Пікірлер
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 күн бұрын
ከነ ሀጢያታችን ተሸክሞ ለወረሃ ጳጉሜ ስላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ይቺን ቀን ያላዩ ያልደረሱ ንስሃ ሳይገቡ የሞቱትን ስለ አባታችን ቅዱስ አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ብለህ ማርልን
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 2 күн бұрын
ወንድማችን /ድንግናሽ አይጠፋም ብለህየመለስክ መልስ ይታረም እንዴት ነው እማይጠፋው ሲጀመር ልጅቷ ጥያቄዋ የተድበሰበሰነው/ሌሎችንእሚያዘናጋ ነገርነው በመጀመርያ እኮ ድንግልና ( በብዙ መንገዶች ይጠፋልአ፣ገና ለገና ከወንድ ጋራ በመገናኘት ብቻ አደለም ያውም በአረብ ሐገረ የሉ እህቶች መቸም ቢሆን ድንግል ነኝ ማለት የለባቸውም/ለምን ከአቅም በላይበሚሰሩት የቤት ስራ ስራውእኮእኳንድግልና ኩላሊትን አጥንትን ልብን እስከማሳጣት እሚደርስስራእኮነው ታድያ ማንንው እምናታልለው እራሳችንን ወይስ ፈጣሪን/ገናለገናለሰውብለን 😢አይገባም ሲቀጥል አሁንልጅቷእንዳለችው ብዙድንግልነኝእሚሉ ሴቶች፣ግንከተለያዩውወንዶች እያወሩ እየተጀናጀኑ ዘራቸውን እያፈሰሱ እራሳቸውን በራሳቸው እያራረኩ ያምእኳን ባይሆን የተለያዩ የአካልክፍሎቻቸውን በመነካካት እሚሰስኑ ያሉ ሴቶች እንዴትነው ድንግልናቸውን እማይታጣው ልጅቷእኮ ከእነዚህ አንዷ ናት ድንግልሆና ከተለያዩ ወንዶችእየተጀናጀነች ዘሯን እያፈሰሰች አብራ ከእነሱ ጋራ ስለዝሙት እየሰማች መልሳ ድንግልነኝብላ እንድታሰብ እሚያደርግ ሃሳብ መስጠት፣ ያሰጠይቃል።በዚአጋጣሚ ወንዱም እንደዚሁነው/
@HaimanotAsefa-mg5si
@HaimanotAsefa-mg5si 2 күн бұрын
Amen
@SosoSoso-ch6pu
@SosoSoso-ch6pu 3 күн бұрын
ብሱባኤ ቅናት ሞቁጠራ መቅጥቅጥ ይቻላል
@adaadaneshanja
@adaadaneshanja 4 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@yohannsandualem1829
@yohannsandualem1829 5 күн бұрын
kale hewete yasemalene
@Eldana-yf6wu
@Eldana-yf6wu 7 күн бұрын
እሜንንንንንንን
@Eldana-yf6wu
@Eldana-yf6wu 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲⛪🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⛪🕯️🤲⛪🤲🤲⛪🤲🤲⛪
@user-vv4gh4or1f
@user-vv4gh4or1f 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰልነሰ ወድማችን ❤❤❤❤
@masarethsareth8525
@masarethsareth8525 8 күн бұрын
🙏 amen.amen.amen.amen.amen.amen
@user-cp8em3nn4g
@user-cp8em3nn4g 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 12 күн бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 12 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 12 күн бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@habhabshi8263
@habhabshi8263 12 күн бұрын
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
ሕግዛብር ይስጥኽ
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
ሕግዛብሔር ቃሎዎትን ያሰማልን
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
እራሴን በጣም ይከብ😂 ኛል
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
እኔ አይነጥላ አለብኝ ግን እኔ አይነ ጥላ አለብኝ አንድ ልጅ አለኝ ግን ወደ ልጅ ይተላለፋለ ወይ?
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
ወልደ ጥምት ነኝ ፀልዩልኝ
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 13 күн бұрын
ወልደ ጥምቀት ነኝ ፀልዩልኝ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለጥያቄዎቻችን መልስ ስለሰጠኸን!
