Пікірлер
@negussieworku6615
@negussieworku6615 14 сағат бұрын
ፓስተር ጉልበታም ንግግርና ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ፡፡
@gn2377
@gn2377 20 сағат бұрын
ቅንነት ከሰው ብል ልብና አፍ ሲፈስ አየው። እያንዳንዱ ከአፉ የሚወጣው ቃል ከልቡ ቅንነት ጋር የተያያዘ ነው ፤ ቅንነቱ ደግሞ እግዚሃብሔርን ምንም ያህል በሕይወቱ እንዳነግሰ ይመሰክራል።
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 20 сағат бұрын
TGye geta abzito abzito yibarkish. Bebezu mikir yetemolawin yezemary Shwayen interview ademetku. Egziabherin barekut. Tebareku
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 21 сағат бұрын
እባክሽ ፕሰተርፋሴል ጋብዥልን ሰለጌታየሲሰ ምጣት መነጠቅ የማትሰብክ እድር ወይም ማህበር ቤት ናት አሉ ፖሰተር ፋሴል ከመነጠቅ እንዳትቀሩብለዉ ያሰተምራሉ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 22 сағат бұрын
እዉነት ነዉ አለም ጠቅላ ቤተክርሰቴያን ገብታለች የቤቱ ባለቤት ጅራፋ የነሳል።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 22 сағат бұрын
Wow amazing testimony ✝️❤️
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 22 сағат бұрын
እንደናተ ያለ የእግዚአብሄር ሰጦታ እያላችሁ እንደዚ ዘመን ሰዉ እግዚአብሔር የተደፈረበት ዘመን የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበል🙏
@ShewayeAsres
@ShewayeAsres Күн бұрын
ንግግርሽ እራሡ ዜማ ነው የማይጠገብ ከጌታ ጋር መክረምሽ ያሥታውቃል
@ShewayeAsres
@ShewayeAsres Күн бұрын
Geta zemenshen yîbark endegena wededkush
@ShewayeAsres
@ShewayeAsres Күн бұрын
Geta zemenshen yîbark endegena wededkush
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Күн бұрын
God is too good ❤❤❤❤
@KifluHassen-j3e
@KifluHassen-j3e Күн бұрын
God bless you professor.
@Amer1234-h4s
@Amer1234-h4s Күн бұрын
በዝ ዘመን ይህን የመሰለ አባቶችን እንድንሰማ እድሜና ጠና የሰጠው እግዚአብሔር ይመሰገን ከታችን ትጅ አንችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።❤❤❤❤
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Күн бұрын
Amen amen amen geta eyesus tsegawin yabzalk 🎉🎉🎉
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ Күн бұрын
ትጅየ ተባረክ የምትጥርው አገልጋዮች ከሕይወታቸው የምያተምሩ አባቶች ናቸው በእውነት ተባረክ አባታችን አሁንም ረዥም እዴሜ ከእነ ሙሉ ጤና ተመይኘሁ ❤❤❤❤
@tadeesegebregzi690
@tadeesegebregzi690 Күн бұрын
A blessing
@isharethestory
@isharethestory Күн бұрын
ፓስተር እንዳለ አንዳንዴ ከሚናገር ቢዘምር ይሻላል:: 😢ንግግሩ ከማጽናናት ይልቅ መንቀፍና: ማላገጥ: መዝለፍ ይበዛዋል:: የመዝሙሮቹ መንፈስና የንግግሩ በጣም ይለያያል:: የተሰማኝን ነው:: ካጠፋሁ አርሙኝ::
@GetachewBabaRegassaOffical
@GetachewBabaRegassaOffical Күн бұрын
wow Amen!!!!!!!!!!!!!!!
@MahiHeyab
@MahiHeyab Күн бұрын
ይሄን የዉቃሉ ግን እርሶን መስማት በ አጠቃላይ ተሃድሶን መስማት ሱስ ነው
@fikaduteferra6022
@fikaduteferra6022 Күн бұрын
የእኛ ጌታ ግን ከየት - - - ከየት እንዳነሳን ሳስበው- - - - ?
