Пікірлер
@Jonasjojhn23910
@Jonasjojhn23910 3 сағат бұрын
This is wonderful testimony...you are blessed my brother
@abejetariku7818
@abejetariku7818 4 сағат бұрын
ድንቅ ምስክርነት
@amanuelmathewos6186
@amanuelmathewos6186 6 сағат бұрын
Amazing Testimony.
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 17 сағат бұрын
ስሙ ይባረክ የጌትዬ የምስኪኖች አምላክ ስራው ድንቅ ነው!!!
@gfhf2517
@gfhf2517 Күн бұрын
W/w dawit geta yibariki
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Күн бұрын
Praise the Lord!
@michaelalemuma
@michaelalemuma Күн бұрын
I never see such a natural man , wonderful praise the Lord.
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Күн бұрын
Amazing!
@YabetsTesfaye-u9j
@YabetsTesfaye-u9j Күн бұрын
❤❤❤
@YabetsTesfaye-u9j
@YabetsTesfaye-u9j Күн бұрын
Good bless you
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 Күн бұрын
Thank you, Lord Jesus!
@skt-dt9nn
@skt-dt9nn Күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ለብዙዎች ትልቅ ምስክርነት ነው
@user-ly5xo9sb5q
@user-ly5xo9sb5q Күн бұрын
Talewoche.bota ketasatachu abtoche yekire balhu makasasu kuta inji lela mafetha ayamtame
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 Күн бұрын
ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f Күн бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ
@ZufanMebratu
@ZufanMebratu Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን 🙏 እንደዚህ ይለ ምስክርነት ስሰማ ነፍሴ ትዘላለች ወንድሜ አንተን ብቻህን ጠርቶ ያበዛህ እሱ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏 ገና ደግሞ ጌታ ይጠቀምብሀል ተባረክ ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ ብሩክ ሁን🙏
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs Күн бұрын
ግሩም ምስክርነት ነው ኢየሱሰ የወደቀውን ማንሳት የተረሳውን ማስታወስ ይችልበታል ጥበበኞችን ያስንቅ ዘንድ የአለምን ሞኝነት መረጠ ስሙ ይባረክ አባብዬ!!!
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Күн бұрын
ጀግና ነህ
@user-tn9mp6of4v
@user-tn9mp6of4v 2 күн бұрын
ጌታ ይፈርዳል እንጸልይ ።
@user-rg2bi5rb6h
@user-rg2bi5rb6h 2 күн бұрын
Woyy GETA denq eko new
@AdimasuYegetalij
@AdimasuYegetalij 2 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን በ100እጥፍ ይባርክህ
@abrahamfatre6986
@abrahamfatre6986 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakiy6613
@melakiy6613 2 күн бұрын
ኢየሱስ አባት ብቻ ሳይሆን አዛኝ የሂወት ሙሉጋደኛ ነው!! ስሙ ይባረክ !!
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 2 күн бұрын
ጌታ ይረዲናል
@lielinadessalegn737
@lielinadessalegn737 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በኢየሱስ ደም ተሸፈን። .
@Sabdusha
@Sabdusha 2 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@WakjiraKasu
@WakjiraKasu 2 күн бұрын
Wow Good NEWS
@bereketdesalegn8507
@bereketdesalegn8507 2 күн бұрын
እግ/ር አምላክ ይባርካችሁ ፓስተር፤አሁንም እግ/ር በእናንተ የጀመረውን የመንግስቱን ስራ እስከፍፃሜ ታደርሱ ዘንድ ፀጋውን ያብዛላችሁ!
