Пікірлер
@OshamoShemalo-sl8fk
@OshamoShemalo-sl8fk 8 күн бұрын
❤❤❤tebarekilgni tila
@user-hm8rn1fq7l
@user-hm8rn1fq7l 9 күн бұрын
Amen amen 🙏🏽
@lishanadmasu4004
@lishanadmasu4004 17 күн бұрын
Eyesus ante bechaa. Amain
@user-zj5yw9cc5g
@user-zj5yw9cc5g 19 күн бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ🎉🎉🎉እሱ ይባቀናል በቃ✅💯
@user-ey4wc6se9q
@user-ey4wc6se9q Ай бұрын
ወደ ስራ እየሄድኩ ነው የሰማሁት...ለ ቀሪው ዘመኔ መልሕቅ የሆነ ሕይወት
@EdenAsrat-if6zp
@EdenAsrat-if6zp Ай бұрын
sol egzabher yebakeh
@EdenAsrat-if6zp
@EdenAsrat-if6zp Ай бұрын
tebarek kes
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Ай бұрын
ድምፅ ጨምረን እንዳንሰማ አረ እሄ የሙዚቃ መሳሪያ በጣም ይረብሻል 🤔😊
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Ай бұрын
እናንተ የተባረካችሁ❤ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካቹ ❤ ብዙ ናገሮችን ተምረናል ❤
@redagebre5616
@redagebre5616 2 ай бұрын
መልእክት በሚቀርብበት ግዜ ሙዚቃ ባይገባበትስ ለምሳሌ በጆሮ መስሚያ የሚያዳምጡትን ሰዎች ፎከስ ማድረግ እንዳችሉ ያደርጋቸዋል :: ቴክኖሎጂ መጠቀም ችግር የለውም ቴክኖሎጂ ሊያግዘን ይችላል መወሰን ያለብን እኛ የሰዎች ልጆች ነን ከአምስት ወር በፊት የተላለፈ ቢሆንም ቅሉ ለወደፊቱ እንድታስቡበት ነው ከታላቅ ትህትና ጋር ::
@MafiMafi-ed7wv
@MafiMafi-ed7wv 2 ай бұрын
AMEN🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@sarahethiopia8432
@sarahethiopia8432 2 ай бұрын
Classicalu ebakchu yeker!!
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Amenn
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Hamiye Geta Berek Yaderegese❤❤❤❤
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Amennn
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Yes
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Thanks!
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Amen Blessed More
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 2 ай бұрын
Solye tebarek bebezu
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o 2 ай бұрын
ዌልልልልልልልልካም ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@mordecai4675
@mordecai4675 2 ай бұрын
👉 ከጀርባ ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል❗ ይሄን የመሰለ መልክት ላይ የሙዚቃ ጫጫታ ደስ አይልም❗
@selamawitbeyene1355
@selamawitbeyene1355 3 ай бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ ❤❤❤ እውነት ነው አይገባኝም ነበር የሆነው ሁሉ የሆነዉ ከእርሱ ቸርነት የተነሳ ነዉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ ክብር ይሁ 🙏🙏🙏
@edenamanuel979
@edenamanuel979 3 ай бұрын
Tebarekelen❤ 🙏muzikaw gin tirgumu algebane kemerebesh beker.
@messikarem2989
@messikarem2989 3 ай бұрын
አሜን ተባረክ❤❤❤❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 4 ай бұрын
በፈጣሪ ሰም ክላሲካሎ ይቀር የእግዚአብሔር ቃል መሰማት አልተቻለም
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 4 ай бұрын
💝💖👏🙏✍🌅
@RedietReta
@RedietReta 4 ай бұрын
@YigeremWondwosen
@YigeremWondwosen 4 ай бұрын
Solaye ante eko yetebarek neh brkrkrkrkrk belilign wedhalew..
@user-si2ql2lx6u
@user-si2ql2lx6u 4 ай бұрын
Please stop using background instrument on sermons it's disturbing
@user-hr2hm3vh1e
@user-hr2hm3vh1e 4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 4 ай бұрын
ሙዚቃው or ክላስካሉ ምንድነው ይረብሻል።
@muluyesheye251
@muluyesheye251 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏🏾 ❤
@user-gc2bq3sq2z
@user-gc2bq3sq2z 5 ай бұрын
ትምህርቱ በጣጣጣም መልካም ነው ግን ሙዚቃው ሀሳብ ይሰርቃል
@user-sh6hw6gg1m
@user-sh6hw6gg1m 5 ай бұрын
Amen
@deboamare5171
@deboamare5171 5 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት እንጂ ዘፈነ ዳዊት አይልም 😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣wow ሜልኮንን ነርቨስ ያደረጋት ቀንደ መለከቱ ነው ትናገራለህ እኮ አብርሼ ተባረክ
@deboamare5171
@deboamare5171 5 ай бұрын
አብርሽዬ እውነት ነው አንዳንድ በግለት, አንዳንድ ቻሌንጆች ግለቶችን ይመታሉ , , ያስጥላሉ !! ዋው!! ደስ የሚል ሜሴጅ ብርክ በልልኝ
@user-qd9hp1kw6b
@user-qd9hp1kw6b 5 ай бұрын
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡፡ አምላክ በዚህ ዘመን አንትን ስለሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን፡፡
@yohanneswotela1401
@yohanneswotela1401 5 ай бұрын
I love you tsile God blessed you
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 5 ай бұрын
Dr አብርሃም ሰብከቶችህ ሱስ ሆነውብኝል ቢደመጡ ቢደመጡ አይጠገቡም አጥንትን ረስርሰው ጌታ እግር ሰራ ቁጭ ያደርጋሉ ሁሊም ነብስም አይቀርልግ በቃ ቃሉን ( ወንጌሉን ብቻ ነው ታርጊት መታድርርገው ኡፍፍ ጌታን ሰላንተ ባርኩት በዚ ወድቅት ሌሊት ተባርክ ጌታ እስከ እርጀናህ የጠቀምብህ አንድ እአውንት ለናገር ያንተና የ ትግስቱ ሰብክቶች ሰርተውኝል ብርክ በል
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 5 ай бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ትምህርት ጌታ ይርዳን
@botin6076
@botin6076 6 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much ❤❤
@botin6076
@botin6076 6 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger ❤🙏🙏🙏
@botin6076
@botin6076 6 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@gechcaptain1988
@gechcaptain1988 6 ай бұрын
The background music is so annoying 🙄, at least lower it down to the minimum 😤. Thanks
@liyasorry5931
@liyasorry5931 6 ай бұрын
ኦ እጅግ መልካ ትምህርት! እግዚአብሔር አምላክ እየጨመረ ይባርክህ ። ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ግን ቢቀነስ!
@dinabereket8561
@dinabereket8561 6 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 geta yebark ❤❤❤
@profittareku2817
@profittareku2817 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
Wedimachin Tilaye zelalemachinin Aseregeteh kejoro Alifo Libewisit zeliqo yeqemetal Zemenikin Hulu GATA EYOSIS Yebarikew!!! 🎉🎉🎉 ❤❤❤ Ameeen Ameen Zelalemen yekasegn!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 6 ай бұрын
ለቤ/ክ.(ለእኛ ለክርስቲያኖች)የመጣ እውነተኛየእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989-2016ዓም.) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.3፣4-11, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣)ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧል!! ዘመኑ ክፉ ነውና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።