Пікірлер
@abdulhafizkedir5712
@abdulhafizkedir5712 15 сағат бұрын
I think the river side development from eri bekentu - ras mekonen bridge has become much more bigger and challenging than they thought it to be ! its not progressing as fast as expected!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 11 сағат бұрын
@@abdulhafizkedir5712 right.
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 17 сағат бұрын
እንዴት ድንቅ ነው ድንቅ ነው እንዴት ማረፍ ነው ማረፍ እንዴት ሰላም ነው ሰላም ጌታ እየሱስን መደገፍ❤።እኔ የመረጠው ሰላም አለም እንደሚሠጠው አይደለም በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን በእኔ ስትሆኑ እኔ አሸንፌዋለሁና እናንተም አሸናፊዎች ናችሁ።❤ክርስቶስ እየሱስ ያለው ህይወት ሰላም አለው።የለእርሱ ፈቃድ የበላ ተድላን የቀመሰ ማንም የለምና።
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 7 сағат бұрын
Amen in Jesus name.❤
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 22 сағат бұрын
Wow wow wow
@zionzion7109
@zionzion7109 Күн бұрын
ህህህ 😂😂😂 በደንብ ስሩት ተጠቃሚውን እግዚአብሔር ያቃል ። በክረምት የደሀ ቤት የሚያፈርስ ስይጣን ብቻ ነው ።
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Күн бұрын
ቀበና ድልድይ አሠራር የእግረኛ መንገዱ ስፋትና ከለላ አጥሩ የሚያስገርም ነው❤።
@ermiasermias369
@ermiasermias369 Күн бұрын
ሰው እንደዝንብ በሚገደልበት ሀገር፣በሚታረድበት ሀገር፣በሚታገትበት በሚገረፍበት፣በሚፈናቀልበት ሀገር ወርቅ በግሌ ብታነጥፍልኝ ዞሬ ቂል ነህ ነው የምልህ ።የደም ሀውልትም ተደርጎ ይጠራል።።ማስታወሻውም የዛ ይሆናል ያለቁ ህዝቦችም ይታወሱበታል።።
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 2 күн бұрын
I FEEL PROUD OF MY ETHIOPIAN CITIZENS, THEY ARE REALLY HARDWORKING AND WE ALL UNITE TO EXTEND POVERTY AND BACKGROUND WE WILL RETURN A POWERFUL NATION IN THE MEANING THAT ITS CITIZENS ON THEIR LANDS WILL LIVE IN DIGNITY AND CREATE FOR CIVILIZATION OF THE WHOLE WORLD!)) 
@onedrop33
@onedrop33 3 күн бұрын
Is it lunchtime? Nobody is working. What is going on?
@onedrop33
@onedrop33 3 күн бұрын
More people stand around idling than working. No wonder this project is way behind schedule than others. Leadership failure. Excuse after excuse. Fire them.
@Mamite926
@Mamite926 3 күн бұрын
You will see, if Abby doesn’t say “I don’t like your face so paint your face blue”.
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 3 күн бұрын
አድገነት እንደስሟ ሆነች
@rob21112
@rob21112 3 күн бұрын
Sholla sefere Thank you so much!!
@lovenature4241
@lovenature4241 4 күн бұрын
HOPE YOU WILL HAVE 2K SUBSCRIBERS SOON. KEEP UP THE GOOD JOB OF POSTING POSITIVE CONTENT AND SHOW THE BEAUTY OF ADDIS AND THE COUNTRY. GOD BLESS YOU.
@lovenature4241
@lovenature4241 4 күн бұрын
BLESSINGS TO YOUI
@user-pl6hc2bf4r
@user-pl6hc2bf4r 4 күн бұрын
ከግንፍሌ ድልድይ የሚገባውን መንገድ አሳየን
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 күн бұрын
❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አቀዳድ ከ 4 ኪሎ ቀበናን ስላስጎበኛችሁን ግን ወደጎን የሚገቡትን መንገድ እና ቀንና ኪዳነምህረት ድረስ አጠፍ ብላችሁ ቅዱሳን ሱቆቹንም በደንብ አሳዮን እባካችሁ
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 күн бұрын
❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አቀዳድ ከ 4 ኪሎ ቀበናን ስላስጎበኛችሁን ግን ወደጎን የሚገቡትን መንገድ እና ቀንና ኪዳነምህረት ድረስ አጠፍ ብላችሁ ቅዱሳን ሱቆቹንም በደንብ አሳዮን እባካችሁ
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 күн бұрын
❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አቀዳድ ከ 4 ኪሎ ቀበናን ስላስጎበኛችሁን ግን ወደጎን የሚገቡትን መንገድ እና ቀንና ኪዳነምህረት ድረስ አጠፍ ብላችሁ ቅዱሳን ሱቆቹንም በደንብ አሳዮን እባካችሁ
@lijE562
@lijE562 4 күн бұрын
ppl shld stop walking on the street...they shld walk on the sidewalk
@fraolgudeta2877
@fraolgudeta2877 4 күн бұрын
15:59 እንደዚ አይነቱ ልጅ ነው አድጎ ሀገር የሚያፈርሰው
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 5 күн бұрын
ገደሉ ውስጥ የተስራውን አሳዪና
@AddisEntertainment1
@AddisEntertainment1 5 күн бұрын
ጥሩ ቻናል ነው
@forest5675
@forest5675 5 күн бұрын
ከሳር ቤት ወሎ ሰፈር ወይም ቄራ ስራልን🙏
@lijE562
@lijE562 5 күн бұрын
How come there is no sidewalk @10:00 mins of the video?
