ሰዓታት ፡ ሞገስነ
5:29
አጎንብሼ ሄጄ
10:11
4 ай бұрын
የመሐረነ አብ ጸሎት
17:35
ሠላሳ ቲዩብ - 30 Tube
0:09
Пікірлер
@BAHRU555
@BAHRU555 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤❤❤
@TageltadeleTagel
@TageltadeleTagel Ай бұрын
❤ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
@SahluAdeme
@SahluAdeme 2 ай бұрын
ማርያምሰ ኀሬት መክፈልተ ሠናየ ዘኢይሀይድዋ
@TsegeMusgun
@TsegeMusgun 2 ай бұрын
Amend endanch Aybar yabzalgn
@FIKIRTEGIRMA-t7s
@FIKIRTEGIRMA-t7s 2 ай бұрын
የኔታ ሠናይ ዴንሳ በረከተ ያሬድን አብዝቶ ያድሎት
@HiruyTTsadik
@HiruyTTsadik 2 ай бұрын
አግዚአብሔር በሞገስ በቤቱ አጽንቶ ያኑርሽ እህቴ።።።
@HiruyTTsadik
@HiruyTTsadik 2 ай бұрын
አግዚአብሔር በሞገስ በቤቱ አጽንቶ ያኑርሽ እህቴ።።።
@DeaconmikaelSintayehu
@DeaconmikaelSintayehu 2 ай бұрын
ይበል ነው አዛኜን
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 ай бұрын
በእዉነቱ ድንቅ ፀጋ ነዉ ፀጋሽን ይጠብቅልሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድገሽ በቤቱ ያጽናሽ
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 2 ай бұрын
እግዝአብሔር በእውቀት በጥበብ ባለው ላይ ጨምሮ ያሳድግሽ።
@Kehali-l3j
@Kehali-l3j 2 ай бұрын
ጥቀ ሰናይ ወእቱ ቃለ ህይወት ያሰምዕለነ ፈጣሪ ይዕቀብኪ
@TeklemariamTesfagabr
@TeklemariamTesfagabr 2 ай бұрын
ጸጋኡ የብዝሓልኪ ዕድመ ኣንውሑ ፍጻሜክ ይስመር ናይ ባሕረ ሐሳብ ሊቅ!
@MinasBogale-vb1do
@MinasBogale-vb1do 2 ай бұрын
adrash yet new
@selasa3030
@selasa3030 2 ай бұрын
ማ/ስ/ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደ/መ/መድኃኔዓለም አብያተክርስቲያን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብነት ት/ት ጉባኤ ቤት
@AmanuelSlhaden
@AmanuelSlhaden 2 ай бұрын
@yehualasinshaw2492
@yehualasinshaw2492 2 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜውን ጤናውን ይስጥሽ
@wediTekie-m3s
@wediTekie-m3s 2 ай бұрын
እሰይ ደስ ሲል ፈጣሪ ይባርክህ
@NajatOgashi
@NajatOgashi 2 ай бұрын
🎉❤
@birukambachew
@birukambachew 2 ай бұрын
አሜን! ማንም የማይቀማሽን በጎ ዕድል ይዘሻልና መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምረው።
@AbrehamDejene-p4h
@AbrehamDejene-p4h 2 ай бұрын
ባሕረሐሳብ የማታውቁ ዲያቆናት ወዮ የሚነካችሁ ጠፋ❤😢😂
@Fma-fl2go
@Fma-fl2go 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ እኅትነ ፍጻሜኪ ያሠንይኪ
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 2 ай бұрын
Elelel. እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ፀጋውን ታብዛልሽ
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr 2 ай бұрын
ማርያምስ የማይቀሟትን መረጠች
@andken17
@andken17 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ደግሞ ይህ ሊቃውንተ ቤተክርስትያን ወንበር የዘረጉ ባሉበት የኛ ሴትን ማሰለፍ የገባው ያስረዳኝ ከምን አንጻር እንደሆነ ?
