Пікірлер
@islamicyoutube9595
@islamicyoutube9595 3 күн бұрын
ቆንጆ ትረካነው
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢
@hanagurmessa391
@hanagurmessa391 9 күн бұрын
@PublicMobile-lo7ew
@PublicMobile-lo7ew 13 күн бұрын
አንተ ተርክልን ሁሌም
@PublicMobile-lo7ew
@PublicMobile-lo7ew 14 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል
@PublicMobile-lo7ew
@PublicMobile-lo7ew 20 күн бұрын
sewodeh
@wengiee4534
@wengiee4534 29 күн бұрын
@Brainstormingquestion
@Brainstormingquestion Ай бұрын
you are great
@FkaduBaye
@FkaduBaye Ай бұрын
Eski endi aeyinet yegeter methef gabzugni
@hymilevo2627
@hymilevo2627 Ай бұрын
❤❤❤❤
@AffectionatePoodle-tj2ct
@AffectionatePoodle-tj2ct 2 ай бұрын
እጅግ ምሰጋናዬ የላቀ ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AffectionatePoodle-tj2ct
@AffectionatePoodle-tj2ct 2 ай бұрын
እጅግ ምሰጋናዬ የላቀ ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AffectionatePoodle-tj2ct
@AffectionatePoodle-tj2ct 2 ай бұрын
አንደኛ ነው❤❤❤❤❤
@genetm.6934
@genetm.6934 3 ай бұрын
ስሜን እና አንዳንድ ክልሎች የበቀል ልምድ አለ አገራችንን እንዲህ የሚያተራምሳት እሲም ጭምር ነው ደምን በደም የሚሉት አባዜ
@winnimeshesha4623
@winnimeshesha4623 3 ай бұрын
Thank you
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 3 ай бұрын
ልቦለድ ወይስ በእውነተኛ ሂወት ላይ የተተረከ ይነገረን
@faizaethiopian2090
@faizaethiopian2090 3 ай бұрын
አህለን የሰይ ነሽ ልጅ
@tibebgezmu6164
@tibebgezmu6164 3 ай бұрын
Wow❤
@gogogogo742
@gogogogo742 3 ай бұрын
ቆንጆ ትረካ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤👍👍
@user-nh8gx3dk8u
@user-nh8gx3dk8u 3 ай бұрын
Nice❤
@Atiles-zy2sk
@Atiles-zy2sk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@hannhyilma4416
@hannhyilma4416 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nebilllnebiill2433
@nebilllnebiill2433 3 ай бұрын
Amazing teraki
@AyaAhmdine
@AyaAhmdine 3 ай бұрын
Techelalehu 👌
@hayatab5501
@hayatab5501 3 ай бұрын
ከቃል በላይ ተራኪውን አመስግነዋለሁ 🙏🙏ይህን ጥሩ ትረካ ከጣፋጭ ድምፅ ጋር በተለይ ድምፀክ አይ ተራረክክ ልብ ውስጥ ገብቶ የሚቀር ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሌላ ትረካ እጠብቅካለን አትጥፋብን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤝🤝
@hayatab5501
@hayatab5501 3 ай бұрын
ትረካ ምስማ ሳይውን በቴቪ እስክሪን ፊልም የማይ ነው የመስለኝ ምናይነት ድንቅ ተራኪ ብቶን ነው ወንድሜ😮😮😮😮 እንደው ከሙሉ ጤና ጋር ያቆይክ አቦ ❤❤❤
@hayatab5501
@hayatab5501 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hayatab5501
@hayatab5501 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም ለአተ ድምፅ ❤❤❤
