KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Asham TV | አሻም ቲቪ
እንኳን ወደ ይፋዊው የአሻም ቴሌቪዥን ዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ።
አሻም ቲቪ ዜና፣ ትንታኔ፣ መረጃ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ መቀመጫውን ያደረግ የግል ሚዲያ ኩባንያ ነው።
Welcome to the official Asham Television KZbin channel.
Asham Tv is a privately owned media company, based in Addis Ababa, Ethiopia, that provides news, Analysis, information and other program.
41:47
የትኛውም ሀይማኖት ሴት ትገደል አይልም. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
24:13
ሴቶች ንፅህናቸውን የሚጠብቁበት ላይብረሪ. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
52:32
የአስቴር አወቀ ተጽዕኖ አለብሽ ይሉኛልተጽዕኖ | የምሽት ወግ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
50:58
ኢህአዲግ ብቻ ነው በፍረድ ቤት የሚያሳስበው | አናርጂ እናውጋ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
22 сағат бұрын
47:18
ከቆምን ወደኋላ እየሄድን ነው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
22 сағат бұрын
46:15
ሰውነት ጮሆ ሲጨርስ ነው ታሟል የሚባለው!! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:03:20
ያልታወቀው ጥላሁን ገሰሰ!! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
51:00
ቤርሙዳ ወደ መድረክ ተመለሰ. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
25:32
ከዩኒቨርሲቲ ተማሪነት ወደ ሚሊየነርነት. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
29:42
በነፃ ህክምና እንሰጣለን #asham_tv #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
17:38
የግል ሼፍ እናቀርባለን. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
39:20
ሃሜት ያስመረራቸው ኬኔዲ እና ነዋይ! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
55:54
የተረገመው ልጅ ብዙ ፈትኖኛል. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:06:24
የእንባዎቻችን ብዙ መልኮች. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:01:19
ስንታሰር ስንፈታ የ5 አመት ትምህርት በ …. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:00:27
የ2ወር አራስም ቶርች ትገረፍ ነበር | የምወድሽ ገጾች #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:01:51
ታላላቆችን በአደባባይ እናመስግናለን ! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
44:04
ከቤቲ ጂ ጋር ያሳለፍናቸው ችግሮች. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
35:23
ልጄ የሚማረውን ፈራሁት #የቅርብ እሩቅ ቴአትር #Fabula Bar #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
30:11
15 ሰዓታትን የፈጀው ንቅሳት #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
28:05
ምጥን ሚያቀል ቴራፒ. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
53:48
ሀሳብን ነዉ የምደንሰዉ. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
16:46
እምባ ያራጨው የጥቁር አንበሳ ተግባር#asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
46:43
እግርኳስ ለማሳደግ የማያስፈልጉ አሰልጣኝ እና ተጨዋቾች ሲባረሩ ነዉ!! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
16:58
ቬሮኒካ እራሷን ደገመች. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:10:10
በወር ከ6 ሚሊዮን ብር ደሞዝ ከፍላልው #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
