ጽርሐአርያም
8:08
2 ай бұрын
የበገና ምርቃት
0:13
4 ай бұрын
Пікірлер
@mulugetagetnet-s7m
@mulugetagetnet-s7m 2 күн бұрын
ቁጥሩን ብትፅፍልን
@DaniLove-zt9hh
@DaniLove-zt9hh 8 күн бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@FetiyaSefaMohamed
@FetiyaSefaMohamed 18 күн бұрын
ኦላይን መማር ይቻላል
@tamyemrie21
@tamyemrie21 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልንመምህር
@tsionag946
@tsionag946 25 күн бұрын
❤❤❤
@anmutenawgawkassie7404
@anmutenawgawkassie7404 Ай бұрын
selam
@aberashasrat5362
@aberashasrat5362 Ай бұрын
Agere,,selamec,yebeza
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 Ай бұрын
መዝሙሩ ቢቀርና መልዕክቱ ብቻ ቢተላለፍ ምናለበት?
@YesIAm-m2t
@YesIAm-m2t Ай бұрын
አሜን ማራናታ
@UaeAjman-yd5kv
@UaeAjman-yd5kv Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@meskerem6234
@meskerem6234 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Aryam21_Media
@Aryam21_Media Ай бұрын
በርቱ አገልግሎታችሁን ያስፋልን
@MikiyasKibeb
@MikiyasKibeb Ай бұрын
መምህር እንዴት ነዎት ከእስቴ መካነ እየሱስ
@NoahGeresu
@NoahGeresu Ай бұрын
ክፍል 2 እፈልጋለሁ
@NoahGeresu
@NoahGeresu Ай бұрын
ክፍል 2 እፈልጋለሁ
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 ай бұрын
እንዴ ቅዱስ ቂርቆስ አርጓል እንዴ? አላዉቅም ነበር።
@HabtamuMalede-qx4fn
@HabtamuMalede-qx4fn 2 ай бұрын
ዋልድባ አብረታት የለም መምህር
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤
@alazarteshome4929
@alazarteshome4929 2 ай бұрын
ደስ ሲል በርቱ
@DawitAmare-d4w
@DawitAmare-d4w 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Tit-bv6pj
@Tit-bv6pj 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin Memihrachin
@AshaFerez
@AshaFerez 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@AshaFerez
@AshaFerez 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@TigistGirma-u6m
@TigistGirma-u6m 3 ай бұрын
የትነው
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 2 ай бұрын
ደብረ ታቦር
@KaseyGato
@KaseyGato 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድም
@SemreAbe-m9o
@SemreAbe-m9o 3 ай бұрын
ሠናይ ውእቱ
@Demisbegena-gz9fv
@Demisbegena-gz9fv 3 ай бұрын
የእግዚብሔር ቤተ ሰቦች በገና መደርደር ስለቻልን ብቻ የፈለግነው ዜማ/መዝሙር በገና ላይ አምጥቶ መደርደር የበገና ድምጽ የለውን የዜማ መልክ የተረዳነው አይመስለኝም ከበገናው በፊት የቅዱስ ያሬድን የዜማ ስልቶች፣ የዜማ ምልክቶች፣የሰዓታት ዜማ፣ የወረብ ዜማዎችን ፣ዘለሰኛና መዲና የተባሉት የዜማ አየነቶችን መማርና ማጥናት ያስፈልጋል። በገና የምታሰለጥኑ የበገና መምህራን የቤተክርስቲያናችን ዜማ ከቤተ ክርስቲያናችን ዜማ መሳሪያዎች ጋር እንዴት አስማምተን መገልገል እንዳለብን ትኩረት ሰጥተን ልንሰራበት ይገባል።
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@Aryam21_Media
@Aryam21_Media 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን፣ ስትቀርጹ አታንቀሳቅሱት
@AfewarkBelay
@AfewarkBelay 5 ай бұрын
ኧረ የታ ቲወድሮስሀ ፍቁር ገቢር ተገብሮ ነው
@ananiaabebe5458
@ananiaabebe5458 5 ай бұрын
eytebtse aschegrognal pls meftha kalew
@KdstErgete
@KdstErgete 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KdstErgete
@KdstErgete 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 6 ай бұрын
የእውነት ልብ የሚነካ ቅኔ ነው በገናህን እስኪ አውሰኝ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@TigstuTsegaye
@TigstuTsegaye 6 ай бұрын
Betam des yilal ayzuachu bertu eht wendmoche
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 6 ай бұрын
Enameseginalen
@YeshimebetGetaneh
@YeshimebetGetaneh 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@amaamm-hd8me
@amaamm-hd8me 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መማር እፈልጋለሁ ግን በገና አይገባም ካለሁበት❤❤❤
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 20 күн бұрын
በዉስጥ ይግቡ ቴለግራም ላይ 093240920 ካሉበት መላክ እንችላለን
@HaymanotAyalew-lm1co
@HaymanotAyalew-lm1co 6 ай бұрын
Egziabher yistln ❤❤❤
@FitsumNeguse
@FitsumNeguse 6 ай бұрын
በማርያም ቁጥሩን
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 6 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@NighistyTeklekidane
@NighistyTeklekidane 6 ай бұрын
Berektom naiabunedrias ayfelina ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen
@abityne1509
@abityne1509 7 ай бұрын
Kalhiwet yasemaln
@abityne1509
@abityne1509 7 ай бұрын
Kalhiwet yasemaln
@mekdistube
@mekdistube 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ይርጋ-መ3ጘ
@ይርጋ-መ3ጘ 7 ай бұрын
መሰልጠን እፈልጋለሁ
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 6 ай бұрын
Telegram ላይ ያግኙን 0913240920
@HaylemariamMekuannt
@HaylemariamMekuannt 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln endeenante Yale abatn egziabher yabzaln
@solomonbekele2042
@solomonbekele2042 7 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው። በርቱ❤❤❤። ግን የቀድሞ የአባቶቻችንን የበገና መዝሙራት በደንብ ደርስን መች ጠገብናቸው እንሱን የበለጠ ብንመረምር። የክራሩ አዘማመራቸው የራሱ ስልት ስላለው ቀጥታ ከነወዛቸው ስለማይገለበጥ ብዙ ነገር መቀየር ያስገድደናል። ግን በጣም በርቱ ዜማን በዚህ ልክ ተረድቶ ወደበገና መቀየር በራሱ ትልቅ ጥበብ ነው። በርቱልኝ ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያፅናችሁ
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Biniam-e1f
@Biniam-e1f 7 ай бұрын
የተበጠሰ ከር መቀጠል ይቻላል ወይ ? ክር በማይገኝበጽ አካባቢ ሌላ የክር ዓይነት መጠቀም የሚቻል ከሆነ ቢጠቁሙን ?
@MehalyeBegena
@MehalyeBegena 7 ай бұрын
የተመጠሰ አዉታር እንደ አስተምህሮ አይቻልም ነገር ግን ከችግር አንጻር እንጠቀማለን
@rchigal585
@rchigal585 7 ай бұрын
ኣነስ ምንም ቅኒት ክመፀለይ ኣይከኣልኩን ጢን ናበለ ኣዊኒ እዩ😔
@mekdistube
@mekdistube 7 ай бұрын
😍😍😍😍