@HiLol-zs7bb
@HiLol-zs7bb 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማሽ
@tewodroszewdu9262
@tewodroszewdu9262 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ ማለት ይህ ነው፡፡
@sisaysiyoum-j6f
@sisaysiyoum-j6f 2 ай бұрын
GRUM NEW FISTAMESHIN YASAMIREW BELELAM NEYILN TINISHUA TERGUAMI
@tegbaruadane
@tegbaruadane 2 ай бұрын
የኢትዮጵያን የዘመን ቆጠራና የግእዝ ቋንቋን ሴቱም ወንዱም ሊያውቀው ይገባል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ግን ከካህናትም የተወሰኑት ብቻ ናቸው የሚያውቁት፡፡ይህች ወጣት የግእዝ ቋንቋ አነባበብዋና የአንድምታ አተረጓጎሟ በጣም ጥሩ ነው፡፡ሌሎችም እንዲማሩት ታነቃቃለች ይኸ ቅዳሴ ወይም ስብከት አይደለም፡፡የኢትዮጵያ የዘመን ቆጠራ፣የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ና ማወቂያ ነው እንጂ፡፡
@tegbaruadane
@tegbaruadane 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ እኅትነ
@chalachewayalew-xk1ex
@chalachewayalew-xk1ex 2 ай бұрын
ፍፃሚሽን ያሳምርልሽ
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 2 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@seyoumtsegalem721
@seyoumtsegalem721 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@Eden-b4b
@Eden-b4b 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጵኑብያ
@ኢትዮጵኑብያ 2 ай бұрын
ቀጣዩን ትውልድ በዚኽ ልክ ነው ማየት የምፈልገው መታደል ነው
@TigistMami
@TigistMami 2 ай бұрын
❤❤❤ ደስ ይላል በርቺልን
@SuzanaOkbit
@SuzanaOkbit 2 ай бұрын
kale hewet yasemaln jgnit 🎉🎉edmena tena ystsh ehete perfect❤❤❤
@lydiagetachew6193
@lydiagetachew6193 2 ай бұрын
የት ሀገር ነው።
@selasa3030
@selasa3030 2 ай бұрын
ማ/ስ/ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደ/መ/መድኃኔዓለም አብያተክርስቲያን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብነት ት/ት ጉባኤ ቤት ኢትዮጽያ
@MelkamuShumet-q4n
@MelkamuShumet-q4n 2 ай бұрын
ግሩም ነው
@desalegnkibret4698
@desalegnkibret4698 2 ай бұрын
ጀግኒት
@habtemeriamfikadu4206
@habtemeriamfikadu4206 2 ай бұрын
ምንም ከሴቶች የሚያቅታቸው ነገር የለም እንዲያውም በሁሉም ነገር በተሻለ ሁኔታ
@mulugetayitayih5335
@mulugetayitayih5335 2 ай бұрын
Fetari yimesigen. kalehiwotin yasemalin fetari yasadigish
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AbaGebresilase
@AbaGebresilase 2 ай бұрын
አንቺ ምን ዓይነት ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናመሰግናለን
@endriaswsilassie2727
@endriaswsilassie2727 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የይባርክሽሽ
@mIndriasTube
@mIndriasTube 2 ай бұрын
❤😮❤😮 በርቺ አይዞሽ ከዚህ በላይ ይግለጥልሽ
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 2 ай бұрын
ዝምታን መርጥኩ እግዚእብሔር ይጠብቅሽ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ያሳድግሽ
@Mengistu337
@Mengistu337 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
@yonasmihreteab373
@yonasmihreteab373 2 ай бұрын
Kale hiwet yasamalen ahate
@ElshuElshu-vl6nz
@ElshuElshu-vl6nz 2 ай бұрын
የት ነው ቦታው
@tewodroszewdu9262
@tewodroszewdu9262 2 ай бұрын
ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ።