Пікірлер
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 күн бұрын
አሠ ወረ ወበ ኡሥታዝ አንድ ሴት በ3 ፈትቸሻለሁ በሎ ብሎ 2ጊዜ ቤናገር ፍችው እንዴት ይታያል።ፍችው ሙሉ በሙሉ ይወርዳል ወይሥ ረጃቱ የሚያሥብል ሁኔታ ይኖረዋል ወይ? መኸርም ሣይሠጣት ምንም አይነት ሥጦታ ሣያደርግ ያለምንም ነገር ኒካሁን አስሮ ለ5ወይም ለ4ወር አብረው ቆይተው ምንም ሣያደርግላት ኒካሁ ሀላል ይሆናል ወይ?።ከዛ በኋላ ቢፈታት ሀቅ አይዘውም ወይ?
@HirutDerar
@HirutDerar 7 күн бұрын
ይሠማል
@Muhammad-q3q
@Muhammad-q3q 21 күн бұрын
ወጣት ምሁር አላህ ይጠብቅ
@Muhammad-q3q
@Muhammad-q3q 21 күн бұрын
ዋው ما شاءالله
@debret6767
@debret6767 24 күн бұрын
ስዒድ ሙውልድ ተከበረ እኮ ኣይከበርም በለነበር ተስፈ ቁሮጡ ብለነበር ኩሎ ባተ ኣደለም ኣተ ዋሃብያ ጠማማ ካኣም እንየ ኣዋቅነይ ትላለ አተ ስጣንዋሃብያ
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 25 күн бұрын
ሸኽቡሽራወሎእሚባሉትአብራሩልኝ
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 25 күн бұрын
ንገገርራቸውአደለምጭብጨባውጭፈራው
@NuruHusan-u1w
@NuruHusan-u1w 27 күн бұрын
ለሠው እውቀት ከምግብ ይበልጣል ከምግብ እቀቱን ሲመገብ ታየዋለህ ማሜ ትለያለህ ረጅም እድሜ ተመኝሁ!!
@DesalegnDesu-n5o
@DesalegnDesu-n5o Ай бұрын
ከወርቅ ይልቅ የነጠረ ንግግሮችህን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ። አንተን የሰጠን አላህ ይመስገን
@Abdulkadir-mj9kj
@Abdulkadir-mj9kj Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatemafatema186
@fatemafatema186 Ай бұрын
❤❤❤❤
@حياهحياه-ج7ذ
@حياهحياه-ج7ذ Ай бұрын
የምታቁ ቁጥራችውን ለኩልኝ,
@fatuma-xl1ul
@fatuma-xl1ul Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbidASultan-f5y
@AbidASultan-f5y Ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ እንወዳቹአለን ❤❤❤
@ftff2963
@ftff2963 2 ай бұрын
👍👍👍
@rukiyap6949
@rukiyap6949 2 ай бұрын
ጀዛክላኸይር
@rukiyap6949
@rukiyap6949 2 ай бұрын
ይሰማል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 ай бұрын
የደሀ እንባን እግዚር አልቆጥረዉ ብሎአል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 ай бұрын
ይሰማል ይሰማል ይሰማል
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش 2 ай бұрын
ጭብጥ ሀሳባችሁን ለመረዳት አስቼገረኝ
@AyishaZeenath-hq2jk
@AyishaZeenath-hq2jk 2 ай бұрын
አኔ ወዱጀህ ነበረ ሁለተኘ እሆናለሁ ቢየ አሠቤነበረ አንተ ሁለትሚሰትነው ያለህ አሉ ዉይ
@BelayAmbo
@BelayAmbo 3 ай бұрын
ከታልን እንሞታለን ቤተሰብ ይቸርሳቸዋል ብለው ያስባሉ
@BienteyaliAiali
@BienteyaliAiali 3 ай бұрын
የ6 ሳምንት ፅንስ ማስወረድስ ወንጀሉ ምን ያህል ነዉ? ያው ምክኒያቱ ከባለቤቴ ጋ ግጭት አለመስማማት ስላለ
@yusufibrahim6671
@yusufibrahim6671 3 ай бұрын
Masha Allah.
