Пікірлер
@alelignkassa4614
@alelignkassa4614 12 сағат бұрын
Ere baki ene biweks bizu ale gn kale feraj geta new koy eyesus minun yifred kalu😂😂😂😂😂
@HaylaMamo
@HaylaMamo 12 сағат бұрын
ስእላችሁ እራሱ ፈጣሪን ማነው አይቶ የሳለው
@alelignkassa4614
@alelignkassa4614 12 сағат бұрын
Abel eko leba new
@HaylaMamo
@HaylaMamo 12 сағат бұрын
የመተላችሁ ማነው እናተ የፈጠራችሁን ትታችሁ በጥመት ከሰው የተወለደ እምታመኩ አላህ ከጥመት ይመልሳችሁ ሂድያ ይስጣችሁ አሚን በሉእልቅስ
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 12 сағат бұрын
የሐይማኖቱ የመጨረሻው ውጤት ይህ ነው።ስንቱ ከበለፀገበት በኃላ አሁን መጣችሁ የምታወሩት ወሬ ፉገራ ነው የሚመስለው።
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 12 сағат бұрын
Who are you after all? Just it is to make money. What is your difference from oil sellers?
@user-dl3in1st2m
@user-dl3in1st2m 13 сағат бұрын
Ayizo geta kantegarnew
@Momeyeop
@Momeyeop 14 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@yetnayetabera9980
@yetnayetabera9980 14 сағат бұрын
Geta Eyesus hoy tolo na this is heartbreaking 💔 😢😢hulachum Betam tasetelalachu
@gezahegntelila9254
@gezahegntelila9254 14 сағат бұрын
Wendmochena ehtoche ande metenkek yalebn neger sewoch negerun wede zer endayikeyirut tetenkeku.
@gezahegntelila9254
@gezahegntelila9254 14 сағат бұрын
Nebiyat nen bayochu negerun wede zer endayikeyirut bemastewal enadrgewe. Tebareku
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 15 сағат бұрын
ትክክል ነህ ኢሄ ሌላ እምነት ነው
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z 15 сағат бұрын
Chgeru men endahona takalachu setat hayemanot kahona manem yashofebat manem yezarefebatal cheger kamatabafu naw
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 15 сағат бұрын
መንግስት አብያተክርስቲያናት ህብረትና ካውንስሉ እነዚህ አጭበርባሪዎችን ዝም ማለቱ እና አለማስቆሙ ይገርመኛል !
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 15 сағат бұрын
ላቤን የጠረግሁበትን ሶፍት በልተህ ነው የተፈወስከው ! "" ያለውን "" መስፍን በሹን"" ዋነኛ ደጋፊና ትክክለኛ ነቢይ ነው ብሎ የመሰከረለትና. የተከራከረለት "" ኤርሚያስ አበበ ነው ! ጆሲ የሚሉት ሌላኛው አጭበርባሪ "" ከ 10ሺህ እስከ 100ሺህ ብር በአካውንቴ አስገቡና በvideo call ልፀልይላችሁ !"" ሲል ማን ተቃወመው??
@user-oz5zu3vx2k
@user-oz5zu3vx2k 16 сағат бұрын
ከእናንተ ውሻት የእነርሱ ይሻለል በጣም ቀደደ ነችሁ
@gezahegntelila9254
@gezahegntelila9254 14 сағат бұрын
Zeyitun tetekami neh/nesh meselegn
@asterbersha3024
@asterbersha3024 13 сағат бұрын
Sertachu bilu
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 16 сағат бұрын
ህዝብ እራሱ ከፕሮቴስታንት ዝርዝር መውጣት አለበት ምድረ ጠንቋይ ቀላቢ
@elagym5723
@elagym5723 16 сағат бұрын
የማይቀልጠው ዘይት የቀለጠ ልብ ላላቸው ሰዎች ለዥያጭ ዋለ 😂😂😂
@asterbersha3024
@asterbersha3024 13 сағат бұрын
😂😂😂
@yonasmanaye4105
@yonasmanaye4105 16 сағат бұрын
Pastor alazar getan bageltse yasayahge lenem LA betesbem ya bereket menche yahonk banta ya cassette agelgelotoche betelaye dagmo 22 mulu wongel tektataye samntawi programoche katetkmu sawoche mekakl ena naghe enkwan endezhe meskernthen selsemahu des beloghal tebark agelglothen yasfa yekadese.
@alemayehubejigo7497
@alemayehubejigo7497 16 сағат бұрын
ወንድሞቼና እህቶቼ የምትነጋገሩት ወይም የሚታነሱት እሹ በጣም የሚያሳዝን ለመስማት የምዘገንን በፈጣሪ ለይ ማላገጥ በኢየሱስ ስም መነገድ ከመንግስት ህዝብን ለማጭበርበር ፈቃድ አግኝተዉ የሚሠሩ ዓይን አዉጣ ሌቦችን ብቻ ሳይሆን በጭፍን በመከተል የሚጭበረበሩትን በእግዝአብሔር ቃል መሠረት አስቀድመዉ ፅድቁን እንድፈልጉ አና ሁሉ እንደምጨመርላቸዉ ማስተማርና መታደግ ይኖርባችኃል ።
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 17 сағат бұрын
Amen Amen 🙏
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 18 сағат бұрын
ኧረ በጀሪካን ያላቹትን ለመቀበል ተቸገርን ምስሉ የእውነት አይመስልም
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 18 сағат бұрын
EGZIABHER yigetsitsachewu Kezh behala Mengist mn eskemehon dres zim yalehu?????😊😊😊😊
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 21 сағат бұрын
ምላስ ምላስ ምላስ ውንድሜ በጣም በጣም በጣም እራስህን አንቱ አልክ እንዴ የፈለከውን መሆን ትችላለህ ኦርቶዶክስ ብትሄድም ብትመጣም ግድ የላትም ከመጣህ ትቀበልሀለች ከሄድክም ትለቅሀለች. የምትድነው ለራስህ ነው እንጂ ለማንም አይደለም የሚገርመኝ ግን ቀንና ለሊት ከኦርቶዶክስ ራስ ላይ አለመነሳታችሁ ነው ተቅለበለብክ አሳዘንከኝ መሳቂያ ሆንክ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 21 сағат бұрын
Eyesus yadenal. Ante setan
@Bk-dl1dx
@Bk-dl1dx 23 сағат бұрын
አይ መቅዘን ምነው አንተ ከርከሮ ቀዛዘንክ
@winerway1645
@winerway1645 Күн бұрын
እራሱን በአደባባይ በትክክል ገለፀው።
@chalachimdessa9189
@chalachimdessa9189 Күн бұрын
God bless you 🙏
@DebreaAlemayehu
@DebreaAlemayehu Күн бұрын
Manm alsetaweskm lemn alnsuym asemeslbk sema beraly yale sew selamet ayewram
@tegegntadese3151
@tegegntadese3151 Күн бұрын
ሰው ለጨለማ (እስልምና ) እንዴት በዚህ ልክ የብርሃንን (የክርስትናን) መንገድ ይሞግታል? ለነገሩ ጂኒ ወንድማቸው አይደል?
@user-tg2sy1eo2f
@user-tg2sy1eo2f Күн бұрын
ብንያም ሽታዬ ኦርቶዶክሞ አይደለም ጰንጠም አይደለም ለባ አጭበርባር የምያባላ ዘንዶ ነው ኤሄንን ሰውዬ ድጅታል ምድያ ላይ ማውራት የለበትም ።
@aynalem2449
@aynalem2449 Күн бұрын
ውይ እዳልክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-dy5oe1xe4u
@user-dy5oe1xe4u Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 Күн бұрын
Wow bety great explanation May God bless you.
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Күн бұрын
አኛም በወጣትነታችን አንዲሁ ተደርገናል ዛሬ አረጀን በርታ አዲስ አደለም ቀጥል ጽና ይህ ሁሉ ያልፋል አትበሳጭ ጸጥታ በቃ ማምለኮ ማመን መከተል ብቻ !ከዚህም በፊት ብዬሃለሁ በኢየሱስ ደም ተሸፈን ! አሜን !!!!
@rahelasfaw2233
@rahelasfaw2233 Күн бұрын
God bless you you’re hero!
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Күн бұрын
ሁላችሁም ያው ናችሁ።
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Күн бұрын
ስለምንም ብታወራ የሚቃወምህ የለም " ኢየሱስ " ያልክ ቀን ግን ... !
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 Күн бұрын
Wowowowow kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Jaginoch Tebarakuuuuu Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikachew zemanechew hulu be Geta Bate yelak Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Birikirik Beleulegn ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YeshiMekonnen-rz2oc
@YeshiMekonnen-rz2oc Күн бұрын
አንተ ምንአይነት ጥያቄነው የምትጠይቀው ልጅ በሰላም አምላኩን ያምልክበት እማይሆን ጥያቄ አትጠይቅ እንዳልክ ተባረክ በሰላም በደሰታ አምላክህን ብቻ ሰሙን ጥራው
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Күн бұрын
አይይይ ኦርቶዶክሳውያን የሰውን የተፈጥሮ ህመም በናንት ጥንቆላ ምኞት የጥንቆላቹ ቅጣት አርጋቹ ጮቤ የረገጣቹ አይሳካላቹም እግዚአብሔር ልጆቹን እነዴት መያዝ እንዳለበት ያወቃል በናንተ ዩትዩብ እነደ ውሃ የጎረፋቹ አይመራም እነዳለክ እነደሰው እግዚአብሔር ምህረት ብቻ ነው የሚያሰፈልገው እግዚአብሔር ይምረዋለ ይፈውሰዋለል እርር በሉ የሰይጣን አምላኪዋች እነዳለክ እነካንም ዳነክልን እንወደሃለን
@Dior768
@Dior768 Күн бұрын
❤❤❤ ምርጥ interview ነበር ከእዳልክ ጋር የነበረው i think one of the best thanks❤❤❤
@asharatv8485
@asharatv8485 Күн бұрын
ምን አይነት ፌዘኛ ሰው ነህ ? ሰውን እንዴት ብትንቀው ነው እንዲህ ምታፌዘው ? እንክዋንም ድብቅ ማንነትህ ተገለጠ
@user-pw8ef9gg7i
@user-pw8ef9gg7i Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mihiretteshome-zf2lx
@mihiretteshome-zf2lx Күн бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክር ወንድሜ እንዳልክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Күн бұрын
ኧረ አንተ ምንም የክርስቶስ መንፈስ የለህም አንተ ዥልጥ ዝቃጫም
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Күн бұрын
ለዛውም የማይ ገመትክፊያ
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ukani geta erdaki amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👈
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Күн бұрын
በሪታ የገታ አብሮነት ካንተ ጋሪ ይሁን🎉🎉❤
@deboamare5171
@deboamare5171 Күн бұрын
ሠውየው አጭበርባሪ ነው። አሊ አንተንም ሸወደክ?
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Күн бұрын
ይሄ ጆሲ የሚባል ሰው ጨለለ እንዴ???😂😂😂😂