Пікірлер
@nathnaelsisay6202
@nathnaelsisay6202 2 сағат бұрын
But Palestine is not free. It is true Yasir Arafat is a commendable leader but alas Palestine has never been free
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 4 сағат бұрын
ታላቅ ውሸት ።
@kessuma76
@kessuma76 4 сағат бұрын
ዛሬም በየመኖርያ መንደር ውስጥ የሽንት ቤት መምጠጫ ተስሸርካሪዎችና ነዳጅ ጭነው ዘይት የሚያንጠባጥቡ፣ የተበላሹ ተሽከርካሪዎች በየደጃችን ላይ በየመንገዱ ሲጠገነኑና አካባቢያችንን ሲበክሉ እየዋሉ ያድራሉ፤ ህገወጥነቱ የውድቅዳቂዎቹ "ደንብ አስከባሪዎች"ን ኪስ ማዳበርያ ሆነ። እኛ ታድያ ድሪባ ኩምሳን ጠቅሰን አዳነች አቤቤን ዘነጋን። ለነገሩ ወደኋላ ያለውን ታሪክ ደቋሾች እንጂ ወደፊት የማየት ስብዕና የተነፈግን የተረገምን ፍጡራን ነው እኮ!
@SeidYesuf-ue8ky
@SeidYesuf-ue8ky 4 сағат бұрын
አሜሪካ ራሷ ዋና የአለማችራሷ አይደለች እዴት ነው አሸባሪን እዋጋለሁ የምትለው የአለም ህዝብ ከነቃ አለምን ሳታጠፋው እጥፋትን አሸባሪ እሷ
@Batl.14
@Batl.14 5 сағат бұрын
ይህ ሚድያ ያለ አብዱ ሰመድ ምንም ነው አብዱ ለቢቢ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን🥰 አብዱ ሰመድ ደብል ስም ነው ያለህ?
@MohammedHussen8ol4e
@MohammedHussen8ol4e 9 сағат бұрын
🎉🎉🎉
@zakahmed4870
@zakahmed4870 11 сағат бұрын
Abdusemed you are best
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 11 сағат бұрын
የታላቁ የንጉሣችን የአዛውንቱ ግፍ ነው ይኸው ሃምሳ አመት ሙሉ የደም ጎርፍ እልቂት ጦርነት ድርቅቅቅቅ የፈረንጅ ስንዴ ለማኝነ የአረብ ገረድነት ነው ያተረፍነው!! ቆሻሾች ኡቲዮጲያ እንደ ሃገር ለነገሥታቱ ቤተሰብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው! የተረገመች ሃገር እና የተረገመ ሕዝብ
@Amhara-Ethiopian
@Amhara-Ethiopian 11 сағат бұрын
በ navy china ናት አንደኛ ፤ China has the largest navy with 730 military vessels, followed by Russia with 598 and North Korea with 519. The United States comes in fourth with 484 naval vessels. Navies can have different functions, such as power projection, territorial defense, and maritime security.
@ameenameen6123
@ameenameen6123 12 сағат бұрын
Bravo America👍🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@CCRUUS
@CCRUUS 12 сағат бұрын
ኣባይ ወንዝ ሀደህ አዛ ኣዲስ ወደብ ስራ። ከኮሎኖዝም በፊት ኣፍሪካ ኣገር ኣልነበረም.፡ 3000 ሺ ውሸት ጠጥተህ ተኛ።
@fikrusime1217
@fikrusime1217 14 сағат бұрын
BE ELALU ENDISEMT YIMEDEREGIBET MESARIYAWOCH ALU!!!!!!! NO DIFFERENCE
@ma9546
@ma9546 16 сағат бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤
@momaumabubekrmom5033
@momaumabubekrmom5033 18 сағат бұрын
አላህ ያጥፍቸው ያረብ ይሄ ሁሉ መአት በነሱ ነው የሚዘንብብን
@user-sx5vf3tf2f
@user-sx5vf3tf2f 19 сағат бұрын
እረ አብዱ አንተ ብቻ ስራልን እየጠፋህ ነው ❤
@Anjelo236
@Anjelo236 20 сағат бұрын
#well_come_my_best_brother_Abdulsemed_Mohammed_thanks_for_sharing_❤❤❤❤❤
@shewamy3566
@shewamy3566 20 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@EmmanuelGodwithme-cs1sw
@EmmanuelGodwithme-cs1sw 21 сағат бұрын
እባክህ አብዱልሰመድ ፁሁፉን ማንም ያዘጋጅ ግን አንተ ሁሌም አቅራቢ ሁንልን አንተ ከሁሉም ትለያለህ ይህ ደግሞ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋህነው በተረፈ ስለ አሜርካ ትንሽ ልበል አሜርካ የአለማችን ደም መጣጭ አውሬናት አበቃሁ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 22 сағат бұрын
እውቀታቸው የስራፈጠራቸው ድንቅ ነው ክፋታቸውም እንደዛው ሀብታቸውም ከሚስኪን ሀገራት ዘርፈው የሰበሰቡት ነው እያንዳዱ ሀብታቸው የሚስኪኖች ደም አለበት።
@user-ro9ky8zs3y
@user-ro9ky8zs3y 22 сағат бұрын
Abdu tentaneh yemchegal demsehm endezaw
@kemaltabessekemaltabesse4567
@kemaltabessekemaltabesse4567 22 сағат бұрын
Wnen you read the news i enjoy and listen the whowule history untill end you finish selam Abdule Semed!
@jemalhasen3388
@jemalhasen3388 22 сағат бұрын
Best ❤ betam temchegnaleh bro
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን አብዱሰመድ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤
@birukfanose435
@birukfanose435 23 сағат бұрын
11 ዱ ትልልቆቹ 18000m2 ከሆነ 20 ዋቹ = 36000 m2 ማነስ አለባቸዉ (መርከቦቹ) ስፋት
@yohannesyenealem3447
@yohannesyenealem3447 23 сағат бұрын
አብዱል ሰመድ መሀመድ የማይሰለቸው ጋዜጠኛ 😊
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 23 сағат бұрын
Well come❤
@markenante1035
@markenante1035 Күн бұрын
ቆሼ ተደርምሶ እነዚያ ወገኖቻችን ሲያልቁ ምንም ያልተነፈሣችሁ ዛሬ ቢያንስ እንኳን ተተኪው ትዉልድ ንፁ ነገር ያያል በየመንገዱ የነበረው ቆሻሻ የአፍንጫ ሣይነስ ያመጣ ነበር እራስ ምታቱ ስንቱ ይወራል ሁሉንም ነገር በመጥፎ አትውሰዱት መልካም ሲሠራ ማመስገን እንልመድ መልካም ያልሆነ ነገር ደግሞ ሲታዩ ውቀሱ ፈርዶብን ሁሌ መጥፎ መጥፎውን ማውራት ለምዶብናል ያለመታደል ነው ሁሉም ነገር መነሻና አለው ሁለት እግር አለኝ ተብሎ በአንድ ጊዜ ሁለት ዛፍ አይወጣም እባካችሁ ምሬት ምሬትን ያመጣል .
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 Күн бұрын
ድል ለፋኖ!!
@afomimichael-1176
@afomimichael-1176 Күн бұрын
We love your true story
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 Күн бұрын
የቀኝ ገዥዎች ችሎት አስፈፃሚ አሜሪካ ነች
@muzikawiyan
@muzikawiyan Күн бұрын
ኢስራኤል ለዘላለም ትኑር 🇮🇱
@Barbarose_skbbr
@Barbarose_skbbr Күн бұрын
ይሄንን ፊልም አይቼው ወድጄዋለው ✌️
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 Күн бұрын
Selame wude Ye salon KZbin azegajoch enansegnale ❤️💐💐🥀🌹🥀🌹🥀🌹
@EbrahimMaru-dx8iw
@EbrahimMaru-dx8iw Күн бұрын
ኧረ አብዱሴ አንተ ካልሆንክ ምንም ፕሮግራማችሁ ሊጥመኝ አልቻለም WoW አንተ ትለያለህ I respect 🙏 you bro
@user-yl5ss4qg7z
@user-yl5ss4qg7z Күн бұрын
ሁሉም:ጸረ:ኢትዮጵያና:ጸረ:አማራዎች:ናቸው:ትግሬ:ትግሬ:ነው:ስለዚህ:ገና:በቀይ:ባህር:ዉሃ:ተጠርገው:ይጠፋሉ
@henokkibreab5690
@henokkibreab5690 Күн бұрын
ጀማል ያሲን አስመራ ተወልዶ አደገ እንጂ ኤርትራዊ አይደለም ተሳሰተሀል
@eliasson3889
@eliasson3889 Күн бұрын
አይ ኢትዮጵያዊያን! ጀነራል ሓየሎም እኮ ሰው ነው! እንደ ኑክሌር መሳርያ ከጦርነቱ በፊት ሻብያ አስገደለው ጀነራል ሓየሎም ተብሎ ይወራል እንዴ?
