Пікірлер
@tadessegezahegn6168
@tadessegezahegn6168 Күн бұрын
Jeginachin huleam enasibihaln
@akalubale7843
@akalubale7843 2 күн бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 күн бұрын
ውድ፣ ሃቀኛ የአማራ ልጅ። በከሃዲዎች የተበላህ ለህዝብ ብለህ የተሰዋህ ጀግናችን ነህ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፤ መቼም አንረሳህም። በአማራ ልጆች ታሪክ ስትታወስ ትኖራለህ።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 күн бұрын
ውድ፣ ሃቀኛ የአማራ ልጅ። በከሃዲዎች የተበላህ ለህዝብ ብለህ የተሰዋህ ጀግናችን ነህ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፤ መቼም አንረሳህም። በአማራ ልጆች ታሪክ ስትታወስ ትኖራለህ።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 күн бұрын
ውድ፣ ሃቀኛ የአማራ ልጅ። በከሃዲዎች የተበላህ ለህዝብ ብለህ የተሰዋህ ጀግናችን ነህ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፤ መቼም አንረሳህም። በአማራ ልጆች ታሪክ ስትታወስ ትኖራለህ።
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 күн бұрын
ውድ፣ ሃቀኛ የአማራ ልጅ። በከሃዲዎች የተበላህ ለህዝብ ብለህ የተሰዋህ ጀግናችን ነህ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት፤ መቼም አንረሳህም። በአማራ ልጆች ታሪክ ስትታወስ ትኖራለህ።
@YonasSolomon-vd4lo
@YonasSolomon-vd4lo 2 күн бұрын
ow nice
@askal-f7n
@askal-f7n 4 күн бұрын
መጽሔተ ጥበብ
@AbayAyicheh
@AbayAyicheh 6 күн бұрын
Bewukie ante ምርጥ ethiopiawi neh betam nw yemwedeh keza belay demo yeseferie lij slehonh betam nw yemkorabh
@hisil2010
@hisil2010 9 күн бұрын
ነፍስ ይማር ብርቃችን።
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 10 күн бұрын
ብዙ ግዜ ታምራት ደስታና አለማየሁ ኢርጶ ለምን ሰይፉ ላይ ወይንም ሌላ ሚዲያ ላይ ለምን አይቀርቡም እያልኩ አስብ ነበር ነፍስ ይማር አለማየሁን እንኳ በቀደም ሰይፉ ላይ አየሁት
@sudbzhz-zk3qn
@sudbzhz-zk3qn 11 күн бұрын
አዉሬ ከመሆንህ የባሰዉ ዉሸታምነትህ ከፋ ካለ አንተ ፍቃድ የተረሸነ ሰዉ አለ ማለት ቀልድ ነዉ
@biniyamhussen5484
@biniyamhussen5484 13 күн бұрын
ንፁህ የሆነ አማረኛ አንዲትም የእንግሊዝ አፍ ያልተቀላቀለበት የተገራ አንደበት
@Mesfine-d7e
@Mesfine-d7e 13 күн бұрын
❤👋👋👋
@Mesfine-d7e
@Mesfine-d7e 13 күн бұрын
😊
@Mesfine-d7e
@Mesfine-d7e 13 күн бұрын
Gobez😊😊😊❤❤❤❤❤ Berta 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@belaytessema3004
@belaytessema3004 13 күн бұрын
Ethiopian notorious murderer mengestu not only open the door for clever murders like memes and Abyi he open the door for the fragment of a nation he is blood thirsty devil
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 13 күн бұрын
31:57 የባድሜን ድል ያጎናፀፈን ጀግና ።
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
@AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@frewzeru2809
@frewzeru2809 15 күн бұрын
በጣም ተጫዋች እና ከሁላችን ጋር የሚግባባ ቸወዳጅ ልጅ ነበር 7አና 8ኛ ክፍል ፈለገ ዬርዳኖስ ተምሪያለሁኝ ነብስ ይማር ወንድምዓለም ከልቤ አትጠፋም ::
@surafeldebrework8306
@surafeldebrework8306 16 күн бұрын
መንግስቱ ማለት ደንቆሮ ነፍሰ በላ መሆኑን ተረድቻለሁ
@BiniShe
@BiniShe 17 күн бұрын
Yeametu werat gitim keyet lagign
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 18 күн бұрын
nefse yemare yenay jegna
@AndshetZerihun
@AndshetZerihun 19 күн бұрын
ያሳዝናል
@bezawitaschalew1533
@bezawitaschalew1533 20 күн бұрын
Amyo-trophic-lateral-sclerosis (ALS)….አማዮ ትሮፊክ ላተራላ ስክሌሮሲስ
@girmawongele
@girmawongele 20 күн бұрын
ምን አባታቸውም 60ዎችን የገደለ አይደል እንዴ? አጼ ሃይለስላሴንም እንዲገደሉ ያዘዘው እሱ ነው:: የእጁንነው ያገኘው::አሁን እንደንጽሁ ሰው ሲያወሩ አያፍሩም :: ያው ልጅ ላባቱ
@DanielYwondwossien
@DanielYwondwossien 21 күн бұрын
በዉቄ ??3💘
@DanielYwondwossien
@DanielYwondwossien 21 күн бұрын
ወይ እኔ
@DanielYwondwossien
@DanielYwondwossien 21 күн бұрын
ወይ ሙዕዝ?
@fikiresumago
@fikiresumago 22 күн бұрын
ጰ😊
@YohannesGtsadik
@YohannesGtsadik 22 күн бұрын
What a marvelous interview. My admiration goes to Dere and Solomon Deressa. I have never heard about Solomon before. Wish to hear more if there is ...
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 23 күн бұрын
I was in jail when Brha meskel was killed i rember i was tortured by petros Gebre
@biruk8736
@biruk8736 23 күн бұрын
በናታቾ እንዳታቆሞ
@kehalimakonnen9955
@kehalimakonnen9955 23 күн бұрын
My uncle Mengistu Lema
@veracity8968
@veracity8968 25 күн бұрын
አማርኛ ቅዋንቅዋ ባይኖር ይህ ሁሉ አሮሞ መቼም አይነቃም ነበር ! አንደው ያበላቸው ያጎርሳቸውን አማራ ሕዝብ ካልጨረስን የሚሉት ምን ሆነው ነው ??? አሁን ይህ ሰውዬ የተማረው በጃኖሆይ ዘመን አይደለምን ??? የቱ አሮሞ ተገፋ ?? አጎቱ ይልማ ድሬሳ በራሱ አንደበት የጃኖሆይ ፋይናንስ ሚኒስቴር ነበሩ አለ ! አንድው አኮ ኤርትራ አሮሞን በሃሰት ታሪክ ግታ ህ ሕዋትም ትን አስኪላቸው ጥላቻ ግታቸው ዛሬ አማራ ካላረድን አንኖርም የሚል ትውልድ አፍርተዋል መች ይሆን የአሮሞ ምሁር ወቶ ይበቃል የሚላቸው ????
@Ambassel
@Ambassel 25 күн бұрын
እግዚኦ አምላኬ አቤት የፋሽስት ጭካኔ ወይኔ ወገኖቼ እጅግ ልብ ይሰብራል::
@dessalegngetu1495
@dessalegngetu1495 27 күн бұрын
ኦሮማይ ጥሩ መፅሀፍ ነው። ግን ግን በአሉ እራሱ ፊያሜታን ይዞ ሲምነሸነሽ ከርሞ ሌሎቹን ጀኔራሎች ተችቷል። ከምንም በላይ ኮ/ል መንግስቱ ለራሱ እንደነገረው የአቢዮቱን ውጤት ወደራሱ ወስዶ እራሱን ኮፍሶበታል። ያም ሆነ ግን መንጌን አምኘዋለሁ በግልፅ ከሰደባቸው ጀኔራሎች አንዱ እንደገደለው
@ZenaViva
@ZenaViva 28 күн бұрын
ልዕልት ፀሀይ ሆስፒታል ያሁኑ ጦር ሀይሎች ሆስፒታል መታሰቢያ ሀውልት ቢሠራላቸው
@DyshDhff
@DyshDhff 29 күн бұрын
ነብስህን ይማር ጀግናችን
@UserMe-u9l
@UserMe-u9l 29 күн бұрын
P
@AbrehetSisay
@AbrehetSisay 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretEstifanos-m9d
@MeseretEstifanos-m9d 29 күн бұрын
ዘር ማንዘሩ ይጥፋ
@BezuAtnafu
@BezuAtnafu Ай бұрын
በቅዱስ ፓትርያርኩ በአቡነ መርቆርዮስ ላይ የሰራኸው ግፍ እስር ቤት አስገባህ፡፡ በ40 ቀንህ ተጠምቀህ እምነት ነበረህ፡፡ ከድጡ ወደማጡ ከተተህ፡፡
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
ጨካኙ አረመኔው መንግስቱ ኀ/ማርያም ኢትዮጵያን ለጠላት አሳልፎ የሰጠና የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው እነዚህን የመሠሉ ምሁር ሚኒስትሮችንና ባለስልጣኖች ያለፍትህ ያለፍርድ የገላቸው ቀን ነው የእነዚህ ንፁሐን ደም ነው የኢትዮጵያ መከራ አላልቅ ያለ። መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው እየተባለ ሣናውቅ ተሸውደናል የኢትዮጵያን ሕዝብ አንጡራ ሀብት ዘርፎ መከላከያ ሠራዊቱን የኢትዮጵያን ሕዝብ ሜዳላይ ዘርግፎ በመሄድ በዘምባቤ ሀገር ሁለት የተንደላቀቀ ቤት ገዝቶ ይኖራል። መንግስቱ ኀ/ማርያም የብዙ ኢትዮጵያዊ ደም አለብህ ደም ይፍረድ ሀገርን የካድክ ጨካኝ ሂትለር ነህ አንተ አርጅተሃል በልጆችህ ይድረስ።
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Ай бұрын
ዮሑንስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@Sisaygiday-i8k
@Sisaygiday-i8k Ай бұрын
ይሄ ፖሎቲካ ምን አይነቶ ቆሻሻ እነደሆነ ከሀገራቸዉ ይልቅ ለግል ጥቅማቸዉ የሚደሉ ቆሻሻ ፖሎቲከኛቹ እንዳሉ ነዉ የሚሳየዉ በር እነ መሰኮት ከተዘጋበት አንድ ሰዉ በሂወት አይኖርም ሀገርም ያለወደብ የማይታሰብ ነዉ በዘር ተከፋፍለን የምንፋጀዉ መነሻዉ ድህነት ነዉ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
አረመኔ ካንተ በላይ የከፋ አይኖርም ለኢትዮጵያውያን ገና ፍርድ ይገባሃል አንተ ጆኖሳይደር በሄድክበት መርዝ ነው የምትረጨው መጨርሻም መርዙ አንተኑ ይበላል።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅኩም።