Пікірлер
@fardos8822
@fardos8822 Күн бұрын
እባክህን ወንድሜ ሱፐር ማርኬት ለመክፈት ትክክለኛውን መረጃ ስጠን
@hasab101
@hasab101 Күн бұрын
እሺ
@ChuChuchu-w9m
@ChuChuchu-w9m Күн бұрын
ብዙያልተሰራበት ቢዝነስ ነው አደል ሰምቼዉ አላዉቅም
@hasab101
@hasab101 Күн бұрын
አዎ ብዙ ሰው እየሰራው አይደለም ። ግን በጣም አትራፊ ስራ ነው
@Kunfyekun2tube
@Kunfyekun2tube 3 күн бұрын
ወንደም በርታ ጎበዝ ነህ ግን እኔ ምፈልገዉ መለስተኛ ሱፐር ማርኬት ማክፋፈያ ነዉ ሰራልን እስኪ ብዙ ምንፈለግ እንኖራለን
@hasab101
@hasab101 3 күн бұрын
እሺ ። ሰራዋለው
@eleltah6555
@eleltah6555 4 күн бұрын
Enamesegenaln . Gen yeserategna yemeberat ena geber resetehal 🙏
@hasab101
@hasab101 4 күн бұрын
ምኑ ላይ? የሰራተኛ እና ኤሌትሪክ ውጪ ታስቧልኮ። ባይሆን ግብሩን ልክ ነው። በቀን 300 ብናስቀምጥ ባመቱ መጨረሻ እሱን እንከፍላለን
@eleltah6555
@eleltah6555 4 күн бұрын
@ eshi yene wendem yeqeta temelshe adametewalhu. Lemetakafelen hasab bemulu amesgenalhu
@hasab101
@hasab101 4 күн бұрын
እሺ 🙏
@FenetHailu-ww8si
@FenetHailu-ww8si 5 күн бұрын
እመሰግናለሁ ግብር ታሳቢ አይሆንም? ብታካትተው::
@hasab101
@hasab101 5 күн бұрын
ልክ ነው ግብር ታሳቢ መሆን አለበት። እንደማንኛውም ቢዝነስ በሰራንባቸው ቀናት 300 ብር በቀን ብናስቀምጥ ባመቱ መጨረሻ የተሰላውን የግብር መጠን ልንከፍል እንችላለን።
@bethelhayl6411
@bethelhayl6411 5 күн бұрын
በጣም ገራሚ አና ያልታሰበ ቢዝነስ ,thank U Bro👏👏
@TakeleTadesse-g3o
@TakeleTadesse-g3o 5 күн бұрын
ሰለ ሰጠኼን ት/ት አጅግ አደርገን እናሠሰግናለን
@TakeleTadesse-g3o
@TakeleTadesse-g3o 5 күн бұрын
ሰለ ሰጠኼን ት/ት አጅግ አደርገን እናሠሰግናለን
@ekmo5543
@ekmo5543 11 күн бұрын
❤❤❤ Great idea
@amenkal8562
@amenkal8562 12 күн бұрын
እስቲ የመኪና እጥበት ስራ ስራልኝ
@hasab101
@hasab101 12 күн бұрын
እሺ
@Asterabebaw-y6p
@Asterabebaw-y6p 13 күн бұрын
ችግሩ የራሴ ቆጣሬ የለኝም እንጅ በኤሊክትክ የሜሰራ ስራ ብዙ ነበር
@hasab101
@hasab101 12 күн бұрын
ብትከራይስ?
@MmmTyty
@MmmTyty 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭😭🤲🤲🤲
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 13 күн бұрын
ቀህንፃ አሰራራችን ድክመት የተፈጠረ ነዉ እንጂ ይሄንን ያህል የሚጉዳ አልነበረም5.8 N
@hasab101
@hasab101 13 күн бұрын
ትክክል ነው። ያው ክልሎች ላይ የመንግስት ህንፃ የለብ ለብ ስለሚሰራም ይሄ ማጋጠሙ የማይቀር ነው
@ekmo5543
@ekmo5543 13 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ
@FenetHailu-ww8si
@FenetHailu-ww8si 14 күн бұрын
እግዚአብሄር ሰማያዊ ጥቧቃውን ያብዛልን::
@hasab101
@hasab101 14 күн бұрын
አሜን
@MmmTyty
@MmmTyty 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JonhanaHailu
@JonhanaHailu 14 күн бұрын
Besemam siyasazenu
@hasab101
@hasab101 14 күн бұрын
ለሁላችን ፀሎት ያስፈልጋል እንግዲህ
@saraeito
@saraeito 14 күн бұрын
ቺይ እረሳክ
@Gnber
@Gnber 16 күн бұрын
ግን ባረገዝኩበት ሰው አላውቅም ደሞ በጣም እየተጨነኩ የማ እንድል አስባለሁ
@Gnber
@Gnber 16 күн бұрын
ወንድሜ በህልም ማርገዝ ምንድነው
@hasab101
@hasab101 16 күн бұрын
ጥሩ እድል ነው። ሰውየውን ካላወቅሽው ግን በጣም መፀለይ ይኖርብሻል።
@ChuChuchu-w9m
@ChuChuchu-w9m 18 күн бұрын
Thank you. It is satisfying information.
