Пікірлер
@mercato967
@mercato967 Сағат бұрын
በተሰበረች መርከብ ላይ ቁጭ ተብሎ የሚደሰኮር ዲስኩር የትም አላደረሰንም ሁሉም የውሸት ተረት ተረት ነው።እነ በልጅጌ ለዚህች አገር መፍትሄ ያመጣሉ ብሎ ማሰብ በዚህ ህዝብ ላይ ያደረሱትን በደል እንደመርሳት ይቆጠራል።
@EliyseNegashi
@EliyseNegashi 2 сағат бұрын
የእውነት ከሆነ ጥሩ ነው።
@Zedo-nz2bz
@Zedo-nz2bz 3 сағат бұрын
ሚገርም ነው አሉ ሁሉም ለካ 😢😢
@Abebu374
@Abebu374 5 сағат бұрын
አወ በቃን ጦርነት ሞትን ደህየን 😢😢
@ferozaawol2946
@ferozaawol2946 7 сағат бұрын
Oll leba people stoped shatup 🤔🤫🤫🤫
@MeseretNigusu-u6i
@MeseretNigusu-u6i 8 сағат бұрын
Ewonet new
@hiwotGoshu-m1w
@hiwotGoshu-m1w 10 сағат бұрын
ጌታሆይ ፊትህ ልጆጆን ለምታጣ እናት😢😢😢😢😢😢
@Adi-p7b
@Adi-p7b 13 сағат бұрын
አብዮት አመድ መቀበሪያው ጅማ ይሆናል
@GhgdGgf
@GhgdGgf 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@abunbasore2169
@abunbasore2169 18 сағат бұрын
It is true war is not good Ethiopia is a great city. Please stop war. ❤
@zebibahassan6322
@zebibahassan6322 19 сағат бұрын
ለአማራ ህዝብ ሞት ሲያንሰው ነው ማለቴ ለጎጃምና ለጎንደር ምክንያቱም ዬሞጣን መስጊድ አቃጥለው ደግ አደረጋቸው እርስ በርሳቸው ገና ያልቃሉ እስይ
@AAZZ-s5s
@AAZZ-s5s 16 сағат бұрын
ከፍታፍ አፍሽን አትክፈቺ እኔሙስሊም አማራነኝ ህዝቡ ምን አባሽ አረገሽ አንባገነኖች አትሳደቢም ከፈለግሽ
@meskineway4162
@meskineway4162 12 сағат бұрын
ምናባሽ አር አፍ
@ybaker9038
@ybaker9038 19 сағат бұрын
Well done my hero my country front line forces. Thank ❤
@SamraTilahun
@SamraTilahun 20 сағат бұрын
Hodddam Medehanyallem Yathefachu Errefet yelellachu mereggemtochhh
@Biqtesh
@Biqtesh 21 сағат бұрын
ሀገራዊ አንድነትና ሠላም የሚወርደው የሥልጣን ምነጭ በፖለቲካ ዊ ግፊት መሆኑ ቀርቶ እንደ አሜሪካዊያን በድሞክራሲያዊ አሠራር በሕዝብና በሕዝብ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው።
@daveandnaolshow
@daveandnaolshow 22 сағат бұрын
Positove thinker thankyou 👍
@AyellegneKassie
@AyellegneKassie 22 сағат бұрын
ይህቺን የወሬ ችርቻሮ በቀነጨረ ጭንቅላት ውስጥ ተማስላ ተማስላ ጎርንታ ሸታና ገምታ ማንም ሊያስጠጋት ባለመቻሉ እንደለመዳችሁት መቼም ጥሩ አየር ውብና ድንቅ አመለካከትና ተግባር አይመቻችሁምና በብቸኝነት ማጉት የክፋት ጥጎች!
@esayaskebede8926
@esayaskebede8926 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያክብሮት አባቴ❤
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 22 сағат бұрын
በቅኝ ግዛት የሚረገጡ አሁን እኛን ቀድመዋል ትክክል😢
@temayob
@temayob 22 сағат бұрын
ጦርነት መጥፎ ነው መቆም አለበት!
