Пікірлер
@abatetulu1802
@abatetulu1802 2 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑርልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን...🙏
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 2 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen
@assefamuche5722
@assefamuche5722 4 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን, ሀጠያታችን እንደዚህ ነቅሶ አውጥቶ የሚነገረን መምህር ነወት እኔንም ስለሚመለከት
@assefamuche5722
@assefamuche5722 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራንን ያላሳጣን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@KaltisdikYinebeb
@KaltisdikYinebeb 4 күн бұрын
እናመሠናለን
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 5 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 5 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@dawit3322555
@dawit3322555 5 күн бұрын
Endenate leke ayasat yechen yemeselech enku betecerestiyan
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w 5 күн бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹
@AbebesewunetBeyene
@AbebesewunetBeyene 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ZebanoworetaweeGutu
@ZebanoworetaweeGutu 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Xyz-w1t
@Xyz-w1t 8 күн бұрын
የቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በፅድቁ ብዛት ነው መብራትና ወፍጮ ያላጣው?
@AaarrAaarr-i7q
@AaarrAaarr-i7q 8 күн бұрын
kalehiwet yasemaln❤❤❤🎉🎉🎉
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 9 күн бұрын
ለምን የሁለቱንም መምህሮች ትምሕርት አትለቁልንም ለምን ቆርጣችሁት
@seatatmedia7779
@seatatmedia7779 2 күн бұрын
ይለቀቃል ጠብቁን እየሰራን ነው...
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 9 күн бұрын
ፐ የኔማንንት ማንኛዉንም ነገር ጀምሮ ማቋርጥነዉ ምንአባቴልሁን
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 9 күн бұрын
God bless you and your service our brothers 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@israelgetachew8655
@israelgetachew8655 10 күн бұрын
እርዱኝ pls
@antenehgetnet9991
@antenehgetnet9991 10 күн бұрын
በምን እንርዳህ
@abatetulu1802
@abatetulu1802 9 күн бұрын
ምን እንርዳህ ወንድማችን...
@azebmengistumengistu
@azebmengistumengistu 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@abdulemalik8848
@abdulemalik8848 12 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen.
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 13 күн бұрын
ሰላም ሰአታት ሚዲያ ስለምትሰጡን ማብራሪያ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ እኔ እህታችሁ በጋብቻ ወዜማ እጮኝነት ላይ እገኛለሁ እጮኛዬ ከጋብቻ ቡኻላ እኛ ጥሩ ላይፍ ሳናሳልፍ ማለትም ጋብቻችን ከፈፀምን በኻላ ጊዜ ተሰጣጥተን መሆን አለበት ወደፊት ለማራመድ ይለኛል ሴክስ በትዳር ዉስጥ ትልቅ ስራ ነዉ ጊዜ መሰጣጠት አለብን ቶሎ እርግዝና ቶሎ ከመጣ መሸከም አልችልም ይለኛል ታዲያ የወሊድ መቆጣጠሪያ ሀፂያት አይሆንሞይ በቤተክርስቲያን ነዉ ልንጋባ ያሰብንዉ አይጣረስምይ ስለምትመልሱልኝ አመሰግናለሁ
@ማርያምሚዲያ
@ማርያምሚዲያ 13 күн бұрын
በጣም ወርቅ አሳብ(ሐሳብ) ነው ሰፊ የሆነን ሐሳብ በአጭር መግለጽ ጥሩ ነው ከምንም በላይ በርቱ
@yemariamlege945
@yemariamlege945 15 күн бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን😢
@addiszebre5049
@addiszebre5049 17 күн бұрын
❤❤❤
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
@SelamTeshale16
@SelamTeshale16 18 күн бұрын
❤...gn phonun btastekaklut
@GirmaaEjeree-f6q
@GirmaaEjeree-f6q 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን በረከታቹሁ ይድረስልን
@fanos1212
@fanos1212 18 күн бұрын
አሜን አባታችን አሜን ❤ቃል ሕይወት ይሰማል ❤❤🙏🙏
@Assefa-l2o
@Assefa-l2o 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 18 күн бұрын
Kalehiweten Yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 18 күн бұрын
Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 19 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት እረጅም እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን❤❤❤❤
@lhem-ri4zk
@lhem-ri4zk 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 19 күн бұрын
Kalehiweten Yasemalen Mengeste semayaten yawereselen memeherachi erejem edemen ketena gar yestelen egnanem besemanew 30 60 100 yamare fere endenafera egziyabher becherenetu yerdan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@menbershibru
@menbershibru 19 күн бұрын
መምህር ሰብከቱች የውሰጥ ህሊናን የሚኩረኩር ነው ሰምቸን ለመጠቀም እግዚአቦሔር ይፈቅደልኝ
@hailemariamgidy180
@hailemariamgidy180 20 күн бұрын
የነበረህ እውነተኛ ተስፋ ይህ ነበር! ያ ግን ቅዝት ነበር :: ኑረው እንግዲህ.
@weldetekelhaimanotwegebrem1284
@weldetekelhaimanotwegebrem1284 20 күн бұрын
መምህር የዛሬ ሰባት አመት ነግረክኝ ነበር እራሴን አዋቂ መምህሬን አላዋቂ አድርጌ ባንደበቲ ባልቃወምህም በልቤ አጥብቄ ተቃውሜህ ነበር በቤ ውስጥ ግን እጠብቀው ስለነበር ምልክቶችን ሳይ ቶሎ ለመንቃት እራሴን እዳስተካል ረድቶኛል:: ባሰብኩት ቅጥር ይቆጨኛል መምህር አምላክህ ይቅር ይበለኝ!!!
@yeshumneshasres-g9y
@yeshumneshasres-g9y 20 күн бұрын
እውነት ልቤን የነካው ነገር ሰው ላይ እንስራ ሰው ደግሞ ቤተክርስቲያንን ይሰራል !!!!
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 20 күн бұрын
Yena gata kiberholo lanet yehon temsegen ❤
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! ድንቅ መምህር! እውነት ነው እኛው ነበርን ፕሮቴስታቱ አብይን ታምነንና ተስፋ አድርገን አገራችንን ሰላም ይሰጥልናል ብለን ያልን። ሰላም የሚመጣው ሁላችንም አይናችን ወደእግዚአብሔር ስንመልስ ብቻ ነው።
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 21 күн бұрын
ይሚመካ፡በእግዚብሄር፡ይመካ፡
@SenaitT-f4z
@SenaitT-f4z 21 күн бұрын
ሁሌም የማይሰለቸኝ ስብከት የመምህር ብርሀን አድማስ
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 21 күн бұрын
አይሰማም
@antenehgetnet9991
@antenehgetnet9991 21 күн бұрын
ኧረ በደንብ ይሰማል
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 21 күн бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 21 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Xyz-w1t
@Xyz-w1t 21 күн бұрын
ሰዓታት ሚዲያ ግሩም የእድገት ጎዳና ላይ ነውና እግዚአብሔር ብርታትን ይስጣችሁ። በርቱ!
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 21 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kokifikadu
@kokifikadu 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 22 күн бұрын
🙏🙏🙏