#ሀሰተኛው_ሰነድ
21:41
14 сағат бұрын
#የበጎነት_እጆች
21:40
14 күн бұрын
#የጨረታ_ማስታወቂያ
1:08
የጨረታ ማስታወቂያ
1:40
21 күн бұрын
#ያበረው_ክንድ!
27:22
Ай бұрын
Пікірлер
@dawityohanes475
@dawityohanes475 2 күн бұрын
ወንድም ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እያላቸዉ የለንም በማለት ፋይዳ ቁጥሩ በማምጣት ሲስተሙ ሌላ tin እየሰጠ ነዉ ይህ ደግሞ የግብር ስወራ ስለሆነ ፈጥናችሁ አስተካክሉ እንዲያውም ዘገያቹህ ስንቱ እንደሾለከ መገመት ይችላል
@dawityohanes475
@dawityohanes475 2 күн бұрын
አረ ፋይዳ ቁጥርን ከነባሩ tin ጋር አስተሳስሩ አልያ ሀገሪቱ አደጋ ላይ ነች
@dawityohanes475
@dawityohanes475 2 күн бұрын
የተማረ የለም እንዳልል የተማረ ሞልቷል አሁን vat,e-file,e-payment e.t.c ከማዉራታችን በፊት መሰረቱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ነዉ አሁን ሰዉ እያጭበረበረ ነዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እያለዉ የለኝም እያለ ፋይዳ ቁጥር ይዞ በመምጣት ሲስተሙ አዲስ Tin እየሰጠዉ ነዉ በዚህ አማካኝነት ግብርና ታክሱ እየሰወረ ነዉ እንደ ሀገር ከፍተኛ ጉዳት አለዉ ፈጥናቹህ አስተካክሉ
@haymanotdebela8363
@haymanotdebela8363 3 күн бұрын
It's good.keep it up my brother
@lingerhabe3209
@lingerhabe3209 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@feruzkorichoYimer
@feruzkorichoYimer 5 күн бұрын
Bertuu
@abdinemera4839
@abdinemera4839 6 күн бұрын
GOOD
@starmobile-mf1he
@starmobile-mf1he 6 күн бұрын
Gh
@MosisaTaju
@MosisaTaju 17 күн бұрын
Mache new miyalqew
@BirukChristian
@BirukChristian 18 күн бұрын
አረ ለገጣፎ በግለሰብ አካውንት የሚከፈል አለ ፍቃድ ማደሻ 1600 ብር አጣሩልን ማስረጃው አለኝ
@abdinemera4839
@abdinemera4839 18 күн бұрын
GOOD NEWS CONTINUE
@AmeleBachore
@AmeleBachore Ай бұрын
regional docemnt.kyt.newo.ymewosdewo
@Hassen-xg3yl
@Hassen-xg3yl Ай бұрын
ትራንስፓርት ስም ለማዞር ክሊራንስ ለመውሰድ የውርስ የፍርድ ቤት ውሳኔ ይዘን 2% ቴምብር ክፈሉ ተብለን 1ወር ሞላን በጭቅጭቅ አረ መፍትሄ ስጡን ልደታ አነስተኛ ግብር ከፋይ ለገሀር ቅርንጫፍ 🙏🙏🙏
@housenmusa
@housenmusa Ай бұрын
لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 Ай бұрын
Rip
@FekaduDebalke
@FekaduDebalke Ай бұрын
pls pls order Akaki kality branch office to start E tax service
@bediluhunegnaw1333
@bediluhunegnaw1333 Ай бұрын
The work of Etax must be strengthened.
@getinettesfaye4871
@getinettesfaye4871 Ай бұрын
😅😅😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😅😅😅😅😅
@Samrawit-x2b
@Samrawit-x2b 2 ай бұрын
ለማን ነው እሚፈቀደው ግልፅ አይደለም
@habtamudida8775
@habtamudida8775 2 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ። ይህም ማሽኑ ኢንኮድ ስደርግ የዕቃዎን ዋጋ ሰንመዘገብ በፈለገን ቋንቋ መመዝገብ እንችላለን እንዴ? ማለትም ግማሽ ኪሎ ስጋ ለማለት ግማሽ ሚቲ ብለን መመዝገብ እንችላለን እንድ???