@FasikaTech
@FasikaTech 23 сағат бұрын
Fano King
@አታዬ
@አታዬ Күн бұрын
ድሮም ክቆሻሻ ጼንጤ መን ይጠበቃል ኤም ጅሆን ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድባችዉ አይቀርም ደግሞ
@salihali27
@salihali27 Күн бұрын
ይሐ ዶር ደሳለኝ በእግሩ በኩል ነው እንዴ የሚያስበው???
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 21 сағат бұрын
Salihali አለማወቅህን እንኳ ለመደበቅ ዝም ብትል ይህን የተሰለበ ጭንቅላትህን አውጥተህ አደባባይ ላይ ከምታሰጣው ምክር ቤት ካሉት አጨብጫቢዎች አንዱ እንደምትሆን እገምታለሁ RIP
@tesjij8484
@tesjij8484 Күн бұрын
አሁንም ብልፅግናን የሚተካ ፓርቲ እስከሌለ ድረስ ብልፅግና ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የተጋገረውን ቆሻሻ የአቅሙን እያፅዳ ይገኞል እናመስግናሉን ቆሻሻችን ለምን ተነካ ውርደትና ርሀብ ተንኮልና ጥላቻ ቅርሳችንነው የሚሉ የገማ ጭንቅላት ያላቸውቆሻሾችን ለማስረዳት አይድከሙ እነሱንም ብልፅግና እያፅዳ ኢትዮጵያ እንደስሟ እየጎላች ትሄዳለች ስው የደረስበት ትደርሳለች እመኑኝ አይድከሙቆሻሾች ይፅዳሉ
@mercato967
@mercato967 2 сағат бұрын
ሃሃሃሃ!!!ታስቃለህ።ሲጀመር ቆሻሻዎች እነማን ሆኑና?
@KsechAlemayehu
@KsechAlemayehu Күн бұрын
አተስ ጎበዝነበርክ ማን እሰማካልወዳጄ
@شيخ.عابدرهمان
@شيخ.عابدرهمان Күн бұрын
ትክክልነው
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa Күн бұрын
የብልግና ፓርላማ የዜጎች ፎረም ! ትክክል ብለዋል ዶክተር ደሳለኝ ።
@GlxyA-y3e
@GlxyA-y3e Күн бұрын
የተባረክሕ በቃን ሞት😢😢😢😢😢😢
@GlxyA-y3e
@GlxyA-y3e Күн бұрын
አረ በቃንንንንን
@AyalewAbebe-id3nb
@AyalewAbebe-id3nb Күн бұрын
እርሰዎትም እንደአለቃዎ ጤንነትዎን እጠራጠራለሁ የሚነካ ወንበር እንዳይኖር ።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Күн бұрын
አብይም በምላሡ እንዲ ነበር የሸወደን።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Күн бұрын
የቁማር ፖለቲካ እስካለ ሁሉ ነገር የወሸት ነው።
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Күн бұрын
ብልጽግናን አንፈልግም በቃን በቃን
@DENEKEMAMO
@DENEKEMAMO Күн бұрын
እባካች ለሀገራችሁ የእውነት ስሩ እኔ ወጣት እያለሁ በግዳጅ በ1980ዓ/ም ጦርነት ገባሁ እሔው እስከ ዛሬ የተረጋጋ የፖለቲካ የኢኮኖሚ የመሐበራዊ መረጋጋት ዋስትና ሳናገኝ ወደ ጦርነት ገባን ጦርነቱ ለልጄ ደረሰው እባካችሁ ለሀገራችን ሰላም የእውነት እንስራ ለልጆቻችን ስንል
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 Күн бұрын
ጀግና አስተዋይ ጀኔራል ነው። በ ሌላም አጋጣሚ አውቀዋለሁ። ክብር ይገባሃል።
@user-cthgdbiopredsatgn
@user-cthgdbiopredsatgn Күн бұрын
This guy used to work at Amanuel hospital and is now one of the patients.😅.
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Күн бұрын
He may diagnosis you because your mind is not well .Right?