@YassinJemal-jl8of
@YassinJemal-jl8of Күн бұрын
❤❤❤❤አብድሰመድ
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tessfayared110
@tessfayared110 Күн бұрын
የሀየሎም የሞሞት የመደባበቅ ከሻእብያ ጋር ሊሎኩሱ ላሰቡት ጦርነት መጠቀሚያ አደረጉት ሀየሎም በህይወት የመኖር ላሰቡትም አላስፈላጊ ጦርነት በሱም በጦሩም የሚፈጥረው ልዩነት ስላሰጋቸው ገለው ገዳይ አዋለዱለት
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 Күн бұрын
❤❤❤
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 Күн бұрын
❤❤❤❤
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 Күн бұрын
Wow, የሚገርም ዘገባ!!
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Күн бұрын
በሚገርም ሁኔታ የሃየሎም አራእያ ዘመዶች አንድ እህቱ ቀጨኔ ህፃናት አምባ ያደገች ሲሆን ትልቋ ደግሞ የደርግ የፖሊስ ሻለቃ ነበርች ምን ስለሃየሎም የሚያውቁት ነገር አልነበረም እናትና አባት የላቸውም ውንድማቸው ኑሮ አልሳካ ስላለው ወንበዴ ሆነ
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Күн бұрын
አትቀባጥር ስለቤተሰብ አንተ ምን ታቃለህ በደንብ ነው ስንት እህት አለው ❓
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Күн бұрын
እ፣አ ዩሃንስ ቤተክርስቲያን አቅራቢያ ነው አሁን ያሉት ትልቋ ስራውን ከሃየሎም በኃላ ትታ ለጁንታ ስታጎብድድ ነበር ትንሿ ጴንጤ ናት ድሮም ፖለቲካ አይመቻትም ባለትዳር የሁለት ልጆች እናት ሄናለች አንድ ባላሃብ አግብታ ትኖራለች ሄድና ማንም ያሳይካል
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Күн бұрын
@@hannujonur1095 ሲጀመር እኔም ቤተሰብ ነኝ የመጣልህን አትቀባጥር ቤተሰባችን ውስጥ የጴንጤ እምነት ተከታይ የለም ቤተሰብ ባልሆን በወሬ ብቻ አምንህ ነበር
@IMJ-lc9zp
@IMJ-lc9zp Күн бұрын
አይተ ክንፈን የገደለው ሻለቃ ፀሀዬ ነው፤ሻለቃ ፀሀዬ ትምህርቱን ከ8ኛ ክፍል ያቋረጠ ነበር በአንድ መድረክ ላይ ክንፈ ሻለቃ ፀሀዬን የአንዳንዶቻችሁ ዲግሪ መመርመር አለበት በማለት በሰው ፊት ስላዋረደው ገደለው ብሎን ነበር ተስፋዬ ገ/አብ
@awolSeman
@awolSeman Күн бұрын
ፓለቲካ አልወድም ቆሻሻ በሰዉ ህይወት ሚጫወት ባለጌ ነገር ነዉ ግን በሆነ አጋጣሚ ስለ ሀየሎም አርአያ ታሪክ ማወቅ ችያለዉ እዉነት እንደ ሀየሎም ጀግና እንደሱ ቆራጥ አለ ብዬ አላምንም ግን የኛ ሀገር እዉነተኛዉን ሳይሆን ምንፈልገዉን ብቻ ጀግና ብለን እንጠራለን
@AddisuGebretsadik
@AddisuGebretsadik Күн бұрын
እውነት ነው መረጃን በተረጋጋ አደበት ለጆሮ በምመች መልኩ ነው የሚታቀረበው!!! ወድጀዋለሁ!!
@amanayele3733
@amanayele3733 2 күн бұрын
Abdulsamed አንተ ብቻ ተርክ እባክህ ሁሌም።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 күн бұрын
ቻይና በቅርብ ያሉ የቀድሞ ግዛቶቿን መረከብና በሥሯ ማድረግ የግድ ነው።
@user-cx4nr1og1k
@user-cx4nr1og1k 2 күн бұрын
ቆሞ ቀሮች አልቅሱ