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 14 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ የሚወረወርብህን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ እየጋረደ ይከላከልልህ
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal 14 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ደሞ ለመፀለይ ለመቀጥቀጥ እፈልግ ነበር ግን ክፍል ለብቻ የለኝም በዛ ላይ የመኝታ ሰአትም አይከበር እስከ ለሊት ፱ ሰዐት አምሽቸ ነዉ የምተኛ ግራ ነዉ የተጋባሁ ዝም ብየ አቡነ ዘበሰማያት ብየ ነዉ የምተኛ የማልልበትም ቀን አለ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 14 күн бұрын
እቁ ወንድማችን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 14 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ሸር አርጉ ላይክ አርጉ የማፍቅር ልጆች
@HeheheehHdhdheh
@HeheheehHdhdheh 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AlemnewWalelgn
@AlemnewWalelgn 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@elijah-pg5tb
@elijah-pg5tb 18 күн бұрын
የሌሎች ቀኖችም ስግደት ጫንልን
@elijah-pg5tb
@elijah-pg5tb 18 күн бұрын
Amen
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች እግዚአብሔር ይባረክህ 👏
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዳምጨ እመለሳለሁ👏
@alemtekle506
@alemtekle506 18 күн бұрын
Betam Egziabiher yistilign bewunet astemari channel new lalawekinew awekin awekin emtilu Egziabiher libona yistachu ❤😊
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 19 күн бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ወሰኝ ነገር ነው እያስተማርከን ያለው ለዛውም እንደ መግቢያ ብለህ ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልብ ሰቶን የማናውቀውን እየጠየቅን እንድንማር ያበርታን
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 20 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@ethio_healing_mind
@ethio_healing_mind 21 күн бұрын
እኔ በግለ ወሲብ ሓጥያት ብዙ ጝዜ ጠሰቃይቻለው ተስፋ የቆረጥቁበት ግዜም ኣለ ግን ሁለም እነሳለው ቅዱስ ቁርባን እወስዳለው ጌታም ኣንድ ቀን የማሽነፍ ሃይሉን እንዲሰጠኝ ተሰፍ እያደረኩኝ ከወደቁበት እይተነሳው እጠብቃለው
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 20 күн бұрын
በርች እህቴ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጢያትን እንጅ ሀጤያተኘን አይጠላም ስለዚ ንሳሽን እየገባሽ ቅዱስ ቁርባኑን ቀጥይ ስለት ተሳይ ይሄን ነገር ነቅለክ ጣልልኝ ብለሽ ❤❤❤
@alemtekle506
@alemtekle506 22 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln wendmachin ❤🙏
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@alemtekle506
@alemtekle506 23 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln wendmachin ❤❤❤🙏🙏🙏
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ያሰማልን ወንድማችን ሶሊ ተግባራዊ ክርስትና ንቁ ሼር
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ👇 ባለቤቴ መንፈሳዊ አይደለም ስለ ሥላሴ አንድነትና ሶስትነትም አያዉቅም ሀይማኖትህን እንድታዉቅ ተማር ከዛ እንድንቆርብ ስለዉ እኔኮ መንፈሳዊ ትምህርት ሳዳምጥ እራሴን እያመመኝ ወዘተ ይላል ግን እንዴት አብረን መቁረብ እንችላለን ወንድሜ መቁረብ ላይ ምንም ችግር የለበትም እንቆርባለን ሀገር ስንገባ ይለኛል ግን የኔ ጥያቄ በሀይማኖቱ ጠለቅ ያለ እዉቀት ሳይኖረዉ መቁረብ ይችላል እንዴ??
