Пікірлер
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 18 күн бұрын
ወደ ልጅነት መልስከኝ ❤❤❤❤❤❤
@jamilajamila3746
@jamilajamila3746 24 күн бұрын
Batam ygrmal sadait ayna ytfa
@abelbeti640
@abelbeti640 24 күн бұрын
Phase true nawe atwetu adega nawe klsamhehue
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 26 күн бұрын
ውይ ኢትዮጵያውያዊ ፈተናው
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 28 күн бұрын
የፈለገው ነገር ቢሆን አረብ ሀገር ላይ የሚደርሰው ስቃይ እኔ አያሳዝነኝም ምክንያቱም አትሂዱ አረብ ሀገር መልካም አይደለም እየተባለ የሌላውን ስቃይ እያየ ሌላኛው ደግሞ ገንዘቡን ከፍሎ በስደት ይሄዳል ስለዚህ እንዴት ያሳዝኑኛል ወደው ነው የሚሄዱት ስሰማቸውም ያስጠሉኛል
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 23 күн бұрын
አትፍረዱ እንዳይፈረድባችሁ አደለ ምንም ቢሆን መፍረድም ከባድ ነው በሰው ውሳኔ መወሰንም ከባድ ነው
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 18 күн бұрын
በአብዛኛው ውሸት ነው እኔም በየመን ሰንዓ ከተማ ውስጥ ከ 1990-2007 ዓም ኑሬ አይቸዋለሁ እጅግ በጣም አጋነኸዋል ወሬ ጠላሁ ሁሁሁ
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 28 күн бұрын
ጋዜጠኛነቱን ትተሽ ሌላ ስራ ፈልጊ።
@yifat-o4w
@yifat-o4w 28 күн бұрын
ሀገር ውስጥ የተመረተ መወደድ የለበትም የሚለው የልብስ ሻጭ ፣ ምን አይነተ ነጋዴ ነው? ገበሬው ጤፍ አምርቶ በርካሽ ከሸጠለት እሱ የሚሸጠውን ልብስ እንዴት ሊገዛ ነው?
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 25 күн бұрын
Well said.👍👍 Thanks
@TheBex2007
@TheBex2007 29 күн бұрын
That old man is really a hypocrite, he said i am still living the same way as the time teff was 5000 birr while his salary is still the same. Tenkuay bet eyehede kalhone besteker minim alhonkum malet min malet new?
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 29 күн бұрын
EKEKAM KADRE BEYEW 2GNA YETEYEKSHEWEN SEWYE MUSEGNA NEW
@BirtukanTeklehana
@BirtukanTeklehana 29 күн бұрын
ይህ መንግስት ህዝብ ይጫወትበተል ዶላር አይደለም ገንዘቡን ለድሮን ለታክ እያዋለዉ ነዉ ህዝብ ለመጨፉጨፉ ይህ ትልቁን የአድስ አባባ ባለሀብትና ነዋሬዎች የአማራን ህዝብ የትግራንም ህዝብ እንዴልቅ እንዴጨፈጨፉ ትልቁን የአደሰ አባባ ህዝብ ነዉ እረጅም እድሜ መንግሰታችን ሰትሎት የነበራችሁ አሁን በየሚዴዉ ማለቃቅስ ለዉጥ አይመጣም ከኬኔ ህዝብ መማር ያልቻለ ህዝብ ህዝብ አይደለም የኪኔ ህዝብ መንግስት ህዝቡን እንዴት እንደሚፈረ አያችሁ የኛ ደግሞ የጀግና ሀገር ብሎ እየዘመረ መንግስት አሻጎሌት ሲደርገዉ 120 ሚሌዎን ሀዝብ ያሳፉራል ኖሮዉ ተወዶብናል መራችሁ እነድትወጡና ባለሀብቶች ጆነሰያድ እያስፈፀሙ ያሎ ባለሀብቶች እነዴኖሩበት ለማድረግ ነዉ እኔ በአለም አላየሁም የስራ ደሞዝ ሳይጨመር አስቤዛ እቃወች ላይ አይጨመርም ተወደደብን ድሮዉ አላችሁ ባሰ እንጄ መታገል በቃን ለድሮን መግዠና እነሱ ለመናፈሻ እያሎ ገንዘቡን ለጥቄቶች ባለሀበቶች እየተጠሙበት አዳሜ ድሀዉ ያለቃቅሳል እንደህዝብ ሌበቃን ይገባል ልክ ጎረቤት ኬኒ፠እማይማር ምከረዉ ምከረዉ እንቢ ካለ መከራ ያምከረዉ ያላሎዉ ዶላር ጭማሬ ዉሸት ነዉ ለምን አብዛኛዉ አስቢዛ ሀገር ቤት እሚመረቱ ናቸዉ ጤፉ ገብስ ሽንኩርት ፉሩቶች ሌሎችም አብዛኛዉ ሀገር ቤት ምርቶች ነዉ መንግስት ሆዳም ስለሆነ እንዴመቸዉ ብሎዉ ለመጨመር ፈልጎዉ ነዉ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
ጤፍ 90 ሺ ቢገባም ጥሩነው አጋስስ የሆነ ህዝብ
@imran-et2cw
@imran-et2cw 24 күн бұрын
የእንገግዴ ልጅ ጀላ ራ ስ😅
@AdamuTadese
@AdamuTadese Ай бұрын
መጨረሻሽ እንደማይክል ጃክሰን እንቅልፍ አተሽ ለእንቅልፍ የምትወስጂው ኪኑን ወደ ሲኦል ይሸኛሻል ሉሲፈር ውለታ አያውቅም አሜሪካ የወሰደሽ ሉሲፈር ነው
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 24 күн бұрын
Hhhhhhh mechrshwe ema ሲኦል endhone tawekwalcy
@lol-rg3gy
@lol-rg3gy Ай бұрын
Americam endeza especially in big cities.
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Ай бұрын
BEBZU SRAWOCH YEMNAWQEW BEMELKAMA SRAWOCHU BIMIYAQERBACHEWNA BETELEYAYU SRAWOCH TAWQI YEKINETBEBE BALEMUYA TLAHUN ZEWG ENKOAN DENA METAH!!!!!
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Ай бұрын
ይሄ አሽቃባጭ ህዝብ ይበላችሁ
@yihuda7459
@yihuda7459 Ай бұрын
ያ ልብስ የሚሸጠው ልጅ ብቻ ነው ጥሩ ጥሩ ነጥቦችን ያለው ..ባለስልጣናቶቹም እንዲ አይሉም ... ችግሩ የጀመረውም እያራዘመ ያለውም መንግስት ነው ...supply and demand,import and export, ፍልሰት, ሰላም ማጣት, ያልተማሩ ባለስልጣናት, ሀብት ብክነት, የፖሊሲ ችግር እና ሌሎችም ናቸው ...ኢኮኖሚ ቀላል ነው ...it’s all about balancing…u have to balance everything…unfortunately we r not doing anything…ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ምግብ exports የምታረገው ...እንጂራ በየቀኑ ነው አሜሪካና አውሮፖ የሚላከው ...እንዴት ብሎ ነው ይሄ ደሀ ህዝብ ከዲያስፖራጋ የሚወዳደረው ...የምግስት ነጋፍዴዎች ብዙ የግብ ግብአትን ከገብያ በተለያየ መንገድ ገዝተው, ወደ አሜሪካ ኡልካሉ ግን $ዳላሩ አሜሪካ ነውየሚቀረው ...ችግሩ ብዙ ነው ግን ሌባ ዘራፊ መንግስት ነው ያለን
@alemabadi9107
@alemabadi9107 Ай бұрын
ገና ምን ኣያቹ ትግራዋይን ገፍታቹ በግፍ ገድላቹ ኣብይን እንደ መሲህ ተቅብላቹ ተዉ ሰትባሉ ሰቃቹ ከ ባእድ ኣገር ሆናቹ ትግራዋይን ወራችሁ ገና ምን ኣያቹ
@queenofsheba871
@queenofsheba871 Ай бұрын
ማለቃቅስ ብቻ ወንድ ያልተፈጠረባት ከተማ ማንም አያዝንላችሁም ምክንያቱም ድል ያለ መስዋእትነት አይመጣም እናንተ ደግሞ መስዋትን ለልጅ ልጆቻችሁ ከፍላችሁ ድልን ከማምጣት ይልቅ በየሚዲያው እየውጣችሁ ማለቃቀስንና ለልጆቻችሁ መከራን ማውረስ መርጣችኋል አዘንኩ ለልጅ ልጆቻችሁ።
@yihuda7459
@yihuda7459 Ай бұрын
ሸገር በኛጊዜ ቀረ...97 ወያኔንአርበደበድን ነው...የአሜሪካን ግቢ, አዲስ ኩተማ ት/ቤት ልጆች, የሚካኤል,መርካቶ , አባኮራን ልጆች ነንያኔ በሰኔ 1 ወተን የቀወጥነው ...ያሁንልጆች ፌዝ ቡክ ቲክቶክ ላይ መበላጠጥ ነው የሚያውቁት...
@samsimon8109
@samsimon8109 Ай бұрын
I don't know how to describe really I felt deep ur pain brother and this happend to innocent peopel i felt ur pain u are a honest guy God stand with u becouse ur generous and genuine.
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 Ай бұрын
ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሰራው ሰው የበለጠ ከተማ የሚያውደለድል ሰው ይበዛል። ታዲያ የሚፈለገውን እቃ ማን ሰርቶት ለሽያጭ ይቅረብ። ወሬኛ ብቻ!! የግንዛቤ ደረጃቸውን ያሳያል።
@IbexMedia1
@IbexMedia1 Ай бұрын
ከአንጋፋው ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ ጋር የመስቀል ልዩ ዝግጅት | |የቀረፃ ቦታ የፈቀደልን ያዶናይ ሆቴልን እናመሰግናለን kzbin.info/www/bejne/l6PKenWJqtKMpdU
@IbexMediaMovies
@IbexMediaMovies Ай бұрын
ሙሉ ቪዲዮውን በ አይቤክስ ሚዲያ ይህንን ተጭነው ይመልከዩ kzbin.info/www/bejne/mKnPapatoKmgnM0si=A6YUEOM8ldGapYIL
@hayuye-y8z
@hayuye-y8z Ай бұрын
ilove veronica betam new mwedsh betam new makebrsh ufffffffff
@YaredHabte-g7p
@YaredHabte-g7p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 ай бұрын
❤ መጠሪያዬ መጦሪያዬ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም 30 ሚሊዮን አውጥታ ነው 17 ሚሊዮን ያገኘችው ... ኪሳራ ነው ሂሳብ ካሰብን ወደፊት ግን ይሄ አልበም በደምብ ድብን አድርጎ ሃብያም ያደርጋታል ...
@DegefAsefa
@DegefAsefa 2 ай бұрын
❤❤
@IbexMediaMovies
@IbexMediaMovies 2 ай бұрын
ሙሉውን በዚህ ሊንክ ያገኙታል kzbin.info/www/bejne/a5nYdpmBbd-rbqcsi=jmhVcfMjja3b5LFJ