@GamachuBeyena
@GamachuBeyena Күн бұрын
Colombia, FAREC, DDR, system doesn't work in Ethiopia. Why it doesn't work inside Ethiopia ? 1- Ethiopia the peoples have raised legal legitimate questions historical records testified grievances unresolved national constitutional issues inside Ethiopia? 2- Ethiopia military history has its own institutional issues for example. TPLF, Woyane past regime. EPRDF, has dissolution Orders the former military Derg, Navy, Air Forces, and police force's administration. Since their is a.voids vacuum inside forces unbalanced ethnicty composition inside units formation. 3- Ethiopia is not Colombia. 4- DDR might working in Colombia but not applicable to pertaining national lingering issues unresolved political issues. 5- Colombia has no history of the dissolution of national security system by past and present regime. 6- Ethiopia Army's history totally the opposite of Colombia. 7- PM. PP, OPDO regime Caderes xenophobic bigotry bitching banda Cabinets deliberation bloody fingers nails 👉 dirty hands bloody war's, persecutions tactics unwanted war's illegal war's ethnic cleansing war's premedited war's preemptive war's genocides insides Ethiopian empire's. Last all the infant's mindset idiots swallow your own bitter pills 💊 yes pills 💊 pills 💊 dozens of pills 💊 including recommended for the commissions.
@GamachuBeyena
@GamachuBeyena Күн бұрын
Ethiopia, ENDF, Army's military generals member of staffs Gen. called on members of proceedings parliamentary to resolve the national questions pertaining to political issues inside Ethiopia. Salutations, To Gen. Kabeda Regassa thanks for your courageous statements in parliamentary. 1- ENDF, is on pay roles and pension benefits plans signed. 2- Parliamentary sessions ain't a place for military personnel to make a political mission and mindset statements.3- This parliamentary is a failed decorum decision rubber stumps for current misleading the sessions premier. 4- The dissenting parliamentary members imprisoned suffering gulag torchures chambers dark prison military camps inside Awash Areba. Who ? The honorable Mr. Chrstian Tadelle, Yohannes Boweyalewu, Dr. Tadelle Teshale....etc.all. 5- the infant's mindset little tyranny toddler boy 👦 boyish dysfunctional and crippling regime leadership policy. 6- Ethiopian truth and reconciliation commissions qoute the general was inappropriate. 7- the parliamentary has adopted motions decreed illegal war's on ressisstances armed struggles forces in the country. 8- Tigray war's unjustified dead wrong illegal miscalculation bloodthirsty public policy preemptive war's by this little bastards tyranny premiership. 9- Ethiopia, ENDF, Army's military generals staffs commander in chiefs of premedited and preemptive party elites protections guards. [( zebengaa-waredia)] by both choices 👌designs 👍 stop defending the ruling party elites. 10- ENDF, Army's military manuals mission statements defending the country from external invasions. 11- Ethiopia allied to Eritrea, UAE and Somalia has decreed illegal invasion war's on Tigray people's state homeland. 12- Amhara espeacial forces and Afar forces involved in illegal invasions of Tigray people's homeland state. 13- Ethiopia, ENDF, fully pillaged duties fighting it's own population inside their own homes and homeland. 14- Ethiopia, ENDF, Army's military generals staffs commanders can only stage military Coup de'tat to save themselves and their own country. 15- The national truth and reconciliation commissions is disingenuous misleading denied the facts visibility and reconciliation based on reality. 16- Abyssinian premier willfully have had decreed illegal war's ethnic cleansing war's aimed higher at genocides insides Tigray, Oromia, Beni-Shangul Gumuz, Gambela, Gadeo, Gambela, Guragey, Sidama, Woliata, Konso, Gamu-Gofa, Burji, Amhara, Afar......etc.all. 17- Premier weizero abiote Premier abiy ahmed ali regime scheme bloodthirsty and warmongering policy has failed the peoples and the popular populations density country in the horn of African region. Ethiopia.
@TILAHUNABEBE-d5z
@TILAHUNABEBE-d5z Күн бұрын
አንደዚህ አይነት ሚዛናዊ አገር ገንቢ ሃሳቦች ይዛችሁ በማቅረባችሁ አመሰግናለሁ
@AhmedDubai-i5y
@AhmedDubai-i5y Күн бұрын
ያሳዝናል አገራችን😢😢😢
@haileabegaze2859
@haileabegaze2859 Күн бұрын
In the name of politics!
@haileabegaze2859
@haileabegaze2859 Күн бұрын
One word “stupid “ air heads!
