Пікірлер
@NayoGetachew
@NayoGetachew 25 минут бұрын
ያማርኛ ፊልም እያያችሁ ጊዜአችሁን atabaknu
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 4 сағат бұрын
ይችን አርቴስት ስወዳት
@betelhemsolomon1652
@betelhemsolomon1652 5 сағат бұрын
yetediye enat silehonesh sayihon beewnet betam derbaba set nesh eniwedishalen
@betelhemsolomon1652
@betelhemsolomon1652 5 сағат бұрын
ufff huletachihunim betam ewedachuwalew
@betelhemsolomon1652
@betelhemsolomon1652 6 сағат бұрын
bakachu hulachinm tewahido yehonen egziabherin sinamesegen kibrun yiwsed ayibalem.egziabher yimesgen new mibalew.
@MekdesGetachew-t4d
@MekdesGetachew-t4d 11 сағат бұрын
የአንደኝአደኝ❤
@AntenehDudu-f6e
@AntenehDudu-f6e 11 сағат бұрын
Yoni ulem nugs new
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b 19 сағат бұрын
ቃልም ሁማንሄር ትጠቀማለች እንዴ😢
@marthamengesha2832
@marthamengesha2832 20 сағат бұрын
This is amazing interview you never had you guys. They’re so real
@Yegags
@Yegags 20 сағат бұрын
በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው ካራክተሩን በደንብ ነው የምትጫወቱት በቲክቶክ ተቆርጦ አይቼ መጣሁ የምር ተመስጬ ነው ያዳመጥኋቸው እግዚአብሔር ን የያዘ ቀና ብሎ ነው የሚሄደውበእምነታችሁ ያፅናችሁ
@bbgl5736
@bbgl5736 22 сағат бұрын
I wish youth my gf
@bbgl5736
@bbgl5736 22 сағат бұрын
ሂዊ የኔ ፍቅር ኡፍ ስወዳት
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom 22 сағат бұрын
❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 23 сағат бұрын
Feven, Metu, Hiwot, Marti, look alike, all beautiful in their own talents.
@rasalula1140
@rasalula1140 Күн бұрын
😂😂😂😂 አንቺ እና ያሴታ ሴት ባልሽ ኢየሱስ አታውቁትም አስመሳዮች
@makis1623
@makis1623 Күн бұрын
ታምራላችሁ ሁለታችሁም እወዳችሆለሁ 👌
@eyea7297
@eyea7297 Күн бұрын
ሂዊ አየር ውሰጂ ብቻሽን ብዙ አታውሪ በተረፈ ስለእምነታችሁ በግልፅ ማውራታችሁን ወድጄዋለሁ በተረፈ ግን ምንም ቁምነገር አላየሁባችሁም የባጥ የቆጡን ቀበጣጥራችሁ አለቀ
@martatiga6552
@martatiga6552 Күн бұрын
ትመሳሰላላችሁ by the way😍
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴቶች ሁለቱንም አደንቃቸዋለው!!!
@leeab4256
@leeab4256 Күн бұрын
ሒይወት ጌታነህ በጣም ነዉ ደስ የምትይኝ አድናቂሽ ነኝ።
@Faeza-i6g
@Faeza-i6g Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Күн бұрын
Huletachihunm ekulll bemibal dereja new yemewedachihu ❤❤
@Faeza-i6g
@Faeza-i6g Күн бұрын
ማሻአላህ መሥአኡደ አላህ ሀፊዝ ያድርግህ
@fikirtetegene-w7y
@fikirtetegene-w7y Күн бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ታስቀናላቹ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@MelatHailu-nm8yn
@MelatHailu-nm8yn Күн бұрын
bizu neger cut tedrgwal aa
@Meye_gebeye_wawa
@Meye_gebeye_wawa Күн бұрын
ለምን ኮፒ አታደርጉትም አሁንም እንዳይጠፋ
@rahelmersha5327
@rahelmersha5327 Күн бұрын
Ewodachihualehu❤ nurulgn 🌹
@HayatNigus-l6c
@HayatNigus-l6c Күн бұрын
Koy yalegebagi ye gela enat men huna motechi
@HayatNigus-l6c
@HayatNigus-l6c Күн бұрын
Koy ehhhh sewuye mechie nw teru huno mesera wyyyyyy😢😢😢😢😢
@senayitayele3991
@senayitayele3991 2 күн бұрын
You are lucky legocheshen bemasadegesh
@MaluAyineger
@MaluAyineger 2 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴቶች ሁለቱንም አደንቃቸዋለው ይመቻቸው አቦ
@SerkalemTeshome-n1e
@SerkalemTeshome-n1e 2 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@taleftube
@taleftube 2 күн бұрын
አሁን ለ2ተኛ ጊዜ እያየሁት ሀሪፍ እና ደስ የሚል ፊልም ነው
@romanurga5755
@romanurga5755 2 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ
@AmelKuko
@AmelKuko 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fetihyamohammed7789
@fetihyamohammed7789 2 күн бұрын
Hiwi and marti are the definition of friendship goals! The way they support and understand each other is just perfect!