Күн бұрын
1:03:23
የፍሬሽ ማን ገጠመኝ ? #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
2 күн бұрын
48:26
ለጓድ መንግስቱ የተላከ አማላጅ ከአስቴር አወቀ | ዘመን እና ዜማ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
2 күн бұрын
1:22:06
መንግሥቱ ኀይለማርያም በፀሐዩ ሞት ተጸጽተዋል! #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
2 күн бұрын
Пікірлер
@Malikmurad2010
21 сағат бұрын
አማራን ያስጨረሰው እንደዚህ አይነት ባንዳ ነው ፣ ደርግም ሆንክ ኢህአፓ ወዝሊግ ሆንክ ህወሃት መኢሶን ሆንክ እጫት ሁሉም አማራ ጠል ባንዳ ዋጋ ይከፍላል ።
@MihretSmie
21 сағат бұрын
አንሳማም
@noelmekonnen4521
21 сағат бұрын
🎉🎉berchiln hamlet❤
@Mesi-i9d3v
22 сағат бұрын
woo❤❤❤
@atsedekhali4271
23 сағат бұрын
እውነትን ከስርዓት እና ከቅን ሐሳቦች ጋር ግሩም አገልግሎትሽን ስለገለጥሽልን ደስ ብሎኛል። ብዙ የምታካፍይው በውስጥሽ እንዳለ መለወጥ ይቻላል ብለሽ በልዩነት በማገዝ ላይ ስላለሽም እግዚአብሔር ያግዝሽ ። እግዚአብሔርን በመፍራት ሰውን በማክበር የሚሰሩ በሁሉም ዘርፍ ያብዛልን።
@mickytesfaye9962
Күн бұрын
Ezra Tesfaye such confidence such magical art ❤
@MesereteTerfe
Күн бұрын
Very good
@MesereteTerfe
Күн бұрын
❤
@zekariyaszeleke9016
Күн бұрын
በርቱ ምንም የምለው ነገር የለም ።❤❤❤
@ቀለበት-ሰ4ረ
Күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ትንሽ ፈታ በይ😂
@ቀለበት-ሰ4ረ
Күн бұрын
ባሪዬዎች ምትለው ቃል not good በጣም ደስ እያልን ነው የሰማሁት አሻም ቲቪ❤
@mogiman
Күн бұрын
በሳል እና አንደበት ርቱዑ አባት ናቸው
@melatterefe6123
Күн бұрын
Yene Jegnit Hamletyae! ❤
@YibeltalteshomMitku
Күн бұрын
የሚታየው አውነታነው ሀናለች
@hiwotkifle3521
Күн бұрын
Bless you Hamlet Great job ! May your dreams come true and I wish you all the success in your future
@tigisttesfaye3088
Күн бұрын
👌👌👌👌
@fissehazelleke1413
Күн бұрын
Gash Telaye My respect goes to you !!
@fissehazelleke1413
Күн бұрын
Gash Telaye My respect goes to you !!
@fissehazelleke1413
Күн бұрын
Gash Telaye My respectvgoes to you !!
@YabsraYabsra-s2z
2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😳
@JOHNFIKRE1
2 күн бұрын
መናፊቅ እየተባልክ እዛ ለገንዘብ ብለህ ለሆድ አትኑር። ሰው ስያከብር ነው ሰውን ማክበር የሚቻለው እንጅ ህልና ያለው ሰው እንዳንተ ለገንዘብ አይሸጥም
@HusenSeyid-k5k
2 күн бұрын
አሻም ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀና-አ2ዐ
2 күн бұрын
❤❤❤ paster chrya
@haregwale6473
2 күн бұрын
ትሁትና ተወዳጅ ወንድም ፓስተር ቸሬ 🙏🥰🥰🥰🥰
@GoitomAlem-ez2ms
2 күн бұрын
ምን ማሽቃበጥ ኖው ቸሬ ንስሐ ግባ መመለስ ኖው መናፍቅ መሆንህን አይቀርህም ዶር አቢም ሃገር ናት እያለ ኖው እያፈረሳት ያለ
@eyuelbishaw8609
2 күн бұрын
Bertu🎉
@SamiSami-h6c
3 күн бұрын
Bealu germa ❤❤❤❤
@SamiSami-h6c
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@susuyoutube-p7m
3 күн бұрын
ክቡር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ዳግም ተወለደልን 💕💕💕💕
@teregnenetyewdem1179
3 күн бұрын
Hizb beyeqenu bedroom eyetegede eyetarede hager eyeteshete endet selamawi tiguil yelalu Doctor? Mikikir Commission is NONSENSE.
@teregnenetyewdem1179
3 күн бұрын
sewyew kesiltan kaltenesa linitefa new. constitutionu kaltelewete minim lela meftihe aynerom.