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ከናተጋ ይሁን ያረብ
@FatimaAHMED-v9x
@FatimaAHMED-v9x 3 ай бұрын
ኡስታስ የግልጥያቄነበረኝ እደትነውየማገኛችሁ
@RehimaWase
@RehimaWase 3 ай бұрын
ጀዛከላህይር
@mohammedaminseman3948
@mohammedaminseman3948 4 ай бұрын
Mnnekenk new yemiyamek wegenahen
@uaerak7827
@uaerak7827 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bedewi
@bedewi 4 ай бұрын
አላህ ጤናና እድሜ ይስጦት።
@ኢማንመኮነን
@ኢማንመኮነን 5 ай бұрын
ወሏሂ የሀበሻ ወንድ አንዴለም ከአንድ በላይ አንዷንም መስፈርቷን አያሟላም እስኪ ስንት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ባለ ትዳር ሴቶች በሰው ሀገር የሚከራተቱት እስኪ ፍርዳችሁን የውመል ቂያማ እንፈራረዳለን ስንት እህቶች አሉ የሚያለቅሱ እህቶች እኔ ልንገራችሁ ሀብት አለው ብላችሁ ሁለተኛ ሚስት እንዳትገቡ በጣም የአዕምሮ ጉዳት ይፈጥራል
@هونارهونار
@هونارهونار 5 ай бұрын
ምግዜም አምላኬ እየሱስ ይገስ እሱ ብቻ አምላክ ነዉ አተ አደለም ስላልከዉ አምለክነቱ አይቀየረም ግን ልቦና ይስጣችሁ❤
@هونارهونار
@هونارهونار 5 ай бұрын
ለጥያቄህ ምልስም እኔ ልስጥህ እግዚአብሄር ሶስት አካል መኖሩን ማለት ነዉ ኦሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 1 ቁጥር 26 በደብ ስታነበዉ ሁሉም ቦታላይ እግዚአብሄር 3 አካል እዳለዉ ይናገራል በተጨማሪ ትንቢተ ኢሳያስ ምእራፍ 48 ቁጥር 16 ሲጀመር በጣም በርካታ ቦታ ላይ አድ ሶስት መሆናቸዉን ይናገራል አጠር አርጌ ነገርኩህ ወድሜ ግን አምላክህን ማወቅ ከፈለክ ወደሱ ቅረብ ሰይጣን አምላኩን ያቀዋል ግን እኔ አምላክ ነኝ በማለቱ ወድቋል ስለዚህ የእግዚአብሄር ቃል እሚገባህ እሚገልጥልህ ወይም እሚገልጥላችሁ ወደሱ ስትጠጉ ነዉ እሱን ማወቅ ለማወቅ ስትጥሩ ይገልጥላችሇል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ አሜን (3)💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@edrisreshad
@edrisreshad 4 ай бұрын
ያቀዋል እኮ ከዛው ከሚያቀው ክርስትና ነው የመጣው
@هونارهونار
@هونارهونار 3 ай бұрын
@@edrisreshad ከዛ ሲወጣ በደብ አያነብም ነበር አ የእግዚአብሄር ቃል እሚገለጥልን በንፁህ ልብ ስናነበዉ ነዉ እጅ ማስረስረጃ ፈልገን ስናነበዉ እሳት ዉስጥ ያስገባል😔☺
@هونارهونار
@هونارهونار 5 ай бұрын
እና ደግሞ ድጋሚ ጥያቄ ስትፀልዩ ለምን ማህመድን ታነሳላችሁ ማህመድ ፀሎት ይሰማልን?? ድጋሚ ስትፀልዩ ትክክለኛዉን መገድ ምራን ለምን ትላላችሁ ትክክለኛ እዳልሆነ እየተጠራጠራችሁ ነዉ እምትፀልዩትን መልሱን ለናተ ተዉኩላችሁ??
@هونارهونار
@هونارهونار 5 ай бұрын
ክብር ለጌታችን ለእየሱስና ፍፁም ሰዉ እና ፍፁም አምላክ ነዉ ❤❤ አምላክ መሆኑንም ገብታችሁ አብቡ❤
@هونارهونار
@هونارهونار 5 ай бұрын
እስኪ እኔ ልጠይቃችሁ በፍርድ እሚመጣዉ ማነዉ በእስልምና??
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 5 ай бұрын
Allah is a setan he have two right hand five fingers and one fits 😊😊😊
@AbdujalilMahammad
@AbdujalilMahammad 6 ай бұрын
Allah yitabiik
@sitikadir1439
@sitikadir1439 6 ай бұрын
ሁለተኛ ጋብቻ ምንም አይደል ግን ዎናዉ ነገር ሀቋን አሞልተዉ መያዝ ነዉ
@EbrahimBeshir-j4j
@EbrahimBeshir-j4j 6 ай бұрын
❤❤❤
@sartt7576
@sartt7576 6 ай бұрын
ግድነዉ ማወቅ አለብን ስናዉቅነዉ የምንጠነቀቀዉ
@sartt7576
@sartt7576 6 ай бұрын
ታሪኮችን አስተምሩን ቀጣይምልቀቁልን
@sartt7576
@sartt7576 6 ай бұрын
ጂዛካላህ ኸይር
@Mestefa-sl6iw
@Mestefa-sl6iw 6 ай бұрын
አው
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
ይሆ፡ሠአት፡እያቃጠለግነው
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
አድቀው፡ያሣፋራል፡እውቀት፡የላችሁ፡እናንተን፡እሚከተሉት፡ያሣዝናል፡ወለከል፡ሀምድ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
አንተሥ፡ትለያለክ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡እድሜ፡አይሠጥም፡እንጂ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
ይሄ፡መንፈሥ፡ምንድን፡ነው፡መንፈሥ፡ሙሥሊሞች፡፡መግለጫ፡የለኚም፡አላህ፡ይጠብቃችሁ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 6 ай бұрын
ይሄ፡መንፈሥ፡ምንድን፡ነው፡መንፈሥ፡ሙሥሊሞች፡፡መግለጫ፡የለኚም፡አላህ፡ይጠብቃችሁ