፲፭  ጸሎተ ስምዖን
0:48
፲፬  ጸሎተ ዘካርያስ
2:10
፲፪  ጸሎተ ኢሳይያስ
3:22
፲፩  ጸሎተ ዕንባቆም
5:52
፰  ጸሎተ ዳንኤል  2
5:12
፯  ጸሎተ ዮናስ 2
1:59
6 ай бұрын
፮  ጸሎተ ምናሴ 2
4:40
6 ай бұрын
፭  ጸሎተ ሕዝቅያስ 2
3:16
፩  ጸሎተ ሙሴ
5:16
6 ай бұрын
Пікірлер
@temeteme2608
@temeteme2608 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 10 күн бұрын
አሜን❤❤❤🙏
@EwunetuFerede
@EwunetuFerede 15 күн бұрын
አርባዕት መወድስ ላኽኩልን።
@yelastawork9765
@yelastawork9765 19 күн бұрын
ጌታ መድሀንያለም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኔታ
@yelastawork9765
@yelastawork9765 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ
@MeskermChufa
@MeskermChufa 20 күн бұрын
Andegna new
@TekleSimon
@TekleSimon 21 күн бұрын
❤❤❤
@-in5pp
@-in5pp 21 күн бұрын
አምላከ አበዊነ ይዕቀብክሙ ❤
@Fazeaklo
@Fazeaklo 23 күн бұрын
❤❤❤
@Fazeaklo
@Fazeaklo 23 күн бұрын
God bless
@Fazeaklo
@Fazeaklo 23 күн бұрын
Hi
@EnyewMebrate-i7m
@EnyewMebrate-i7m 24 күн бұрын
የታህሳስ ገብርኤልን ይበሉ አባታችን
@DesalegnAshagrie
@DesalegnAshagrie 27 күн бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተን የሚተካ ትውልድ ይስጠን እንደ እናንተ ያለ ሊቅ በዘመናችን ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ::
@tewekfebefkadu5887
@tewekfebefkadu5887 Ай бұрын
እንዳያቆሙ የኔታ ይቀጥሉበት ናፍቀውን ነበር
@KirosDemssie
@KirosDemssie Ай бұрын
ይበርቱ መምህር
@mandefrohailu6478
@mandefrohailu6478 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@WerkieEbabu
@WerkieEbabu Ай бұрын
😊😊😅😅😮😮😢😢
@fitsumyealmaz
@fitsumyealmaz Ай бұрын
የኔታ ፆመ ድጓውን በዜማ ቢሰሩልን መልካም ነው 🙏🙏🙏
@bezalealem854
@bezalealem854 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሊቀጠበት ተክሌ ሲራክ። እደምን አሉ።እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ። ከሰላምታዬ በመቀጠል በመጀመርያ እርስዎን የመሰለ ሊቅ ቤተክርስይትያናችን ስላላት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በመቀጠል ምንም እንኳን ከታላቁ ሊቅ ከየኔታ በትረ ማርያም ጉባኤ ቤት ገብቼ የመማር እድሉ ባይገጥመኝም ከየኔታ በትረ ማርያም በተወለዱት ሊቃውንት ጣዕመ ዜማ (በተለይ ዝማሜ) አየተፅናናሁ እገኛለሁ። በተለይ ደግሞ የእርስዎን ዝማሜ ስሰማ በብዙ ነው የምፅናናው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ። እናም ሃሳቤን ሰብሰብ ሳደርገው፣ የአባታችን የሃብተ ማርያም ባህበር አባል መሆን እፈልጋለሁ። ወርሓዊ ክፍያውንም ለመክፈል ዝግጁ ነኝ። በየወሩ ለመክፈል ስለማይመቸኝ የዓመቱን አንድ ጊዜ ለመክፈል ዝግጁ ነኝ። እናም እባክዎት ከእኔ የሚጠበቀን ነገር ያሳውቁኝ። የግዕዝ ኪቦርድ ስለሌለኝ ስለ ፊደል ግድፈቱ ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@EwunetuFerede
@EwunetuFerede Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ሰለስት በጥሩሁኔታ ተዘጋጅታል በጣም ደስ የሚል አንደበት አሎት እና ኪዳን ዘሠርክ በአራራይ ዜማ ያለውን እስከ መጨረሻው ምዕራፍ ዘዋዜማልቀቁልን ይህ ልዩ ጥናት በጣም ደስ የሚል ነው እናምዕራፉን በአንድ ድምጽ ለመጨረስ አስቤ ነው የታ?ይህ ልዩ ጥናት በጣም ጥሩ ነው።
@EwunetuFerede
@EwunetuFerede Ай бұрын