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 Күн бұрын
ፓስተር ተከስተ ጌትነት ፡ እጅግ በጣም የምወድህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ፡፡ ተባረክ!፡፡ ዘመንህ ይባረክ! በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኪያለሁ፡፡ ተከስተዬ አንድ መዝሙር አለህ (ምን አልባት ካልተሳሳትሁ እንዲህ የሚል… *….አእዋፋት ደግሞ በቋንቋቸው፣ ወንዞች ሳይቀሩ ተስማ ድምጻቸው፡፡ ይዘላሉ ኮረብቶች በፊትህ፣ ጎንበስ ቀና ለታለቅነትህ፡፡ ያደምጡሃል ስታናግራቸው፣ የእጆችህ ሥራ ፍጥረቶችህ ናቸው፡፡ 2* እኔም አላውቅህ ጌታ ትልቅ ነህ፣ በከፍታ በክብር ተቀምጠህ…* እያ የሚቀጥል፡፡ (ብቻዬን ስሆን ወንዝ ዳር ቁጭ ብዬ ማድመጥ የምፈልገው መዝሙር ነው አሁን ግን ከመድረክ ስትዘመርው ስምቼህ አላውቅም፣ ተከስተዬ እባክህ ዘምርልን መድክ ላይ፡፡ ‹‹በእስራኤል እግዚአብሔር›› እየባረከ ይባርክህ!!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Күн бұрын
God is too good ❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@MinishaBatii
@MinishaBatii Күн бұрын
May God bless you ❤❤❤
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n Күн бұрын
ለካ ወንጌል
@SolomonSamson-qn9cb
@SolomonSamson-qn9cb Күн бұрын
በእንደዚህ አይነት መንገድ ውስጥም ኢየሱስ ነበረ አብሮነቱ
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር የገነባል :: 1 አንቺ ያልወለድሽ መካን ሆይ፥ ዘምሪ፤ አንቺ ያላማጥሽ ሆይ፥ እልል በዪ፥ ጩኺም፤ ባል ካላት ይልቅ ፈት የሆነቺቱ ልጆች በዝተዋልና፥ ይላል እግዚአብሔር። 4 አታፍሪምና አትፍሪ፤ አተዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም። 6 እግዚአብሔር እንደ ተተወችና እንደ ተበሳጨች በልጅነትዋም እንደ ተጣለች ሚስት ጠርቶሻል፥ ይላል አምላክሽ። 7 ጥቂት ጊዜ ተውሁሽ፥ በታላቅም ምሕረት እሰበስብሻለሁ። 11 አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ። 12 የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ። 14 በጽድቅ ትታነጺያለሽ፤ ከግፍ ራቂ፥ አትፈሪምም፥ ድንጋጤም ወደ አንቺ አትቀርብም።
@BahiruBongasie-n4j
@BahiruBongasie-n4j 2 күн бұрын
እ/ብር እመስጌን በ1985=1986ዓም አብሬን በመኖርያ ቤትክ አብሬን እንጸልይ ነበር
@globallight7261
@globallight7261 2 күн бұрын
ድጋሚ ነው ፕሮግራሙ አደል 🤔
@Nune2023outlook
@Nune2023outlook 2 күн бұрын
Wow professor!!
@merafmelaku
@merafmelaku 2 күн бұрын
ቲጂዪ የኔ ወርቅ ለምልሚልኝ❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቲጅ ግን ለአክብሮት ብለሽ ነው እርስዎ ያልሽው ከባለቤትሽ እኮ አይበልጥም ወይ ያንሳል እንጅ
@hundeyadessa3703
@hundeyadessa3703 2 күн бұрын
Geta ybarkachu
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 2 күн бұрын
እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት። ጌታ ይባርኮት።
@rolex8678
@rolex8678 2 күн бұрын
ተባረኪ እህት !!
@meseretmeskelu-nb8tj
@meseretmeskelu-nb8tj 2 күн бұрын
Amen amen ❤❤
@thomasmohammad-eg4hx
@thomasmohammad-eg4hx 2 күн бұрын
Geta. Yibarikk
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 2 күн бұрын
Tebareku yenante yedem waga fere nen!!!!!!❤❤❤
@TINSAEWORKU-t4i
@TINSAEWORKU-t4i 2 күн бұрын
wow
@abiabina-bd1ef
@abiabina-bd1ef 2 күн бұрын
Geta ybarkachu zemenachu ylemlim
@edjigayehuayana1001
@edjigayehuayana1001 2 күн бұрын
Amen God bless you ❤
@gn2377
@gn2377 2 күн бұрын
TG በምታቀርቢያቸው እንግዶች ምስክርነት ሁሌ እንደ ተፅናናን እና እንደ በረታን ነው። ተባረኪልን!! TGዬ ወንበሮች መቀየር አለባቸው ምክኒያቱም ወንበሩ በጣም አጭር ከመሆኑ የተነሳ እንደ Pro. Eyasu ገዘፍ ያሉ እንግዶች ሲመጡ ምቾትና ግርማ ሞገስ አይሰጣቸውም።
@AmanIsayas
@AmanIsayas 2 күн бұрын
እኛ እዚህ ጎዝጉዜን የምንኖር አይደለንም ።አመን
@AmanIsayas
@AmanIsayas 2 күн бұрын
በኢየሱስ ሥም ተባረኩ!!!
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ፕሮፌሰር እያሱ ትልቅ ምሳሌአችንነህ በቃለሂወት የአይማኖት ተቃም ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሰራህው መልካም ስራ እናመሰግንሀለን
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ቲጂ እዴት ችለሽ ሰማሽ ጎበዝነሽ እኔ አልችልም ያስለቅሰኛል ከጅማሬ እስከሚጨርስ ድረስ ያለው ንግግር ዎሆ
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
አስለቀሰኝ ምስክርነቱን ስሰማ ዎሆ🎉❤ ጌታ ግን መልካምነው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ወይጉድ ምንአይነት ዘመን ነው ምንአይነት ታሪክነው በጣም ያሳዝናል ለትውልዱ ይነገር ጆሮያለው ይስማ🎉❤
@tsegayesimon8900
@tsegayesimon8900 2 күн бұрын
What an amazing testimony is it? It reveals the work of Gospel clearly!!
@TesfayeTeferi-li9ys
@TesfayeTeferi-li9ys 2 күн бұрын
My God blessed you.