጊ ነው።ከአደጋ ጊዜ መውርጃ ደረጃዎች በየአቅጣጫው።Sefty first!!!
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 17 сағат бұрын
Mekelakeyachen meketachen ye ethiopia kurat ke gegena gegena tebebegna meriyachen gar wedefit
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 17 сағат бұрын
It's a scam. You can't cover the real truth.
@beheya
@beheya 17 сағат бұрын
የከተማውን ባቡሩ ፕሮጀክት የመራው ዶክተር ኢንጂነር ነኝ ተብዬ ኢንተርቪው የሚያረገው ጠፋ!?
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 17 сағат бұрын
Seyoume aba mela mertu ethiopiawi yemetasetemeren ye metanekane nurelen tebebegnawe meriyachen Dr Abey ke ene kabinew wzo adanech gegenachen ke ene halafiwochu Addis Ababa berehan aderegachehu edeme zemenacbehun ye Ethiopia amelak berehan yaderegelachehu Gena Gena mela Ethiopian yalemalu betena beselam yenurulen,kefu ayagegnachew