Top 5 Weirdest Planes Video !
0:44
Пікірлер
@Halfamillionmilestoyotacorolla
@Halfamillionmilestoyotacorolla 3 сағат бұрын
Yonatan wasn't a member of the US Navy as you have said but he was a member of the US Marine Corps. The 2 military institutions are completely separate and different. The Navy fights on Sea/water and the Marine on land/ground. You can learn about them from their respective websites or from the Pentagon website. Please learn how to do researches and to educate yourself before you present to the public.
@abebe7532
@abebe7532 7 сағат бұрын
RIP🌼🌺🌹🙏
@abebe7532
@abebe7532 7 сағат бұрын
Min ⁉️ Minmalet new Ethiopiawe Gitim⁉️⁉️
@maskedhabesha
@maskedhabesha 3 сағат бұрын
የሟቹ ኢትዮጵያዊ ሰው ስም ግጥም ይባላል ስሙ ነው🙏
@bisiratkifle3695
@bisiratkifle3695 12 сағат бұрын
Simon is eriteraian not ethiopian.
@solophelps5769
@solophelps5769 13 сағат бұрын
You are sick minded individual.
@solophelps5769
@solophelps5769 13 сағат бұрын
Yamehale?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 сағат бұрын
ጭንቅላቱን ታሞ ነው! ምስኪን!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 сағат бұрын
ለምን ተገደለ???? ከማን ጋር ነበር እሚኖረው???
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 13 сағат бұрын
ምን ይገርማችህዋል የውጭ ሀገር ግድያ በሀገራችን እየተገዳደልን አይደለም እንዴ???
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 14 сағат бұрын
እሚገርመኝ ነገር እንደብዛታችን በየውጭ ሀገር ተበትነንን ሚልየነርም ብንሆን ከተገደልን በቃ ተጠሪ ተከራካሪ የለንም እሚያሳዝነኝ ነገር ሁል ግዜ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 14 сағат бұрын
ለምን በሩን አልዘጋውም???? በሩን ክፍት አድርጎ በዛ ጭለማ??
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 14 сағат бұрын
የኔ ውድ ምን ነካው
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 14 сағат бұрын
የኔ ውድ ይመችህ ❤
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 15 сағат бұрын
የናታን አብይ አህመድን ይመስላል… አነደኛዉ ደግሞ ሰይፋ ፋንታሁንን …
@teshagerbeshawured7152
@teshagerbeshawured7152 Күн бұрын
ሁላቸውንም ነፍስ ይማር !! የተክሌ ግን ለየት ያለ ነው ።
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Күн бұрын
May be he was discriminated
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ሚስቱንነ ልጅን መግደል እግዚአብሔር በሰማይ ቤት የስራውን ይስጠው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
ምን አይነት እብደት ነው ክፋ መንፈስ ተክቶት ነው እንዲህ በሽብርትነት መነሳት ጥሩ አይደለም እውነት ለመናገር ብዙ ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ እንደሀገራቸው አልፎላቸው በነፃነት የሚኖሩበት ሀገር ነው ይህንን መካድ አይቻልም አንዳንድ ችግሮች አንዳሉ ሆነው
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Күн бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና
@ensu2013
@ensu2013 Күн бұрын
This need to be banned! In the name of Jesus
@ruthgedle4909
@ruthgedle4909 Күн бұрын
😂😂😂😂 wey gud yemayagebah megbat😅
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Күн бұрын
በህወቴ የማረሳው ሰው ነው እኔ በአጋጣሚ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ የቀብር ስነ። ስርዓት የተከናወነው ቅድስት ስላሴ የካናዳ እና አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስ በነበሩት ቧኃላ የሱማሊያ እና ጅጅጋ ሊቀ ጳጳሳት በሆኑት አቡነ መቃርዮስ እና ለአገልግሎ ለስብከት ተጋብዘው ካናዳ ተቀብሎ በቤቱ ያስተናገዳቸው ለምሳሌ እነ መምህር ጳውሎስ መምህር መህረተ አብ ቀብሩ ላይ ተገኝተው ነበር እኔ እራሴ ከምህረተ አብ ጋር ነበኩኝ በተረፈ ግን ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባለውለታ ነው በጅጅጋ እና አካባቢው በነበረው ከፍተኛ ችግር የተቃጠሉትን አብያተክርስቲያናትን በራሱ ወጪ ያሰራ ነው ለዚህም አቡነ መቃርዮስ በቀብሩ ስነስርዓት ላይ ደጋግመው ከደግነቱና ከብዙ ለጋስነቱ ጋር በከፍተኛ ቁጭትና ሀዘን ገልጸው ገዳዮቹ በቶሎ እዲያዙ አሳስበው ነበር ምን እንበል ከማዘን ውጪ "ሕያው ሆኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ማነው መዝ 89ቁ 48 የህያዋን አምላክ ነፍሱን ከደጋግ አባቶች ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ያድላቸው !!!
