KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 113 ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጠን ወደ ጉራጌ ዞን ዱግዳ ቦራ ወረዳ እነዘልቃለን፡፡ በሃርቦ አቡኖ ቀበሌ በምስራቅ ሸዋ ሃገረ ስብከት ከአቡኖ ተራራ ስር የሚገኘው ድንቁ የጮቢ ባዕታ ለማርያም ገዳም ይህ ነው፡፡
ይህ ገዳም እውን የሆነው በቆሞስ አባ ተክለ ስላሴ ገብረ ህይወትና በመንፈሳዊ ልጆቻው ነው፡፡ በወቅቱ የምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የነበሩት ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ሳልሳዊና የሀገሬው ሽማግሌዎች ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት የቤተክርስቲያኑ መቃኞ የመሰረት ድንጋይ በሰኔ 15/1995 ተጥሎ በእግዚዓብሄር እርዳታ በስድስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ታህሳስ 5/ 1996 ቅዳሴ ቤቷ ተከበረ፡፡ በርካቶችም ወደዚህ ስፍራ ለልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች መምጣት ጀመሩ፡፡ ገዳሙ አሁን የሚጠራበትን ማለትም መካነ ህይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም የሚለውን የመጠርያ ስም የያዘው ከሰኔ 4/1998 አመተ ምህረት ጀምሮ ነው፡፡
ከገዳሙ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው ተርሸሪ ሆስፒታል ለማሰራት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ በ30,000 ካሬ ላይ ያርፋል ተብሎ ዲዛይኑ የወጣለት የገዳሙ ሆስፒታል ከህክምና እስከ ህልፈተ ህይወት ክርስታናዊ አስተምሮን ተከትሎ ያከናውናልም ተብሏል፡፡
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አ/ገ ሪ/ሆ አ/ኮ
ንግድ ባንክ አካውንት
1000571767434
አሀዱ ባንክ አካውንት
0000020010901
አጭር ቁጥር 0200
gofund.me/c65fdd44
ስልክ
+251910651049 ሒሳብ ሹም
+251931302636 ስራ አስኪያጅ
+251913569435 ዋና ሰብሳቢ
7:53
ድንቅ ዝማሬ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | New mezemur
4 ай бұрын
25:43
የመካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም አጠቃላይ ታሪክ
5 ай бұрын
1:41
በገዳማት ታሪክ አንድ ሺህ(1000) አልጋ የሚይዝ ሆስፒታል በ #ጮቢ በዓታ ለማርያም መካነ-ሕይወት ገዳም ሊገነባ ነው
5 ай бұрын
4:26
በገዳማት ታሪክ የመጀመርያው ባለ 1000አልጋ ግዙፍ ሆስፒታል ሊገነባ ነው🙏
6 ай бұрын
16:19
መልካም ዜና ለኦርቶዶክሳውያን
6 ай бұрын
20:19
ፍልፍሉ በ200,000 ብር በሬ ሸጠ
7 ай бұрын
Пікірлер