@kidesttaye
3 күн бұрын
ተባረክልኝ
@marzeneb1835
3 күн бұрын
አንተ እንደምትለው ያለ እናንተ ሌሎች አገሮች አዋቂ የሆነ ሰው ካልነበራቸው፤በጊዜው የነበረው እጅግ በጣም ጥሩ ስለነበረ ነው። ከአንተ በኋላ የመጣነውን ትውልዶች፤እኛን እናንተ ስልጣን ላይ ለሰቀላችኋቸው፤ አረመኔዎች አስረክባችሁን፤በሌሊት በወታደር የትምህርት ቤት ቦርሳችን፤የእንጀራ ሊጥ ቦሐቃ ሳይቀር እየተበረበረ፤ ምን እንደሚፈልጉ እንኳን የማይናገሩ፤ጠበንጃቸውን ብቻ የሚተማመኑና፤አንድ ሰው፤አንድ ነገር ቢተነፍስ ያለምንም ርህራሄ ለሚገድሉ አረመኔዎች አስረክባችሁ፤እራሳችሁ የሰቀላችሁት መንግሥት፤ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ነን በማለት፤ ስደተኞች ነን እያላችሁ፤ አንተና መሰሎችህ ያለምንም እፍረት ሰው በላ፤ ፋሽስት ካፒታሊስት፤ኤሚፔሪያሊስቶች፤እያላችሁ ስትሰድቧቸው በነበሩት አገሮች ሁሉ በመሄድ፤ አንተ በአምስተርዳም ሌሎቹም እንደዚሁ በአሜሪካና፤በአንዳንድ አውሮፓ አገሮች ስትንፈላሰሱ፤ኖራችሁ አሁን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻነት፤መብት ተቆርቋሪ ነበርን ስትሉ መስማቱ እጅግ ያሳዝናል። የእናንተ ችግር ለኢትዮጵያ ሕዝብ አዝናችሁ ሳይሆን፤ ባለ ጸጎች ናቸው፤ብላችሁ ባሰባችኋቸው ሰዎች ላይ በነበራችሁ ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ በመታወር፤ንጉሠ ነገሥቱና አስተዳዳሪዎቻቸው፤ በውጪ ባለሙያዎች ያስጠንቱን የመሬት ይዞታ ማሻሻያ እንኳን፤ ተግባር ላይ ውሎ የሚያመጣውን ለውጥና፤በተጨማሪ ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዳለ እንኳን እድል ሳትሰጡ፤ሱሪ በአንገት በማለት፤ስልጣን የምታገኙ መስሏችሁ፤ያደረጋችሁት ከባድ ስህተት ይሄው እስከ ዛሬ ዋጋ እያስከፈለን ነው። በነገርህ ላይ መንግሥቱ ወርቁ፤ንጉሠ ነገሥቱን በንቀት ሳይሆን አይናቸውን እየየ ሜዳሊያ የተቀበለው፤በደምብ አድርጎ ስለሚያውቃቸው እንደነበረ፤ነፍሱን ይማረውና ከቋራ ጀምሮ የሚያውቁት ወዳጆቹ ሲናገሩ እየሰማን ነው ያደግነው። እንዲያውም የአባቱን የፊታውራሪነት መአረግም እንደነበረው ይነገራል።የኢትይጵያ ሕዝብም እንደ ደርግ ባለስልጣኖችና፤ከእነሱ በኋላ ስልጣን ላይ እንደወጡት አስተዳዳሪዎች በጠበንጃ ታጅበውና፤ መንገድ ለሰአታት ተዘግተውብን እንደምንቆይበት አይነት ሁኔታ ሳይሆን፤ ንጉሡን መንገድ ላይ እንደፈለገ አቁሞ ያለምንም ከልካይ፤ የደረሰበትን በደል ይነግራቸው እንደነበረና፤ በነጻ ጠበቆች አገልግሎት እንዲሰጡ እየተደረገ፤ አገልጎሉቱን በነጻ የመስጠት ግዴታ ከነበረባቸው መካከል አንዱ አባቴ ስለነበር፤ በዙፋን ችሎት ጉዳያቸው