Chilot Drama - ልጅን ለእዳ
31:37
Chilot Drama -Kid Bisrat
24:43
5 жыл бұрын
Пікірлер
@ETHIOPIA12332
@ETHIOPIA12332 2 ай бұрын
አቤት ጠበቃ አሁን አንተ ጥበቃ ነክ ጠበቃ
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 💚
@sartt1739
@sartt1739 4 жыл бұрын
ድህነት በሽታው የሚሆንና የሆነ ነው ልጅና እናት አንጀቴን በላኝ
@aldarphone602
@aldarphone602 4 жыл бұрын
ዊይ ማጣት በጣም አሥተማሪ ነዉ
@ppmppm2565
@ppmppm2565 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እሺ
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
አይ የገበሬ ድህነት, በተለይ የሀገራችን ገበሬ ሊመሰገን ይገባል.
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 4 жыл бұрын
አይ ድህነት ልጁ ሲያሳዝን
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ድህነት ክፉ እግዚአብሔር አዚ ይጠብቀን ከድሕነት ያዉጣን😢😢
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
እኔን የኔ ጌታ ልጁ አንጅቴን በላው እኔም በዚህ እድሜየ ከሰው ባት ነበር እም ስራው ውዷ እናቴ አጀቷ እየተላወሰ የምትሰደኝ ሳትወድ በግ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎነው መጨረሻየን ያሳምረው እንደፈቃዱ በስደት ነኝ
@nayeemislam8112
@nayeemislam8112 4 жыл бұрын
Gazab.kamaxat.yenatin.liji.maxati.yishalal
@temreali8964
@temreali8964 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@zenash1234
@zenash1234 4 жыл бұрын
Enatiyewa stasazin wuyyyy enat
@abebewutabachew4091
@abebewutabachew4091 4 жыл бұрын
Very good movie.
@Nn-zb9pv
@Nn-zb9pv 4 жыл бұрын
እናት ቱኑር ለዘላለም
@user-jf8pu8xj7x
@user-jf8pu8xj7x 4 жыл бұрын
ደስሲል
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ata eziom abey eyom znebru enssatat eway ezi Ethiopia zbehal hagr aYmaebelen
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Kkkkkkk le3 megizit honalen
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Tbeka zemed bihonm unet menagerachu des alegn Egziabher ystachu enante aynet sewu yabzaln
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Tlk tmrt new ayzachu ketlut
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Ftttttt yale wushet babatm
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Ere tebeka malet tlk alafnet yetesete unetegna fth yalew mehon yasfelgal enji ywashal ere Egziabher frut echim alem wediet eye hiedech new
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 4 жыл бұрын
አቤት ጥበቃው አስዴሠተኝ
@user-sf4xr8nt3v
@user-sf4xr8nt3v 4 жыл бұрын
የሚገርም ቅናት ነው አይ ወንድ ልጅ
@user-gd2gv9dy5p
@user-gd2gv9dy5p 4 жыл бұрын
Yenat hod gerager
@ekramoooo4755
@ekramoooo4755 4 жыл бұрын
እናትለዘላለምትኑር
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 жыл бұрын
አይያልተማረሰው የጠየቁቱን ትቶያልጠይቀውን ያዎራል ግንደሥ ይላሉ
@joorykfk7959
@joorykfk7959 4 жыл бұрын
የእኔም ባል አቃጥሎ ሊደፋኝ ሲል ለትንሽ ቀደምኩት ስደትን ምርጫዬ አደርኩ ሁልጊዜ ፖራስታሞል ነበር የሰለቸኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነፃ ወጣሁ ስደቱ ተሻለኝ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ትዳር ይሰውራችሁ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Endazehi ayenate yachenkelati kansare yameyasezu bezu danaze wandochi alu 99% hula andayenate hewote yabasha wandochi esti lamestochachu eraru lalejochachu Ezanu basabachu eko. FATARENI esti feru woyahu ehetocha tedare macha yehoni yamemachachu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤😭😭😭😭💚💛❤
@bontuuhordofa1256
@bontuuhordofa1256 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuffff liju
@mazaritefemazarite8483
@mazaritefemazarite8483 4 жыл бұрын
Wow
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
አይ ትዳር አስቸጋሪ ነው ግን በተለይ ሴት ልጅ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል እህቴቸ ትልቅ ትምህርት ነው
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍሀይማጣት
@zumitube
@zumitube 4 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ አዳሙ የፊዚክስ መምህሬ አይገርምም
@divoraolive722
@divoraolive722 4 жыл бұрын
Lek feredachu ljie kenatu ga new mehon kalebtm !!
@maryamethiopia1008
@maryamethiopia1008 4 жыл бұрын
አይ ማጣት አስለቀሠኝ ሚስጊን
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 4 жыл бұрын
አቤት በዉሸት ምስክርነት ያስጠላ ለእዉነት ብለህ ኑር ለድራማ ብለዉ በዋሸት ይገርማል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
እግዚሆ ጠበቃ የወንድየው ቱ ለገንዘብ ብሎ የውሸት ይቅር ይበልህ
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ወድ አላህ።ይሠውረን
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
አሜን
@elsateame8714
@elsateame8714 4 жыл бұрын
የሚባልግ ወንድ ሚስትም እንደሱ ይመስለዋል ሃብታሞች ሁሉም በብራቸዉ የሚገዛ ይመስላቸዋል እናት ግን ሁሌ እናት ናት ቆንጆ ድራማ ነው አስተማሪ በተለይ ለሃብታምች
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 4 жыл бұрын
ወንዶች የዛሬ አበቦች የነገ አቃጣዮች 😏😂😂😂😂🙉
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Akataye becha canceroch eko nachaw😭😭😭😭😭
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 4 жыл бұрын
Meron yanatua leji eko 😰😰😰🤷‍♀️
@zeynebmuhamed6077
@zeynebmuhamed6077 4 жыл бұрын
እሕሕሕሕ ምናይነት ባል ነው።አላሕይጠብቀን ከእደዚሕ አይነቱ ባል።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Hulumi tamasaselaw tetabekani teyalashi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saramohammad969
@saramohammad969 4 жыл бұрын
ዘመንን ያያችሁ ሹክ በሉኝ
@tititechale5602
@tititechale5602 4 жыл бұрын
Good testimony
@tititechale5602
@tititechale5602 4 жыл бұрын
I like this bro
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Manes Enda Enate Ale duros 😘😘😘 Enate Le zelalem Tenur. Esti Enda Zebang Hake Negaru
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Lazalalame tenure ya Ethiopia enatochi uffff😭😭😭😭😭🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ወወሬኛ ብቻ ኣሁን ለሴት መብት ኣለ እያላችሁ ባልሆነ
@zaddefrshwowdsyll6809
@zaddefrshwowdsyll6809 4 жыл бұрын
Dsyll waw
@Sara-ti3cb
@Sara-ti3cb 4 жыл бұрын
ማጣት አይኑ ይጥፋ
@heyamehamedyedaewayoutube2750
@heyamehamedyedaewayoutube2750 4 жыл бұрын
ማጣት አይኑ ይጥፍእፍፍፍፍ
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ለሁላችሁም!!