የኔታ እባኮን ምእራፍ ዘዋዜማ ብትለቁ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
@ZewdineshFasil
@ZewdineshFasil Ай бұрын
It helped me
@yitbarekegziabher-x5g
@yitbarekegziabher-x5g Ай бұрын
0:07
@EgssgshDhegeeg
@EgssgshDhegeeg 2 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን🤲
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 2 ай бұрын
አንገርጋሪ፦ 0:01 - ፈጸመ ስምዓ ዜማ 0:39 - ፈጸመ ስምዓ ዝማሜ 2:58 - ንሽ ወኮነ መድኃኒተ 5:03 - ምልጣን ዝማሜ አቡን በ፪ እስመ ጽልመትኒ ቤት፦ 5:50 - ብፁዕ ሰማዕት ዜማ 7:34 - ብፁዕ ሰማዕት ዝማሜ ዝማሬ፦ 13:16 - አዕረፉ ሰማዕት ዜማ 15:37 - አዕረፉ ሰማዕት ዝማሜ
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 2 ай бұрын
ዋዜማ በ፩፦ 0:01 - በትዕግሥቶሙ ለሰማዕት ዜማ 4:48 - ምልጣን ዜማ 1:10 - በትዕግሥቶሙ ለሰማዕት ዝማሜ 5:12 - ምልጣን ዝማሜ ይትባረክ፦ 6:09 - ሞዕዎ ዜማ 6:37 - ሞዕዎ ዝማሜ ሰላም ቁም ዓራራይ ቤት፦ 8:04 - በፍሥሐ ወበሰላም ዜማ 8:54 - በፍሥሐ ወበሰላም ዝማሜ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲💒👏🏻አሜን Amen 👏⛪️🤲
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲⛪️👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏🏻💒🤲
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እንኳን አብሮ አደረሰን👏💒🤲
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 2 ай бұрын
🙏🏽
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 ай бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
@TewodrosAbadi-ok6ct
@TewodrosAbadi-ok6ct 2 ай бұрын
በ ግዕዝ ስራልን
@sbhatEtomi
@sbhatEtomi 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@BereketBeka-zt8bg
@BereketBeka-zt8bg 2 ай бұрын
አሜን
@amangebrigzabiher8159
@amangebrigzabiher8159 2 ай бұрын
አሜን
@teristedian
@teristedian 2 ай бұрын
Thank you for sharing the videos I just bought the book part 1...can't wait to learn more
@abejemenkir9123
@abejemenkir9123 2 ай бұрын
🎉very nice 😮good job❤❤
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 2 ай бұрын
ሊቃውንትን ይጠብቅልን ፈጣሪ
@zewuduleta1847
@zewuduleta1847 3 ай бұрын
🎉😮❤❤❤😊
@sinafkishhailu2394
@sinafkishhailu2394 3 ай бұрын
Thank you!
@AbelAnsa
@AbelAnsa 3 ай бұрын
አርባዕት መወድስ ላኩልን
@AbelAnsa
@AbelAnsa 3 ай бұрын
አርባዕት መወድስ ላኩልን
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 3 ай бұрын
በርቱ !!!!
@GmichaelMeseret
@GmichaelMeseret 3 ай бұрын
ሁን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 3 ай бұрын
በረከታቹሁ ይደርብን አባቶቻቻን ።
@kidusyohannes8426
@kidusyohannes8426 3 ай бұрын
የኔታ የኔታ ነቅዓ ጥበብ ዋሴን አቅርብሉን
@abebenardos3229
@abebenardos3229 3 ай бұрын
ቤተ ተክሌ ሚድያን በጣም እናመሰግናለን። እጅግ በትህትና የተሞሉትን መምህረ መምህራን የኔታ በጽሐ ዓለሙን እንድናገኛቸው እና የቤተ ጉባኤውን ሁኔታ በሚገባ እንድንረዳው ከማድረጓ በላይ የመምህራኑ ጉዞ በራሱ ትምህርት ቤት ስለሆነ ለትህትና ብለው ቀለል አድርገው ቢገልጹትም ጉዞው ከባድ እንደሆነ የያዙት ዕውቀት ያስረዳል።