Пікірлер
@fisehaabid
@fisehaabid 5 сағат бұрын
Bezih zemen asteway yemihon zeeem yelal
@abebealemyehun5670
@abebealemyehun5670 6 сағат бұрын
የስም አገልጋይ ጉዱ ፈላ ውሸታቸው እየተገለፀ ነው አንድ ቀን ደሞ የእረኞች አለቃ ሲመጣ ይጠይቃቸዋል ይቀጣቸዋልም😅😊😢
@AmranDeqow-i4e
@AmranDeqow-i4e Күн бұрын
❤❤❤❤
@Iamok6728
@Iamok6728 Күн бұрын
ኣይ ፔንጤ
@MekonnenGezahagn-g7y
@MekonnenGezahagn-g7y Күн бұрын
ሌባ ሁላ ልክ ናቸዉ
@FunnyCrab-sd1pj
@FunnyCrab-sd1pj 2 күн бұрын
Ishshe wongeli indazano
@dawitboru9027
@dawitboru9027 2 күн бұрын
ለመሳቅየመጣትውልድ ስትገለፍጥ ቁምነገሩ ቸልያልክመሰለኝ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 2 күн бұрын
❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስ ♥️❤❤
@girmaabebe3247
@girmaabebe3247 2 күн бұрын
በትክክል
@girmaabebe3247
@girmaabebe3247 2 күн бұрын
comedian❤
@EyoabGemechu
@EyoabGemechu 2 күн бұрын
😅😅😅😅😂😂😂yo
@TigstSime
@TigstSime 3 күн бұрын
የዚ ቪዲዮ አላማ ምንድነው ?
@HolyHoly-i3f
@HolyHoly-i3f 3 күн бұрын
ይህ ለትዉልድ የማይሆን አእምሮዉ በትቺት የተቆጣጠረበት የሰነፎች አስተማሪ ነዉ ሁልጊዜ ትንቢት እሰማለሁ !!! ትንቢት እኮ የእግዚአብሔር ድምጽ ነዉ!! የእግዚአብሔር ድምጽ ሁልግዜ ያስፈልገኛል b/c ምሳሌ 1:33 ያንተ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ካልታጠፈ የነቢያት ትንብታዊ ኮንፈረንስ እንዴት ይታጠፋል??? ጸጋ ስጦታ አንደ የተሰጠ ነዉ በቅድስና ተመላለስ እንጂ ስታገለግል ሁልጊዜ የመተንበይ መብት አለ!! ( ኤፌ 4:7_13 ) በፈለክበት ጊዜ ማስተማር እንደምትችል በፈለገበት ጊዜ መተንበይ ይችላል .....
@HailuTesema-w2n
@HailuTesema-w2n 3 күн бұрын
እውነት እውነቱን ነው የሚናገረው ሰሚ ጆሮ ያለው ሰምቶ ይመለስ
@apostlejedidiahdofa3655
@apostlejedidiahdofa3655 3 күн бұрын
አንድ የተባረከ(ሽ) ወንድም(እህቴ) በውስጥ መስመር በጽሑፍ የጸለያልኝ ልቤን የነካ ጸሎት እናንተም በእምነት አሜን በሉ🙏🙏🙏 Apostle Yedidiya Dofa እንዲህ ብዬ ልፀልይልክ(ሽ) 👉 ተወዳጅ የምትነካው ሁሉ የተባረከ ይሁን(ኝ) 👉 የምትናገረው ሁሉ በሰው ልብ ውስጥ ይግባ 👉 ያየክ ሁሉ ይውደድክ(ሽ) 👉 እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥክ(ሽ) 👉 እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥክ(ሽ) 👉 የበላይ እንጂ የበታች አትሁን(ኝ) 👉 ፊተኛ እንጂ ኃለኛ አትሁን(ኝ) 👉 ሰጪ እንጂ ተቀባይ አትሁን(ኝ) 👉 አበዳሪ እንጂ ተበዳሪ አትሁን(ኝ) 👉 የረገጥከውን(ሽውን) ምድር ያውርስክ(ሽ) 👉 ባንተ(ች) ብዙዎች ያምልጡ 👉 እግዚአብሔር እንደገና ይጎብኝክ(ሽ) እንዲህ ብዬ ልፀልይልክ(ሽ) 👉 መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ይግለጥልክ(ሽ) 👉 በህይወትክ(ሽ)ላይ ኢየሱስ ይክበር 👉 በቀሪክ ዘመንክ እየሱስ በሀይል ይጠቀምብክ(ሽ) 👉 መንፈስ ቅዱስ የምትወደውን እየሱስን ያስተምርክ(ሽ) 👉 ከመንፈስ ቅዱስ የምትማር ሁን (ሁኝ) 👉 የወንጌል እሳት በላይክ(ሽ) ላይ ይምጣ 🔥🔥🔥 ይህ ፀሎት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በህይወትህ የፈፀም!!! ተባርክ ለበረከት ሁን(ኝ) ዘርክ(ሽ) ይባረክ ትውልድክ(ሽ) ይባረክ(ሽ)!!! ለፀሎት 0910516956 0912102955 ...#ከኢትዮጵያ_ከዘላለም_ሕይወት_ዓለም_አቀፍ_ቤተክርስቲያን