@hasab101
@hasab101 18 күн бұрын
You're welcome!
@JonhanaHailu
@JonhanaHailu 18 күн бұрын
በጣም thank u ...next sele Ecomerce ብትሰራልን::
@hasab101
@hasab101 18 күн бұрын
እሺ እሰራለሁ
@AhlamYesuf
@AhlamYesuf 18 күн бұрын
thankyou
@amenkal8562
@amenkal8562 19 күн бұрын
እስቲ የመኪና እጥበት ስራ በዝርዝር አቅርብልኝ እባክህ
@hasab101
@hasab101 18 күн бұрын
eshi
@eleltah6555
@eleltah6555 19 күн бұрын
Arif hasab new
@eleltah6555
@eleltah6555 19 күн бұрын
Geber resetahal wendemea(ግብሩስ)?
@hasab101
@hasab101 19 күн бұрын
ትክክል ነውና በቀን 50 ብር ከገቢያችን ላይ ብናስቀምጥ ። በአመቱ መጨረሻ እሱን አጠራቅመን መክፈል እንችላለን
@FenetHailu-ww8si
@FenetHailu-ww8si 21 күн бұрын
In your previous business plans you were recommending where to find basic tools and their brand. Why have you lift it?
@hasab101
@hasab101 21 күн бұрын
I will add them next time. But if you are asking about washing machine brand which I included on this video, its "polar".. you can get it at merkato near meskid. They have fair price.
@ChuChuchu-w9m
@ChuChuchu-w9m 22 күн бұрын
Betam mirt.. etir Metin Yale Mereja !!! Enamsegenalen
@hasab101
@hasab101 22 күн бұрын
thank you
@MuradKibru
@MuradKibru 22 күн бұрын
thanks alot❤
@hasab101
@hasab101 22 күн бұрын
You're welcome
@BetelehemBete-c9c
@BetelehemBete-c9c 24 күн бұрын
Ebakgn behlme ye ebab sga sbela ayehu fchiw mn dn new
@hasab101
@hasab101 24 күн бұрын
ሳታውቂው ሀጢያት ውስጥ ልትገቢ ነው። ፀሎት አድርጊ
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 25 күн бұрын
ውሸት ሥር ሆነላችሁ ሙሉ ውሸት ። ማሳያ_ ጥርስ ከተነቀል እንደየ ጥርሶቹ ቦታ ልዩነት ከቅርብ እስከ እሩቅ ዘመድ በሂወት ይለያል ። ዉሃ / ባህር መስመጥ ከቦት ወደ ሌላ ቦታ ሃገር መቀየር እን ውሸት ህጢያት ነው ።
@Fikir2327
@Fikir2327 26 күн бұрын
ለመጀመር መቶሽ ይበቃል ወይ
@hasab101
@hasab101 24 күн бұрын
ክፍለ ሀገር ከሆነ ይበቃል። አዲስ አበባ ላይ አይበቃም። ቤት ኪራይ ስለሚኖርብሽ
@MusaratCute
@MusaratCute 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@SameraOt
@SameraOt 27 күн бұрын
ስማኝማ እስኪ ስጋ ቤት ስት ይጨርሳል ስራልኝ እስኪ❤❤
@hasab101
@hasab101 26 күн бұрын
eshi
@MekdiAlemu-nf3xn
@MekdiAlemu-nf3xn 27 күн бұрын
በህልሜ ሰውሰው አርዶ ቤታችን ደሙን ግባሬን ፌቴን እየቀባኝ አራጆ የኔወድም ንገረኝ አሁን
@hasab101
@hasab101 23 күн бұрын
ፀሎት አድርጊ መጥፎ ህልም ነው።
@WarkalmeNasru
@WarkalmeNasru 28 күн бұрын
ፑቲክ ቤትየወንድ እልባሳት ለምክፍት ምን ያህል ብር ያስፍልገናል ወንድም አለም ስራልን
@hasab101
@hasab101 28 күн бұрын
eshi
@DawitGirma-kt5mk
@DawitGirma-kt5mk 28 күн бұрын
ደቡብ ስንዴ የት ይገኛል
@hasab101
@hasab101 28 күн бұрын
yet neh?