@oritweaddse
@oritweaddse 23 күн бұрын
Ayzoke
@user-pt5io9yn4o
@user-pt5io9yn4o 23 күн бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤amen
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማለምዬ እኛን መድኃኔዓለም ማስተዋሉን ያድለን
@MesrakMamo
@MesrakMamo 24 күн бұрын
ዘመኑ ከፉ ነውና ቀና ብላቹሁ አትሄዱም የተባለው ቃል ለኛ ይመሰለኛል እኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልብ ይሰጠን እኳን እኛ ወጣ ገባ እያልን የምንጸልይ ቀርቶ መለኩሴው ላይ ተቀምጦ ጠቋር ምን እየሰራ ነው ከሀን ላይሰ የማናየው ጎድ አለ እንዴ እረ ወንድሜ ሌላ ቦታ መሄድ አያሰፈልግም እኔ ትግል ከጀመርኩ ወይም ወደ ሰጋና ደሙ ከቀረብኩ ወደ 10 አመት ይሆነኛል ከዘር ያለው ጠቋር ተመሳሰሎ የሚሰራው ሰራ ብታይ አይ
@MesrakMamo
@MesrakMamo 24 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ ወድማችን እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ነው እኳን አንተን እኔን እኮ ምሮኛል በዝሙት በተደጋጋሚ እየወደኩ በንሰህ እየተነሳው ሰቆርብ የሆነ ጊዜ እየጠበቀ ሲጥለኛ እረር እያልኮ አሁንም ንሰህ ስገባ ታምናለህ ለ3 አመት በዝሙት በእጅ አመል እየተሰቃየሁ ንሰህ እየገባሁ እየቆረብኩ ቅዱሰ እሩፋኤል ደረሰልኛ ወንድሜ ክርሰትና በሂደት እያደክ እየጸዳህ እየገባህ የሚትጓዘው ህይወት እንጂ ንጹሁ ሆነህ የምጀምረው ንጹሁ ሆነህ የምትኖረው አደለም ትዛዙኮ መሰቀል ነው ያንተ መሰቀል ምድነው መሰቀል ሲባል ልማድ እና መናፍሰት በክፉ ሰራ ከአምላክ ሲያርቁሁ አንተ ደግም እቢ አምላኬ ይሻለኛል ብለህ ከልማድ ሀጥያትና ከጠላትህ ደንገት እየመጣ ከሚጠልፍ ጠላት ጋር መታገል ነው መሰቀል ማለት ሰለዚህ ተሰፋ ቆርጠህ መሰቀልህን ከመጣል የተላትህን ሹክሹክታ አትስማ መሰቀልህን ያዝ ለይተህ ተዋጋ ከልማድ ሀጥያትና ድገት ቀን ጠብቆ ከሚጥል እሺ ወንድሜ እኳን አንተ ልማር የማይገባኛን የማረኛ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አመሰግኑልኛ እሰኪ በናታቹ
@herisol7849
@herisol7849 23 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 20 күн бұрын
አሜን በእውነት የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችንም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 20 күн бұрын
አሜን በእውነት የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችንም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@sraayele840
@sraayele840 24 күн бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤❤❤
@Rakeb154
@Rakeb154 25 күн бұрын
ጥያቄ በሱባኤ በኩል ልጅቶና ልጆ የሚተዋወቁት በማህበር ላይ ነውነው በአካል አይተዋወቁም እሶ ሌላ ሀገር እሱ ሌላ ሀገርነው አብረው ፀሎት ይፀልያሉ ታድይ ይቼልጅና ይህ ልጅ በሱባኤ ጠይቄ ወድጄሀለሁ ውድቼሻለው ተባባሉና እሱ ከሀገር ውጭ ነው እሶ ደግሞ ከስደት ወደ ሀገር ገባች ታድይ ይቼ ልጅ እሱ በአካል ሳታየው ቀለበት ገዝታ አስባርካ ቀለበት አረገች ይህ ነገር በቤተክርስትያን ይፈቀዳል ወይ መልሱልኝ እስቴ እንዴት አንድ ስው ምንነቱን የማናቀውን ስው ገና የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል ይጠራል ብለን ወደድኩህ ማለት ይችላል ወይ ለዛውም በሶሻል ሚድያ ገና ለገና መንፈሳዊ ህይወትአለው ብለን መልሳችሁን እጠብቃለሁ
@MetaFera-g9r
@MetaFera-g9r 25 күн бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በዝሙት ቆየሁ አሁን ንስሃ ገብቼ ጨረስኩ ግን ብልቴን እስፐርም ይፈሰኛል ለመቆረብ ተስፋ የለኝም ምላሽ?
@burteguda8273
@burteguda8273 25 күн бұрын
ቃል ሕይወት ቃል በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ ወንድምችን
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