@WUBESHETBELACHEW
@WUBESHETBELACHEW 2 күн бұрын
አማኑኤል በጣም ይችላል
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 күн бұрын
አዲዬ አክባሪሽ ነኝ ። እኔ ማንንም በግል አልጠላም ። ግን ቴዲን በጣም የተቀየምኩ ና በክብር ይቅርታ ጠይቆ በተለይ ገጣሚ ሙሉጌታ ተስፋዬ ና በልጁ ዳንኤል ሙሉጌታ ላይ ያደረሰውን በደል በይቅርታ እንዱፈታ እንድትመክሩበት አሳስባለሁ ። ጉዳዮ ልክ አልፎ ለልጅ ልጅ የተረፈ ነውር እንዳያስከትል ዛሬም በይፋ እለምናለሁ ። “መስቀሉን ይዘን ይቅር ብንባባል ይበጃል ። ይህን ያህል ዘመን ስጮህ ዝም ብላችኋል ። እናንተ ቴዲን እንምትወዱት አያ ሙሌን እወዳለሁ ። እቆረቆራለሁ ። ከታላቅ አክብሮት ጋ ❤
@esammedia9595
@esammedia9595 2 күн бұрын
እውነት ነው ዛሬ ትልልቅና እንደ ቤተሰብ የሚተያዩ ሰዎች ተሰብስበዋልና በዚሁ አጋጣሚ ይቅርታ ቢያባብሎ ህዝብም በውስጡ ይዞ ሲያጉረመርም የነበረም ፣ በአደባባይ ሲያወራ የነበረም ይሽራልና ይበል ተሚል ሀሳብ ነው ጉኖዬ
@bettybete586
@bettybete586 2 күн бұрын
ለምን እንደሆነ እንጃ በጣም የተቆረጡ ቦታዎች አሉ ግን በጣም ደስ የሚል ነበር
@elsatariku6006
@elsatariku6006 3 күн бұрын
She is so stupid
@AbushAwol
@AbushAwol 3 күн бұрын
girume filmn ante srat
@HannaAlemu-ki2gm
@HannaAlemu-ki2gm 3 күн бұрын
ሱሰኛ ልጅሽ ባይኖርሽ ጥሩ ነበር
@LovelyPoppyFlowers-ev2gn
@LovelyPoppyFlowers-ev2gn 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@yohannesmulat6719
@yohannesmulat6719 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tadesekidane-u9y
@tadesekidane-u9y 3 күн бұрын
ትርትር ቀዳዶች
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 күн бұрын
ምን ለርግሽ በአሑን ሰአት ልብስ አለባበሳቸ አንገት ያስደፋል የማንም ዝርክር ለብሶት ሰይ አንገቴን ያስደፋኛል። 22:50 22:51 22:56 23:01
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 күн бұрын
ነገሩ ጥሩ ነው ግን አሑን የመዝፈኛና የመጨፈሪያ ጊዜ አይደለም ቢያድለን የሱባኤና የጾም ጸሎት ሰአት መሰለኝ ። 9:04
@AzebNigussie-rr6yb
@AzebNigussie-rr6yb 3 күн бұрын
Hiwiye wendme bizu gize miste nat esuan newe magebat yele neber gn sayagegneshe kerena ene gn bayewshe kuter betesebe newe mitmesyegne,
@FikerAbreham
@FikerAbreham 3 күн бұрын
Ethiopia west endezeh yal sew ala tadeln betm des belog atereg sayew setamrew tadelachu