@tsegabirrudebre
@tsegabirrudebre 2 күн бұрын
❤ ፓስተር እንወድሻለን። በጣም ውድ ስጦታዎቻችን ናችሁ ፥ ኤልሻዳይ ። ተባረኩ🙏
@heaventube2619
@heaventube2619 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-pr3xg7sn3w
@user-pr3xg7sn3w 3 күн бұрын
WOW❤❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 3 күн бұрын
ፍትህ ለኩሩፍቱ ቤተክርስቲያን 😢
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 күн бұрын
ጻድቅ ፈራጅ ልዑል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው። ዓይኖቻችንን ወደ ልዑሉ እናነሳለን እውነተኛው ፍትህ በእርሱ ዘንድ ስላለ። የካውንስሉ ጠቅላይ ጸሐፊ የሰጡት መግለጫ ትክክልና መጽሐፍ ቅዱሣዊ ነው። እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነው። አይዘገይም በጊዜው ይፈርዳል።
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 3 күн бұрын
😂😂😂 ke 2 satn 2termuz
@tiruworkazerefegn8164
@tiruworkazerefegn8164 3 күн бұрын
ዴብ መጋቢነትን አፀናሁት ተባረክ
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfaale7756
@tesfaale7756 3 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው፣ የእርሱ ዓይኖች በምድር ሁሉ ላይ ናቸው፣ ትክክለኛውን ነገር እንዲያደርጉ እግዚአብሔር አስተዳዳሪዎችን ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 күн бұрын
Amen 🙏
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 3 күн бұрын
Kes Dereje ,Beruk yegezeabher sew , zemenwo yebarek
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 4 күн бұрын
የ አንዲት ሚስት ባል!
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 4 күн бұрын
Egzabhier Amlak melkam newu .Simu yibarek Halleluja !
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 4 күн бұрын
ምላሽ ሣይሠጥ የተሠጠምላሽ ብሎ ርዕስ መስጠት ለምን አስፈለገ ኧረ እንደሌሎች አትዋሹ ፍትህ ግን ከእግዚአብሔር ብቻ ለቃለህይወት
@samanuelsasa
@samanuelsasa 5 күн бұрын
በጥላቻ ንግግር ሰበብ ወንጌልን መስበክ በህግ ለመከልከል አዲስ ህግ እየወጣ ይገኛል። ለመሬት ጉዳይ ሲሆን ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን ትወጣላቹ። ለወንጌል ሲሆን ግን ዝምታን መረጣችሁ የጌታን ስም የሚያዋርዱትን አባል ብቻ ሳይሆን አመራር አረጋችሁ። ካውንስሉ ቶሎ መመለስ አለበት ያለበለዚያ እንደ አሜሪካ አብያተክርስቲያናት ውድቀቱ ቅርብ ነው። ከአለማዊ ፓለቲካ ቶሎ ውጡ!!!
@aknahus
@aknahus 5 күн бұрын
ወገኖች ይህ የመንፈስ ጦርነት ነው የአስተዳደር የፍትህ ጉዳይ አይደለም:: ፌዴራሉ ጣልቃ እንዲገባ ከተጠየቀ እኮ ሰነበተ:: ግን በጨለማው ተጠርንፏል:: ይህን የሚፈታው እግዚአብሄር ብቻ ነው:: የሱ እጅ እጅግ ያስፈልገናል:: የጨለማው ሀይል የኢየሱስ ነን በሚሉት እንኳን ምን ያህል አይሎ እንደሚገኝ ያየንበት ዘመን ነው:: እጅግ ያሳዝናል ፣ የእግዚአብሄር ፍርድ 5ኛውን ሰማይ አልፋለች ወገኖች ተስፋ አትቁረጡ:: 2 ጢሞቴዎስ 1:7፤ እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና።
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 5 күн бұрын
Wounderful message ❤what a gentleman. Egziyabher uebarkwo
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 5 күн бұрын
ኢፍታዊነትን ለማቆም ነዉ ስልጣን የሚሰጠው ማስተዋል ጥሩ ነዉ ።
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 5 күн бұрын
ሕግ አስከባሪዉ ሕግ ካላከብር ማን እንዲህ ክብር ነዉ የሚፈልገው ወንበር ለስራ ነዉ ሕግ በማክበር ለማስከበር ነዉ እግዚአብሔር ፍሩ ትዉ ብለናል
@user-uk8wk9wo1n
@user-uk8wk9wo1n 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው !!! " ዋ " ትነካውና ብሎ ላባን ያስጠነቀቀው ጌታ ዛሬም በስራ ላይ ነው።
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v 5 күн бұрын
ይሔ ጉዳይ የኦሮሚያ ክልል ብቻ ነዉ የሚመለከተዉ ለኦቦ ሺመልስ አብዲሳ ደብዳቤ ብትፅፉ ይሻላል
@genettakel7722
@genettakel7722 5 күн бұрын
. እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹም ይበተኑ አሚጠሉት ከፌቱ ይሸሹ አሚን