@habtamudida8775
@habtamudida8775 2 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው። ተመችቶኛል !!! ከኣሪ ዞን ገቢዎች።
@tsegabtadesse-j1b
@tsegabtadesse-j1b 2 ай бұрын
ሰው በችግር ራሱን እያጠፋ ነው ባዶ Ethiopia ምን ትሰራለች
@GojjamMertulemariam
@GojjamMertulemariam 2 ай бұрын
ቆሻሻ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 ай бұрын
ይሄንን እብድ አብይ አህመድ የተባለ ግለሰብ የኢትዮጵያ ህዝብ ካላስወገደዉ አደጋዉ የበለጠ በደም መጨመላለቁ እየበረታ መቀጠሉ አይቀሬ ነዉ ለሆዱ የተገዛ ስብስብ በአዳራሽ የሞላዉ ምሁራን ልብ ግዙ ለልጆቻቹ ግፍ አታጠራቅሙ እዉነት ን ተጋፈጡ
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 2 ай бұрын
ለኔ ታማኝ ግብር ከፋይ 'ምስኪኑ ቅጠረኛ የደሞዝ ግብርና የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዋችና አገልግሎቶች ተጠቃሚው ToT & VAT ከፋዩ' ማህበረሰብ ብቻ ነው። የመንግስትንም ሆነ የነጋዴውን የማይጠረቃ ፍላጎት እና ኢፍትሃዊነት የሰፈነበትን ገበያ ጫናዎች ሁሉ ተሸክሞ ያለው 'ቅጥረኛው ዜጋ' እንጂ እንዴት ሌላው ተማኝ ግብር ከፋይ ሊባል ይችላል⁉️ ወይስ መብዛታቸው ይሆን ከተሸላሚዎቹና ከታማኝነቱ ጎራ የለያቸው??? ታዲያ እነዚህ በየዓመቱ 'ታማኝ' እየተባሉ የሚሸለሙት በምን መስፈርት ነው??? ለመሆኑ የታማኝነት መለኪያው ምንድነው??? ከ'አደገኛ ግብር ሰዋሪ' ካፒታሊስቶች ውስጥ ከፍያለውን ለመንግስት ያካፈሉትን ተለይተው ወይስ በእውነት እንደቅጥረኛው የታመኑትን⁉️
@jilalutulu6831
@jilalutulu6831 2 ай бұрын
በጣም ግልፅ ማብራሪያ ነው:: እናመሠግናለን ከልብ።
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@newmantube2256
@newmantube2256 2 ай бұрын
በፍራንኮቫሉታ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ነጋዴ ማለቴ ውጭ የማይኖር ሰው ማስመጣት ይችላል
@akaeaa
@akaeaa 2 ай бұрын
አቶ ዮናስ ያቀረቡት ገለፃ መልካም ሲሆን ትንሽ ምሳሌ ቢያክሉበት ለምሳሌ ምግብ ነክ ወይም ተሽከርሪካሪን በማምጣት ረገድ ና ከጉምሩክ ሌላ የሚመለከታቸውን አካላት ማለቴ ነው::
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ማብራርያ ነው ያገኘውት፡፡ ግን ጥያቄዎች ነበሩኝ ምንም ማድረግ አልችልም በሆዴ ይቀመጥ
@mrchu5492
@mrchu5492 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥርት ያለ ማብራሪያ ነው።
@eshetuerago6241
@eshetuerago6241 2 ай бұрын
ምርጥ ማብራሪያ
@agatuto7314
@agatuto7314 2 ай бұрын
well Definitely ❤
@DesalegnMulugeta-eu1ki
@DesalegnMulugeta-eu1ki 2 ай бұрын
@obsahusenhusen
@obsahusenhusen 2 ай бұрын
ገዴተ አለቢኛ
@SisayKebede-i6o
@SisayKebede-i6o 3 ай бұрын
ግልፅ ማብራሪያ በርቺ
@tsegayeakalu7636
@tsegayeakalu7636 3 ай бұрын
እራይድ ከሰራ
@tsegayeakalu7636
@tsegayeakalu7636 3 ай бұрын
ታክሲ ኮድ 1 እንዴት ነው ግብር የሚከፍለው
@Habtila38
@Habtila38 3 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ መሰናዶ ይመቻችሁ!