@hayatab5501
@hayatab5501 3 ай бұрын
የተራኪው ድምፅ ልብ ውስጥ ገብቶ የሚቀር ነው በአምሮ የማይረሳ ድምፅ ከአቀራርብ ጋር የገጠር ትዝታን ይቀስቅሳል ወላሂ በጣም ነው የማርከኝ 😢😢❤❤❤❤😂🎉
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 ай бұрын
እናመስግናለን❤
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 3 ай бұрын
ዋዉ ይለያል ምርጥ ትረካ
@fhhv1552
@fhhv1552 3 ай бұрын
ተሸ ወድሜ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ቆይታ ነበረን ሰገነት ሚድያን በሰይነሽ ልጅ ለምጀ የሌላ ድምፅ ስሆን ቅር ይለኝ ነበር ግን ያተን ወድጀዋለሁ ወደፊትም በሌላ እንጠብቃለን
@yodityifru4639
@yodityifru4639 3 ай бұрын
እኔ ብሆን በዛ መጥረግያ እግርህን ሰብሬ ነበር እማሳርፍህ : ቀልደህ ሞተሀል እህቴ ግን ጀግና ነሽ💪
@lidiyaabate8255
@lidiyaabate8255 3 ай бұрын
እረ ከዚህ በሗላ እንደዚህ አታዘግዩት
@user-ot9rc2ou8s
@user-ot9rc2ou8s 3 ай бұрын
ስጠብቅ ስፈልግ ነበር የከረምኩት አስተማሪ ታሪክ ነው ። እናመሰግናለን
@Abasabas-vu1ph
@Abasabas-vu1ph 3 ай бұрын
❤❤❤
@mekdes5013
@mekdes5013 3 ай бұрын
ስንረሳው ለቀቃችሁት የእውነት እረስቸው ነበረ በአጋጣሚ ሳየው አስታወስኩ እንጂ ምን ላይ እንዳቆመ ክፍል 9 ለማንኛውም እናመሰግናለን
@Addihhfhjk
@Addihhfhjk 3 ай бұрын
Betam new yewdedkut
@user-vl5wz3mq3b
@user-vl5wz3mq3b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zelalemdesta4901
@zelalemdesta4901 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ተራኪ, ተሾመ ሽፈራው። በስተመጨረሻ ከእሰይነሽ ልጅ እኩል በሆነ standard በጣም በሚመስጥና በሚስብ ፣ አዳማጭን በስፍራው እንዳለ እንዲሰማው በሚያደርግ ስልት የሚተርክ ሰው በመገኘቱ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። እያንዳንዱን የገፀባህርይ ፀባይ፣ የአነጋገር ስልት እና የመጡበትን background ተጎናጽፎ መተረክ, ልዩ ተሠጥኦን ይጠይቃልና እጅግ በጣም እናመሠግናለን ተሾመ እና የእሰይነሽ ልጅ። 🙏🏿♥️
@sofoniasyitagesu2809
@sofoniasyitagesu2809 3 ай бұрын
Tireka, endanite new, berta,..
@jemalbiru9619
@jemalbiru9619 3 ай бұрын
ክፍል 10 ልቀቁ እየተከታተልን ነው ደራሲው ሲመቸኝ ተራኪውም ዋው
@mekdes5013
@mekdes5013 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤ ግን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ልባችን አትስቀሉት የረጅም ትረካ አልወድም ነበረ እድሜ ላንተ የሴነሽ ልጅ አሁን በተለይ ባንተ ዩቱብ የሚለቀቁ አያመልጠኝም😊
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 3 ай бұрын
ትረካዎች ሁሉ በዚህ ሰዉ ድምፅ ይተረክልን የምትሉ ላይክ👍👍
@kalabiy66
@kalabiy66 3 ай бұрын
በፍፁም! የእሰይ ነሽ ልጅም እጅግ ምርጥ ነው! ሁለቱ ተፎካካሪ ናቸው ለኔ 🤷🏽‍♀️
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 3 ай бұрын
@@kalabiy66 ኧረ ይሄን አያክልም
@kalabiy66
@kalabiy66 3 ай бұрын
@@user-zz1in8lg7i ያው የእይታና የምርጫ ጉዳይ ነው
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 3 ай бұрын
ዋዉውውው❤❤❤
@halima9826
@halima9826 3 ай бұрын
ይለቀቅ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 ай бұрын
እረ ❤🙏ልቀቅልን