@addis1395
@addis1395 4 күн бұрын
ቀልድ ብቻ ተቀንጭቦ ሰቀርብ ቅጥ ያጣል ።
@mihirethoye6210
@mihirethoye6210 4 күн бұрын
ተባረክ ፓስተር ማስቱሳላ🎉
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 4 күн бұрын
ይህ ማለት ስታንዳፕ ኮሜዲ በሉ ት እንዲህ አየሆኑ የክርስቶስ ስም ይነሳል ይገርማል
@BirukeAbriham
@BirukeAbriham 4 күн бұрын
😢uuuuuuuuuuuuuuuu
@YeabsiraAlemayehu-o5l
@YeabsiraAlemayehu-o5l 6 күн бұрын
❤❤❤
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 күн бұрын
Paster CHERE ye Biniam shitaye deqe mezmur asmesay, eweded bay tsere wengel, ye Christina asmesay yehonk delala eweded bay
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 6 күн бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሰው እውነት ነው የተናገርከው ተባረክ❤❤❤
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 7 күн бұрын
Kkkkkkkkkklkkkk Hzbu mechwecha hono kere hasetena nbyatoch ena hawaryan end ashn ybezubet Hsger ygud Ager
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 7 күн бұрын
Badu.sewl.endze.new.kall.alsetmer.ebakw
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 7 күн бұрын
Wengele.tenager
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 7 күн бұрын
Tehet.beha.lemen
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 7 күн бұрын
Msemate.yaketghale
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 7 күн бұрын
Enlew.sebkete.new.weyese.sedb.new
@prophetwondimutekle8233
@prophetwondimutekle8233 7 күн бұрын
ሽባው የብሉይ ኪዳን ማቱሳላ ነው😁😁😁ጋሼየን ጥሩ ብርድ ልብስ/ጋቢ ገዝታችሁ ቤት አሰቀምጡ ምክንያቱም በብረዱ ብዛት አይምሮ በሽተኛ ሆኖ ጉባኤውን ያወዛገበየ ነው😂😂😂😂😂😂😂ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው እንጅ ስለ ምድራዊ ኮቴቴ አይደለም😅😅😅😅
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 4 күн бұрын
እጸጻችንን ማ ይንገረን? አለመስማት መብታችሁ ነው። እባካችሁ መርዝ አትዝሩብን።
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 4 күн бұрын
try to repect others
@qechaabate4543
@qechaabate4543 7 күн бұрын
ወንጌል ስበክ አንደ እየሱስ እንደ ሀዋሪያት እንደነ ጥሌ እንደ ዳዊት ።
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 4 күн бұрын
ሁሉ እንደተሰጠው ነው ።
@jesussaves335
@jesussaves335 17 сағат бұрын
ሀሰትን ሀሰት ማለት ራሱ ወንጌል ነው
@TadeleTade-t9i
@TadeleTade-t9i 8 күн бұрын
Yess I my Jesus❤❤❤❤❤❤
@kalebzekarias-h9v
@kalebzekarias-h9v 8 күн бұрын
ጥፋቱ እኮ ቆርጠው የ 50 ደቂቃውን ስብከት የ 11 ደቂቃ ቀልድ የሚያደርጉት ዩቲበሮች ናቸው።
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 8 күн бұрын
በጣም ነው ትምህርቱ የተመቸኝ ጴንጤዎች እንደዚ አይነቱን እውነተኛ ሰባኪውን ያብዛላችሁ ከነ አዩ ጩፋ ይጠብቃችሁ
@ayalewyimer5003
@ayalewyimer5003 8 күн бұрын
ማቱሳላ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ዓመት የኖረ ነገር ግን ምንም የሰራው ነገር የለም መጽሐፍ ቅዱስም ምንም ስለማቱሳላ የሚነገረን የለም።
@aberhamharaya9049
@aberhamharaya9049 7 сағат бұрын
Not looking one side everyone have reason what is secrat to living long life ?
@TadeseArba
@TadeseArba 9 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@JerrySemi
@JerrySemi 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-on1mh1gb8u
@user-on1mh1gb8u 9 күн бұрын
ማስተዋል ይስጥ!!
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mihreteyasu1769
@mihreteyasu1769 10 күн бұрын
እየሰበከ ነው 'እያዝናና ስለሰበከ?
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 11 күн бұрын
ስወደው❤😊😊😊
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 11 күн бұрын
Anegageru yitafital😂❤
@wegayehusorsa3971
@wegayehusorsa3971 11 күн бұрын
ተረትና ምሳሌ መናገርህን ትተህ ከመጽሐፍ ቀቅዱስ ምሳሌ በመጥቀስ አሰተምራቸው
@Amanuel-qn8xm
@Amanuel-qn8xm 12 күн бұрын
ዝንጀሮነትህንም ካመንክ አንድ ነገር ነው ባንተ ቤት እሱን የሰደብክ መስሎህ ነው
@Amanuel-qn8xm
@Amanuel-qn8xm 12 күн бұрын
ህዝቤ በእውቀት ማጣታ ተሰቃየ እኮ ምን አለ ብትጠይቅ
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 12 күн бұрын
ኮሜዲያን ነው ሰባኪ
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 12 күн бұрын
ይህንን አገልጋይ ሙሉ ትምህርቱን በሁለት በተለያዩ መድረኮች ተከታትዬ አውቃለሁ። ነገር ግን በዩቱቦች የቀረቡበትን ሲስማው ሰውየውን የወደድኩትን ያክል ሊያስጠላኝ ነው። ሰው ዝም ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ቢያስተምር ምነኛ መልካም ነበር። ጥላቻን ባይሰብኩ ጥሩ ነበር።
@tagoeltero8440
@tagoeltero8440 13 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅❤
@Tutureda
@Tutureda 13 күн бұрын
እባክዎ አባታችን ወንጌል ስለ እየሱስ ነው እየሱስን ንገሩን ስህተት በዘመናት ሁሉ አለ ግን እውነትን በማውራት ብቻ ነው ስህተት የሚሸነፈው
@fikruhugamoDangiso
@fikruhugamoDangiso 13 күн бұрын
Tebarek man of God
@wendmagegnworkineh1656
@wendmagegnworkineh1656 13 күн бұрын
This is not funny, you mocked the name of the Lord. Be careful! This warning is not not for the preacher but for the youtubers.