@binyamletarge2481
@binyamletarge2481 3 ай бұрын
Thank you
@kb501-eth6
@kb501-eth6 3 ай бұрын
Space time like ,ዓቡነ አረጋዊ ጤፍ ፣wth anaconda 41:44 41:45
@kb501-eth6
@kb501-eth6 3 ай бұрын
For ,21👗🥻 i pay 26,000birt commercial bank of Ethiopia known this 38:30
@kb501-eth6
@kb501-eth6 3 ай бұрын
From she in i got by dhl too wrong left only ,shos gumuruk question 36:18 36:19
@kb501-eth6
@kb501-eth6 3 ай бұрын
The sky is ours eDF e Federal democracy republic law where is Addis Ababa police 🚓🚨🚓 32:43 32:46 32:47
@kb501-eth6
@kb501-eth6 3 ай бұрын
,it's easy sender to user respectful permission ok with e Tax by the power of red sea general ok first D ²nd diplomacy democracy development etc ....in one smart technology ok Ethiopia contener used for public bathroom hahaha 28:38
@eshetuerago6241
@eshetuerago6241 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺልን
@eliaskiflemariam8422
@eliaskiflemariam8422 3 ай бұрын
የምንዛሬ ለውጡ የሚከናውነው በሳምንት አንድ ግዜ ነበር። ይህ አሰራር ተግባራዊ የሆነው የዛሬ 25 አመት ገደማ ነበር ። በወቅቱየነበረውን አዋጅ ቁጥር 60/89 አንቀጽ 51 ተሰርዞ በ125/90 ተተካ። ለዚህ አዋጅ ማስተግበሪያ እንዲሆን እና ከተዘረጋወ ሲስተም ጋር ለማጣጣም በጉምሩክ የሲስተም ዳታ ቤዝ ወስጥ ለአንድ ሳምንት የሚያገለግል ኤክሰቼንጅ ሬት ተግባራዊ እንዲደረግ ተወሰነ። ላለፉት 25 አመታት ተተገብረ።ነገር ግን በሰሞኑ ለውጥ ምክኒያት የቀኑን ከረንሲ ተግባራዊ እናደረጋለን በማለት ሲሰተሙን አናግተውታል። ከሌሊቱ 6 ሰዐት እሰከ ጠዋቱ 5.00 ሌላ ከረንሲ ከ5 በኋላ ደግሞ ሌላ መረጃ በማሰገባትና ቀኑን በጓሮ በርበኩል ወደዳታ ቤዝ በመግባትና በመለወጥ እየተሰራ ይገኛል። ይህ አሰራር የዲ/ ዮን አቀራረብን በተመለከተ የወጣውን አዋጅ የጣሰ ነው። እውቀትን ና ሙያን ያልተላበሰ አሰራር ነው።በዚሆ አሸራር ምክኒያት ተቀርጦ የተለቀቀን ዐቃ በቀኑ መሀል በተደረገ የምንዛሬ ለውጥ አስመጪው ባለ እዳ ሆኖአል። Adios Customs house .ሰ.ቁ 0913081056 ልታነጋግረኝ ከፈለክ
@Kibrusha
@Kibrusha 3 ай бұрын
ሳይፈቀድላቸው የሚልኩ አሉ ማለት ነው? የጉምርክ ኮሚሽንም የሚያስተካክለውን ነገር ማስተካከል አለበት። አለበለዚያ ጉዳቱ ሸማቹ ላይ ነው የሚወርደው። ለምሳሌ ለአንዳንድ አስፈላጊ ነገሮች (ለምሳሌ መድሃኒት የህክምና መገልገያ የግለሰብ መሰረታዊ ዕቃዎች) ምጣኔው መቀየር አለበት። እስከ 0%።
@adamemadiva1041
@adamemadiva1041 3 ай бұрын
proclamation 859/2014 101. Exchange Rate The customs value of imported or exported goods shall be calculated on the basis of the official exchange rate declared by the National Bank of Ethiopia on the day the goods declaration has been registered. ·
@adamemadiva1041
@adamemadiva1041 3 ай бұрын
the proclamation about Exchange Rate , it doesn't refer risk date rather it refer declaration registration date!! see article 101