@abduljelilali568
@abduljelilali568 6 күн бұрын
well done abichu and adi
@rob21112
@rob21112 6 күн бұрын
Thank you...please show us the sides when u cross the bridge.mmwe wanna see the sides not only the road
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 6 күн бұрын
❤በዚህ ድራማ የስልጣን እድሜ ማራዘም ኣይቻልም አብይ አህመድና መላው ድርጅቱ ኮልኮሌው አቃጣሪው ሁሉ መቃብራችሁ ኮሪደር ላይ ይሆናል😂😂
@azitiauh541
@azitiauh541 6 күн бұрын
አብይ አህመድን ከስልጣን የሚያነሳው የሾመው ህዝብ ብቻ ነው .. የማንም ዘረኛ ከስልጣኑ ሊነቀንቀው አይችልም እኛ እያለን ሚልየኖች ከጎኑ .. ምቀኞች ተቃጠሉ እምግዲ
@azitiauh541
@azitiauh541 6 күн бұрын
ኢትዬጵያን የሚወድ መሪ አሁን ገና ተገኘ .. በርቱ መሪዎቻችን አ.አ እንደዚ አማራ በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም
@lovenature4241
@lovenature4241 6 күн бұрын
BLESSINGS TO YOU AND THANK YOU FOR SHOWING US AND FOR THE POSITIVE CONTENT. KEEP IT UP!!
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 6 күн бұрын
ለወደፊቱ አላውቅም አሁን ባለበት ሁኔታ እንደ ሎሎቹ wow የሚያስብል አይመስለኝም ብዙ ወጣ ገባ ነገር ያለበት ነው እንደፒያሳ አራት ኪሎ ሜክሲኮ ሳር ቤት ጽድት ያለ አደለም።
@lovenature4241
@lovenature4241 6 күн бұрын
YOU ARE NEGATIVE PERSON!! GO AND HELP TO MAKE IT WHAT YOU LIKE
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 7 күн бұрын
መቅረፅ መማር አለብህ ለምንድን ነው ካሜራውን ወዲህ ወዲያ የምታረገው ለእይታ አይመችም ለአይንም ፀር ነው መታየት ያለበትን ሳናይ ወዲህ ወዲያ እንደዘመኑ ሰው።
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 7 күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 7 күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ሁሉ እባካችሁ አዋሬ ቄስ ሰፈር እየፈረሰ ያለውን አሳዩን እዛው ሺ ሰማንያም ፈርሶዋል ቅረፁልን
@rob21112
@rob21112 7 күн бұрын
የፈረሰውን ወንዙ ዳር በደንብ ሰዓት ወስድህ ብታሳየን
@rob21112
@rob21112 7 күн бұрын
Welldone tru guzo..salute🎉
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 7 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ የአዋሬ ቄስ ሰፈር እና ሺ ሰማኒያን እየፈረሰ ያለውን አሳዩን ። ሁሉም እሚሰራው ተደጌሚ ቦሌ እና ፒያሳ ሆነ
@rob21112
@rob21112 7 күн бұрын
Esu bota miamr yimeslegnal park kaderegut
@SelamSeeker
@SelamSeeker 7 күн бұрын
23:59 Look at that stupid man peeing on Main Street in front of everyone
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 8 күн бұрын
የመንገዶቹ ሥራ በሚያስደስት ኹኔታ መከናወኑ ሲያረካ ከዕዪታ ማስተዋል እንደሚቻለው ህዝባችን የመንገድ ላይ ደኅንነትና አጠቃቀም ግንዛቤ እንዲኖረው ገና ብዙ ሥራዎች መሠራት እንዳለብን ያሳያልና በዚኽም ትኩረት ቢሰጠው መልካም ነው ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 8 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@melesedesalegn
@melesedesalegn 8 күн бұрын
ከቦሌ ድልድይ አንሥቶ በላሥታ ሠፈር ዶልፊን ሠላም ሠፈር ጎሮ አሣየን
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 8 күн бұрын
🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው። ግራ እና ቀኝ ሰፈሩን በደንብ አሳዩን
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 8 күн бұрын
🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው።
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 8 күн бұрын
🔵🔵🔵🔵 ቀበና ስታነሱ እባካችሁ ቀበና መድሀኒያለም ጋር አሳዩን ፣ ቀበና ኪዳነ ምህረት ጋር ወደላይ ቀጠል ብታረጉ እና ብናየው።
@oreoqueen6025
@oreoqueen6025 9 күн бұрын
This area is poor in quality comparison to the others need re evaluation
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 9 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን
@roottekele4269
@roottekele4269 9 күн бұрын
Befetenete endemiyatefachu aleteraterme kids😮
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 9 күн бұрын
ከሌሎቹ ስፍራዎች በጣም ባነሰ አጨራረስ ያለቀ ስፍራ ነው በየቦታው አባጣ ጉባጣ በጅምር የቀረ ጥራት የጒደለው ተመብራት ገመዶቹ እንደቀድሞ የተተበተቡ ናቸው ሁለተኛ ዙር ስራ ካለው አላውቅም ግን የብስክሌት መንገዱ የቀይ አሸዋ ጥራቱ ከሌሎቹ በጣም የትየለሌ ነው የግምገማ ክለሳ ያሻዋል።
@yohannesgeday1787
@yohannesgeday1787 9 күн бұрын
ጡረታ ሚንስትር ወዴት ነው ያለው ???
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 9 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 9 күн бұрын
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የፈረሰውን አሳዩን
@forest5675
@forest5675 9 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/aJDYe4N8jLRpkJYsi=_W1zyI2earAXTntV
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 9 күн бұрын
Go Go 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤Ethiopian ❤❤❤