@KasahunWR
@KasahunWR Күн бұрын
የአስመሳይ ጥርቅም
@KasahunWR
@KasahunWR Күн бұрын
እባካችሁ እመኑኝ? ፕሮፌሰር መስፍን፣ ግድየለም እድሉ ያምልጠን። እየመጡ ነው!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Күн бұрын
ይሔ ዕናንተ ኣብይ በምትሉት ደደብ የሚመሩ የሰሯቸውን ስሕተቶች ለመከላከል፥ ኣረመኔ ከፋፋይ መሆኑን ለመሸፈን፥ ባዶ ኪስ ያደረጋቸውን ሁሉ በመጋበዝ፤ በገዛ ሃገራቸው ዕንግዳ ተቀባይ ናቸው ይቀበሏችሗል፤ መሃላቸው ገብታችሑ ሃብታችሑን ኣፍሱ የሚነካችሑ የለም የሚለው በሚያመልካቸው ሕወሃት የተገነባውን የጥላቻ የክፍፍል የጎሳ ግንብን ኣጥር ላይ ጥያቄ ዕንዳይቀርብ የማያወራው መቀላበድ ለመሸፋፈን የማይቀባው የቃላት ቀለም የለም። ከፋፍሎ ማስገበርና የመሃል መንግስትን ሁሉ ኣቅምን ማዳከምና የክልል የሆኑን ግን ከማዕከላዊ መንግስቱ በላይ በሰራዊት በነዋይ ክምችት በፖለቲካና በዘር ልዩነቶች ዕራሳቸውን ሃገር ኣድርገው ዕንዲቆጥሩ የጠራ የጎሳ የብቻቸው መንግስት መስርተው ዕንዲጠናከሩ ኢትዮጵያና ህብረት በወሬ በዜናና በኣፍሪካውያን ኣዕምሮ ውስጥ ተንጠልጥለው ብቻ ዕንዲቀሩ በከፍተኛ ጥናት ሸር ተንኮል ፀረ ህብረት ፀረ ኣፍሪካውያን ሃይሎች ዕገዛ ዕያከናወኑ ዕየታዩ ተገኝተዋል። ሃሎ ሃሎ፤ ብፅሁፍ መልክ በጠላቶች ህልም ኣስመስሎ ያቀረባቸውን የማፍረስ ሂደት ከሚታሰበው በላይ ዕየተገበረ ነው። ይህ መርዝ የደርግ ኣብዮት፤ መነፅር ኣድርጎ የሚተርተው ማንነቱንና ፍርሃቱን ውሸቱን ለመሸፈን ነው። በሥነ ኣዕምሮ ኣጥኚዎች ምርምር ኣይን ፊት በቃላት ከሰፈሩ ፅሁፎች በላይ የሚነበቡበት ከገፅታ ላይ ነው። ተሸፋፍኖ ደፍሮ የሚቀርበው ዕሱ ኣደለም። ኣብይ ሁለት ሦስት ማንነት የለው በሽተኛ ነው። የዚሕ ሕመምተኛ ራዕዩ በመገፋፋት ላይ ያተኮረ ሙሉ ዕምነቱን የጣለው ባሰባሰባቸው የጥቅም ተጋሪዎች የጎሳ ክልል ኣመራር ሰጪዎች ላይ ብቻ ነው። በሃገር ሃብትና ዝርፊያን ባስቀደሙ መሃል ዕርካታን ከፈጠረ ዕሱም ሳይነካ የሚፈልገውን ዕያቀረቡለት ለመቀጠል ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ጥፋት ይቀጥላል። የሃገርን ሰራዊት ጥምር ጦር ብሎ ስጠራና ሲያዘምት ኣንድም ለምን ጥምር ዕንደተባለና ለምንስ በዚህ መልክ ስምሪቱ ዕንዳስፈለገ የጠየቀ ሃይል ቡድን ግለሰብ የለም። ጥምር ማለት ከተለያዩ፡ ሃገራት፣ ቡድን፣ ፖለትካል ፓቲዎች የተውጣጡ በግዜያዊነት (ለውስን ወቅት ተልዕኮ ያላቸው) ግባቸውን ሲመቱ ወደየመጡበት የሚመለሱ ማለት ነው። (coalition = A temporary alliance for combined