@yur-tub8386
@yur-tub8386 2 күн бұрын
Your narration is wrong. ሊጁ ገበነኛ እንጂ አሸባሪ አይደለም። ሁለቱም የተለያዩ ነገሮች ናቸዉ። እነሱ እንደዛ ብለዉ ከጠሩት በምክንያት ነዉ።
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 2 күн бұрын
ቀጣፊ ነህ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 күн бұрын
ትክክል ነው እነሱ በመላው ዓለም ለሚያደርጉት እኩይ ተግባር ጥሩ ግብረ መልስ ነው ።
@AlemTefera-z5x
@AlemTefera-z5x 2 күн бұрын
ምን ዋጋ አለዉ ሀገሩ መጥቶ ግብፅን በበታተነ ነበር አሁን ይለቁታል?
@meseretnigatu2618
@meseretnigatu2618 2 күн бұрын
የውሸት መአት ባጠቃላይ ውሸት እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@maskedhabesha
@maskedhabesha 2 күн бұрын
በቻናላችን ላይ ውሸት አናቀርብም ለተመልካቾቻችን ክብር አለን ከመራገምዎ በፊት እርሶዎ ባቀረብነው ላይ ጥርጣሬ ካልዎት የአንዱን ተከሳሽ ሙሉ ስም ጎግል ላይ ሰርች አድርገው እውነት መሆኑን ማረጋገጥ ይችላሉ 🙏🙏
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 2 күн бұрын
Abte Tegabe Sidefrue Melkame Ketate Nowe
@user-ii5jo8jp3l
@user-ii5jo8jp3l 2 күн бұрын
የተረዳሁት ዩናታን ሰገጤ መሆኑ 😮😮😮😮
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 күн бұрын
ወንድሜ ነፍስህ ይማር! አሜሪካ ሽጉጥ እነደከረሜላ የሚሸጥባትና በየቀኑ ብዙ ሰዎች በጥይት ተደብድበው የሚገደሉባት ሃገር ናት።
@rahemaumer2275
@rahemaumer2275 2 күн бұрын
ደግ አረገ ጀግና ነው የስንቱን እንባ እና ደም ለመወጣት ነው
@Animalfarm5g
@Animalfarm5g 2 күн бұрын
የሴቷ ፍርድስ? አጥራ!
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 2 күн бұрын
የዬቱብ ብዙ ተመልካች እደለሁም ለዚህም ነው ዛሬ ያየሁት ዬናታን እሽባሪ ስይሆን አበርካኪው በለው!!! ድግ አደረገ ስምን ና ስብለ ፈርዶባቸው ነው ፈጣሪ ቅጣቱን ያቅላቸው!!😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 күн бұрын
Tekele tebeyew eko sew ligel sil new yetegedelew.. lela sew lemn yegedelal.. lek nachew
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 күн бұрын
Not true ,Not believe that tragedy
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 3 күн бұрын
ነብስህን ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wz2ui7sj6o
@user-wz2ui7sj6o 3 күн бұрын
ውሽታም ክየት እምጥተህ ነው የምታወራው
@maskedhabesha
@maskedhabesha 3 күн бұрын
ቻናላችን ላይ ውሸት አናቀርብም ለተመልካቾቻችን ክብር አለን የሚጠራጠሩበት ታሪክ ካለ የሰዎቹን ስም ጎግል ላይ ሰርች በማድረግ አለምአቀፍ ሚዲያዎች ስለወንጀሎቹ ያቀረቡትን መረጃ መመልከት ይችላሉ🙏🙏
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 күн бұрын
Beteyet new kefugna yetegpdaw, kedada.. yehonek seta set
@almazgessesew13
@almazgessesew13 3 күн бұрын
They are not black Americans the came for better life nonsense
@Biniam-ut7eq
@Biniam-ut7eq 3 күн бұрын
የኣሜሪካ ባህር ሃይል ተቋም ክፉኛ ተጎዳ? ኣቤት ቅንብር!!!!