@chigetube8506
@chigetube8506 17 күн бұрын
የ ደቡብ ስንዴ የት yigegnal​@@hasab101
@D.rAlazer-sz3jq
@D.rAlazer-sz3jq 7 күн бұрын
Arbaminch negn yedebub since yet agegnalew??
@henosmekonnen9330
@henosmekonnen9330 29 күн бұрын
በሲንግል ፌዝ ሁለት ምጣድ አይችልም ??
@hasab101
@hasab101 29 күн бұрын
ይችላል። ግን እንደ ቢዝነስ ለማስኬድ ያስቸግራል
@ComCell-x3s
@ComCell-x3s Ай бұрын
Betm gobzi
@MiranAbayna
@MiranAbayna Ай бұрын
የፃፍኩልህን መልስልኝ እባክህ
@hasab101
@hasab101 Ай бұрын
mn lay
@MiranAbayna
@MiranAbayna Ай бұрын
ይለያያል በቃ ይቅርታ በሌላ ነው የፃፍኩት አሁን ልጠይቅህ አንዲት በጣም የሚትጠላኝ ሴት አለች እኔ ደግሞ አንድ ስፍራ ነበርኩ በጋሪ ይመስለኛልና ብዙ የሞቱ ሰዎች አሉበት ያች የምትጠላኝም ሴትዮ ሞታ ከኤሬሳዎቹ ጋር ነበረች እኔ በቆምኩበት አጠገብ ትልቅ ጉድጓድ ውሃ ያለበት ነበር እኔ ደግሞ ኤሬሳዎቹን ወደ ጉድጓዱ ወረውራለሁ ሴትየዋጋ ስደርስ ተቃጠይ እኔንም እንድህ ነው ያቃጠልሽኝ ብዬ እሷን ጥዬ ነቃሁ ምንድነው እባክህ ንገረኝ???
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤
@WELEBKECHA
@WELEBKECHA Ай бұрын
ስልካቸውን እባክህ
@SameraOt
@SameraOt Ай бұрын
እስኪ ፀጉርቤት ማሰልጠኛና ዴትደሚሰራአሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasab101
@hasab101 Ай бұрын
eshi
@EdmalemBisenebet
@EdmalemBisenebet Ай бұрын
ተባረክ።
@kiyiaorm
@kiyiaorm Ай бұрын
❤❤
@Birukk-lb2cy
@Birukk-lb2cy Ай бұрын
እንደዚህ አይነት አሰተማሪ ቪድዮዎች ሰዎች ለምን እንደማያዩ ሳስብ ይደኛል፡፡
@Maritou-t7s
@Maritou-t7s Ай бұрын
ዶክተር የኩላሊት ህመም የወርአበባን ያስቀራልዴ እባክህን።መልስልኝ😢😢😢😢
@hasab101
@hasab101 Ай бұрын
አዎ ኩላሊት ህመም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሲደርስ አሜኖሪሃ የተባለውን የወር አበባ ከነጭራሹ አለምመጣት ወይም ቀኑ ተዛብቶ ትንሽ ትንሽ መምጣትን ያስከትላል። ቶሎ በጤና ባለሞያ መታየት ጥሩ ነው
@Maritou-t7s
@Maritou-t7s Ай бұрын
@@hasab101 ፔረዴ ጥቅምት 16እንደመጣ ድጋሚ አልመጣም ሆዴን ያመኛል ወገቤን ያመኛል ፊኛየን በጣም ያመኛል ሆዴ እንደነብሰጡር እናት ይገላበጣል እርግዠ ነው እንዳልል በስደት ነኝ ምንም ግንኙነት አላደረኩም የምግብ ፍላጎቴም ቀንሷል በጣም ጨነቀኝ ኩላሉት እንደዚህ ያደርጋል? በተለይ በግራ ጎኔ ያለው ሆዴ በጣም ያመኛል
@hasab101
@hasab101 Ай бұрын
አዎ ያደርጋል። ቶሎ ሳይባባስብሽ ህክምና ቦታ ሂጂ እህቴ።
@Maritou-t7s
@Maritou-t7s Ай бұрын
እሽ አመሰግናለው ዶክተርየ እድሜ ጤና ይስጥልኝ​@@hasab101
@NaemaAhmad-nj4ei
@NaemaAhmad-nj4ei Ай бұрын
Welahi Ene ኢትዮጵያ ሄጄ ቤቴን ሳፀዳ አይቻለው
@Ribishscgbnm
@Ribishscgbnm Ай бұрын
Gin 1 kilo buna 95 sini wunet nw ?
@hasab101
@hasab101 Ай бұрын
አዎ እውነት ነው።
@mayking31
@mayking31 Ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው። በቀጣይ የቦንዳ ቢዝነስ online እንዴት እንደሚሰራ ጠቁመን።