action) ግልፅ በሆነ ሲተረጎም ከተለያዩ ሃገራት የተውጣጡ፣ለኣንድ ተልዕኮ ግዜያዊ ህብረት የፈጠሩ ለማለትና መልዕክት ለኢትዮጵያዊው ለማስተላለፍ ነው ቁርጥህን ዕወቀው በሚል ሚስጥር። ይሄም በዚህ ዕሱና ፀረ ኢትዮጵያ ስብስቦች ባዋቀሯቸው ክልሎች ነዋሪዋች የጋር ቋንቋችን የምንለውን ኢትዮጵኛን በማጥፋታቸው ተዋጥተው የቀረቡት ወታደሮች የሚያግባባቸው የጋር ቋንቋ ባለመኖሩ ችግር በመፍጠሩ መተጋገዝ ስላቃታቸው በሄዱበት ሁሉ ዕንደተጠላ ፍሬ ረግፈው ይቀራሉ። ዓዎ ልብ ያደማል ማልቀስማ መንም ዕንዲያዝንልን ኣላደረገም። ዓለምን የሚዘውሩት የሚያውቁን በዕብሪተኛ ኢትዮጵያዊነት ነጮችን ኣንበርክከናል ዕያልን ፉከራችንን ያላቆምን የብዙ ተጠቂ ሃገራት ሞተር ሖነን ኣንቀሳቅሰን ወደየመጡበት ዕንዲመለሱ ኣድርገን ጥቅማቸውን ያቋረጥንባቸው ጠላታቸው በመሆናችን ውድቀታችን ኣስከፊ ዕንዲሖን መስራት ከጀመሩ ዘምን ኣስቆጥረዋል። ይሄንን የበቀል ሂደት ለማስቆም ህዝብንና በሃገር የምንግስትን መንበር ለሚቆጣጠሩት በማሳወቅ ዕኔም በተደጋጋሚ ሪቻርድ ፓንክረስትም በፅሑፍ በሚሰጣቸው ቃለ ምልልስ ውይይት ቃል በቃል በግልፅ [ ኣውሮፓውያን ኢትዮጵያን ዕየተበቀሏት ነው] ችግርን ስለለመዳችሑ ይጉዳት ልዩነት ጠፍቶባችሗል ዕባካችሑ ንቁ ኣስቡበት፣ ተማከሩ፣ ተወያዩበት ህብረት ፈጥራችሑ በኣንድነት ብቻ ነው ልትመክቱት የምትችሉበት ኣቅም የሚኖራችሑ ኣለበለዚያ ዕንደ ሃገርም ዕንደ ሕዝብም ታሪክ ሆናችሑ ትቀራላችሑ ብለናል። ኣሁንም የገባቸው ብዙ ኣደላችሁም፣ ግን ሁላችንም በተጠመዱልን ወጥመዶች በተሰናዱልን ጉርጓዶች ውስጥ ወድቀናል። ይሕ ተግባራዊ ዕንዲሖን የተገንጣይ ህይሎች የጦር ከበርቴዎች ባንዳዎች ከፍተኛ ዕገዛ ኣድርገዋል ኣሁንማ በግልፅ ፈርጥመው ወጥተው ዕገዛ ዕያደረጉ ነው። ዓዎ ኣብይ ኣህመድ ኣንዱ ኣጋዥ ነው ለውጡን ጠልፎ ኣጨናግፎ በድፍረት ዕያወደመን ነው የግባንበት ጉድጓድ ውስጥ ቤንዚን ዕያርከፈከፈ ዕያቃጠለን ነው። የዓብይን ብልግናና ሕወሃትን የሚመሩ የውጪ፥ ፀረ ኣፍሪካውያን ቅጥረኞች ባንዳዎች ታምኝ ባሮች ናቸው። ብዙ ማመሳከሪያ በመዝገብ ጥራዝ፣ በሚነድፏቸው ዕቅዶች፤ ባዋቀሯቸው ተቋማትና ክልሎች ተግባራት መጋለጥ ማጋለጥ ተችሏል። ቃላቸውን ሆነው የማይገኙትም ባላቸው ትምክህት ነው። ዕዚህ ከፍተኛ ውድቀት ደርጃ ይሄንን ህዝብ ስናደርስ ተገዳዳሪ ተጋፋጭ ተከላካይ ስላላጋጠመን ካሁን በህዋላ የሚያሰጋን ነገር የለም በሚል ዕምነታቸው ነው። ዓዎ ዕውነት ኣላቸው። ከዕንጭጩ ለመቅጨት ሳይሞከር ቀርቶ ኣደለም። ዓማራውና ትግሬው መሃል ያሉ ጅላንፎዋች ከጠላቶቻችን በላይ መሰናክል ሆነው የሚታይን የሚጨበጥን ሃቅ ክደው ኣሁን ድረስ የኣፍሪካን የዕድገት ጉዞ ሳይቀር የማጨናገፍ ምክንያት ሆነዋል። ከፍተኛ ጥንቃቄ ጥራት ህብረት ርብርብ የሚጠይቁ መድረኮች ከኣፍሪካውያን ወገንተኞች ዕጅ ዕንዲያመልጥ ተደርጓል። የምትበላው የላት የምትከናነበው ኣማራት ሲባል ያልገባችሑ በመደነዛችሁ ነው። ዛሬ ኣብይ በመንገድ ጠረጋ በቅንጡ ሆቴሎችና ቤተመንግስት ላይ ቢጠመድ ኣይደንቅም። ኣንተና ዕኔ ከሩቅ ነው የምናያቸው ገብተን ለመዝንስናት ኣይፈቀድልንም። ግድግዳው ላይ ኣይፈቀድም ተብሎ ዕስኪፃፍልህ የምትጠብቅ ኣፍህን ከፍተህ ቅር። ዓቅም ዕንዳይኖርህ መደርግህ ግን የመከልከሉ ዕቅድ ውጤት ነው። ኣረቦች፣ ጎብኚዎች ከኢትዮጵያ ውጪ የሚመጡ ባለሃብቶችና የኣውሮፓ ፖለቲከኞች ሰላዮች ብቻ ዕንዲዝናኑበት ተገንብቷል። ሕዝባችን በረሃብ የማይረግፉበት ክፍለ ሃገራት የሉም። በዚህ ደርጃ ማውረዱ ተጠንቶበት ነው። ሕዝብ በዚህ ደርጃ ሲወድቅ በፍለከው ተንኮል ዕቅድ ለማሰማራት በዳቦ ስለሚገዛ ፣ ተርቤ ከምሞት ዕያሉ ሁሉ ወጥመድ ላይ ይዘላሉ። ክፉ ራስወዳድ ኣረመኔ ከይሲ ሰይጣን ኣውሬ ደደብ ሆዳም ይህን ፅሁፍ ሪረዳ ሃቅን የሚያውን ዕንዲቀበል ኣይጠበቅም። በፍርድ ኣውቅ ሰይፍ ግን ዕነኚሕ ኣረመኔዎች ዕንደሚወድቁ ጥርጥር የለኝም።
@mercato967
@mercato967 Сағат бұрын
በእውነት ከጭብጥ ያልወጣ መራር ግን በእውነት ላይ የተመሰረተ ገራሚ ሐሳብ ነው።
@FasilMekonnen-i1h
@FasilMekonnen-i1h Күн бұрын
ኧረ በሙያዎት ሠዉየውን ይከሙልን አሡን ይተውት
@leminlemin23
@leminlemin23 Күн бұрын
ጅል
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Yes Amaram Oromom Tigrem,, Gamo welaytam Afar Simalemm Guragem Haterim Manim Memot yelebetim ‼️ Mebtachon yekeber ‼️‼️ Amara Yemetagelew Le Hilwnaw ena Le mebtu new💪 fano Ye Ethiopian Hizb Hilwna ena Selam Selam 💚💛❤️💪
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h Күн бұрын
ወሬኛ
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 Күн бұрын
"እድሉ እንዳያመልጠን" የሰሞኑ ማደንዝዣ ነች ቶሎ በሉ ቶሎ በሉ ሊያመልጠን ነው ንግስናውን እናፅድቅ የተዋጣላችሁ ደላሎች ናችሁ
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 Күн бұрын
😢ሁሉም ተመርጠው የተሰበሰቡ አድር ባዮች የአ ብይን ስልጣን የማስቀጠል ተልዕኮ ያነገቡ ናቸው