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 күн бұрын
እሕ ስደት
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 күн бұрын
ጀግና የኑፁሕ ደም ሲፈስ አይቶ ነው❤
@abebeh.8145
@abebeh.8145 3 күн бұрын
የውሸት ናዳ ቻናል!!
@beithashingav5215
@beithashingav5215 3 күн бұрын
Elelele elele dage adraga😂😂😂😂😂
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 3 күн бұрын
ሃበሻ ጥጋብ አይቺልም በበላበት እጁ ገዳይ ሆኖነው ውለታ የሚመልሰው ይሄ ጀግንነት አደለምለቀሩት ሃበሻጠቅጂ እስላም አክራሪ ውስጥ ገብቶው የሆናል።እና እሱን ጀግና ለምትሉ ለሃበሻ ዲያስፖራ ጠቅነው የምትሆኑት።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 күн бұрын
ዘረኝነትና ጥላቻ ጨዋ ሠውን አውሬ አድርጎ ያሣድጋል ይሕ በኢትዮጵያም ይከሠታል።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 күн бұрын
የመገንጠሉን ምኞት በአሥተዳደር ጎሣዊ ወሠናት ለመሸፋፈንና ኢትዮጵያውያንን አታሎ ለማፈን ሢሞከር ይታያል። በነፃነት ለመተዳደር ባመቻቸው ለመካለል ነዋሪዎቹ ለምን በሚፈልጉት ወደሚፈልጉት አይካለሉም ? ለመተዳደር ከሖነ ወሠን ድንበር አከፋፈሉም በየጊዜው በአመቸ ሑኔታ ወይ በአዲሥም መንግሥት የመቀያየርና በአዲሥ መክፈል ማሥፋት ወይ ማጥበብም ይቻላል በነፃነትና በሚፈለገው፤ ታዲያ ይሕ በአንድ ሐገር ውሥጥ ሊሖን የሚገባ የሚቻል ሢሖን፤ ችሎታ ባሣዩ አመራር ሥር ለመዋል መምረጥ ምርጫና ዕድል አልፈውም መቀላቀልና ተልቆ በአንድ አሥተዳደር ሥር ለመሖንም የሚቻል ከሖነ ዕንደማንኛውም የሠለጠኑ የዜግነት መብት ዕንደሚያራምዱ ሐገራት ለምን ኢፍሪካ ቀንድ ላይ ውጊያ የሚያሥከትል ጦርነት የሚያሠነሣ ሖነ? መጭበርበር ማወናበድ ሕቡዕ ተንኮል ከሌለ በሥተቀር በአንድ ሐገር ሥር ያሉ በአካባቢው ያሉ ነዋሪው ያላቸው መብት ነው ። የኢትዮጵያ መንግሥት ነኝ ባይና የክልል የመንደራቱ ንጉሦች ዕንደሚዋሹ ዕየታየ ደደቦች ወይ ድውዮቹ የሚታይን ምሥክር የማያሥፈልገውን ሐቅ ይክደሉ። የአብይ መንግሥት ሐገሪቷን ሺሕ ቦታ ለመበተን ዕያሠናዷችሑ ነው ማንም በፍፁም መኖርም መሥራትም መንቀሣቀሥም ዕንዳይችሉ ለመድረግ። ይሕ ደግሞ ከአፍሪካውያን ፍላጎት የመነጨ ሣይሖን አፍሪካውያንን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት በሚመኙ የተነደፈ ምኞት ብቻ ነው።
@ababachtessemahiko7108
@ababachtessemahiko7108 3 күн бұрын
Esyy dagi adarga