ታይቶ ፍትህ ያገኙ እንደነበር ነግሮኛል። ሁሉ ነገር ተሟልቶ የሚገኝበት አገር እንኳን ባዛን ጊዜ፤የአገሪቱን የተማረውን የሰው ሐይል ጣሊያን በወረራ ጨርሶ፤ምንም አይነት የተፈጥሮ ሐብት እንደ ነዳጅ ዘይት ያለ ሀብት የሌላትን አገር፤ እንደ ገና ማቋቋም ግዴታ በነበረበት ወቅት፤ አሁንም በስደት በምኖርባቸው ባለጸጋ የሚባሉት የምእራቡ አለም አገሮች ሁሉ ተሟልቶ እንደማይገኝ እያየን ነው። በወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ፤ሁሉንም የሚፈርደው መድሐኒአለም ነው። ነጻ ስለወጡ የአፍሪካ አግሮችም ቢሆን መሬት ላይ የነበረባቸው ችግር ምን እንደነበር ሳይታወቅ፤ ለምን በ3ና -4 አመት ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ አላመጡም ብሎ መተቸቱም ቢሆን፤ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት እንደ ማለት ነው።
@ephremalebachew1751
3 күн бұрын
ይሄ ድርጅት ትክክለኛ መሆኑን በምን እንወቅ ??
@niemaabdukar7543
3 күн бұрын
የኔ ጀግኒት በርቺልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abinayee
4 күн бұрын
From all those product & services I'm interested with "We go Ride". Its unique one and well defined by her. Thank you🙏🏻
@TsiTsi1111-h8u
4 күн бұрын
አስቲ ድንግል ማርያን በአቀፋዋ ታስገባህ አውነት ቅን ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadessedegefa-uo5oq
4 күн бұрын
yaada ka'amee jiruuf akkamittii hima ijoo isaa goolabuun danda'amaa?ykn itti fufuun danda'amaa?waaqayyoo garuu gumii firii yaada dhugaa tokko ta'eefi yaada bana deemee dhufuu fakkaatuu murteessee ija dhugaa teesisuu ni danda'a.kanaafuu ammaas yada ergaa dabalataa karaa @shama tv tin qabatanii raawwii ergaa ifaaf ta'uu gama bulchiinsaa kaniyyuu akka deddeebitaan waaqayyoo abbaan dhogaa isinaa gargaaruu,luubaa lubbuu inni itti horee afuuraa abiiddaa isa jireenyaa ifaf ta'uun gidduu keessaatti ,keenyaatii yaa aboomuu ameen.
@tadessedegefa-uo5oq
4 күн бұрын
waaqayyoon akkuma muusee muusee muduu danddeettii addaa itti horee wanta ta'eef waaqayyoo ammaas qulqulluu kiriistaan Taaddasaa /Taaddalaa/ Daggafaa ammaas gara Sagaalee qorsaa lubbuu hanqoorsaa keessaa bifa sagaalee qulqulluu bifa wangeelaattinifi bifa Kiroolee gama bulchiinsaa motummaa ishee dhugaa qabsuuraa iyyeesuus kiriistoosittin sagaalee lallaabaa waa'ee amantifi karooraa amantii qabatee gama cubbuu keenyaa nu irraa haqu danda'uuttii bifa raajaa ergaa ergamaa dhugaafi qulqulluumaa isaa eegaateen waaqayyoo goftaa atigargaarii,akka jireenyaa luubaa foonii qofa osoo hin taanee jireenyaa qulqulluu qaraniyoo kan bishaanii,abbidaa,lafa kan umaafi umaamaa keettii buddeenaa jireenyaa hafuuraafi kan murtifi kan araaraa akka ta'u waaqayyoo gooftaa ati deegarii.ija qaraniyoo duraattii(ija fannoo duraatti quba lukaa meeqaaffaa irraatti rukkutamaanii?shanaffaa moo arfaffaadhaa?kanaafuu haala gaaffii keetii irraatti kun meeshaa foon afuuraa foonnii duwwaadhaa kanaafuu akka abiiddii qaraniyoo jireenyaa afuuraa foon keessaattii lafeen foon keessaa jiraachuu qabuttii afuuraa jireenyaa addunyaa kan lafa duwwaa osoo hin taanee kan guutuu bifa lafafi samaa'ii gidduu akka walitti qunnaamuuttii gaaffaachuun kabajaa guddaa waliin hiree huundaa keenyaa yaa ta'u.maal nadhiibee osoo hin taanee.akkasumas kiriistaan Taaddalaaf abbaan keenyaa inni durii abbaa isa Gadhaafaan mirgaa teessoo dhugaa ergaa laatee booddee ergaa yeroo atattaamaa akka dabarsuuf bustuun dursee akka abbaatin buddeenaa jireenyaa guyyaa ga'ee kan boruu hin haqatuuf ergaa lubbuu kan dabarsee eenyuu akka ta'ee nabiyaanotaa keessaa ni jiraa?yaa ta'uu malee abuna pheexiroos akka seenaa kitaabotaafi muusee baree barsiisuutti qulqulluun pheexiroos akka maqaa abbaa abrahamnii dursee iyyeesuus kiriistoos ta'ee ni yaadatamaa abbaan isa yoonaa ta'us dursii abbaa abraham wanta ta'eef malee,ta'ees ergaasi ilmii abbaa keenyaa Abbaa Abrahaam abjuu ishee durii sanaa kan dhugomsee ilmaa isa xiqqaa isa dhumaa Hisaaqiidhaa,kanaafuu akkumaa cubbaa dhugaa ergaa qulqulluu yohanniis umrii(30)bara dhihoo keessaattii ykn bara 2013 fulbaana dubbii guyyaa 7 dubbatameen nisaaha gaaffaa guyyaa 8tin kan olmaa ijaa dhugaa argatee qulqulluu jiraataa ergaa qulqulluu isaayyaas raajichaa kan hojii irraa olchee kirrstaan Taaddasaa dha.garuu dogogoraa ergaa wal jijjiiraa qubeefi sobdotaa ergaa jaallinaa hafrsaanii maqaan inni Taaddasaa jedhamuu Taaddalaa JEDHAMEE tA'UUS bifti yoo na illaaliif galmii dhugaa bakkaa hin baduuf maqaan ishee dhugaanis taa'eefi jiraa.
@SemegnAbera
4 күн бұрын
Ewunat ewunat new
@aberhamechana
4 күн бұрын
ደስ ይላል
@lensefufa
4 күн бұрын
'...bedem banizamed banbagenen meriwochachin enizamedalen...'
@MedanitMeskele
4 күн бұрын
Great job Dr.
@meseluhailgebreil749
5 күн бұрын
በርታልን ዶክተር
@AhmedTemamAli
5 күн бұрын
እኔ ጆሮየን ታምሚያለሁኝ እንዴት ነው ህክምናውን የምትሰጡኝ ታንቡሩ ተቀዶ ኢንፌክሽን ፈጥሮብኝ በጣም ተቸግሪያለሁኝ እንዴት ላገኘው እችላለሁኝ
@abyssiniakassa6021
3 күн бұрын
Selam endet neh enen contact adergege ena agelgelote endetgege yehonal.
@AhmedTemamAli
5 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ
@HenokAgansa
5 күн бұрын
All are Passover so believe Jesus christ
@MuluGebreananya
5 күн бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semharestifanos-vg6us
5 күн бұрын
ይሁዶ ቼሬ
@DerejeMekuriyaw-r3n
5 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ታላቅ ሰው ነህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ!