Пікірлер
@melesemolla8304
@melesemolla8304 Сағат бұрын
ይገርማል ምልከታህ:: አሁንም የአማራ ትግል ለግለሰብ የሚተው አደለም ለዘመነ ለእስክድር የሚተው አደለም:: ስለዚህ አላማው መሆን ያለበት አማራ በምን መገድ ይድናል ነው ዋናው አላማው::
@Aduyemaru6969
@Aduyemaru6969 5 сағат бұрын
ወሬ
@Thomas-h2u
@Thomas-h2u 5 сағат бұрын
Eskider Nega is down of amhara societies and all amhara people must know about eskider Nega because Eskider Nega is selfish interested dealing with crazy criminallity maker Abiy Ahmed's donkey prosperity government in Ethiopia.
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 7 сағат бұрын
Yihe inshilalit isikinidir tebiyew semay midir yikadaw isu baimeta jeginocchin almachewn asakitew neber yesyitan melikitegna
@GutaMengistu-fo5ir
@GutaMengistu-fo5ir 7 сағат бұрын
ቆሻሻ ትልቅ ሰው ትመስላለህ አገር ልታፈርሱ ስትዶልቱ ሌላው ኢትዮጵያ ቆሞ ይመለከተሃል አባይን ስትሻገር አንገትህን በቆንጮራ ነው የምንቆርጠው
@DAT991
@DAT991 7 сағат бұрын
Eskinder is our international Hero
@ayalkibethabtegabriel1475
@ayalkibethabtegabriel1475 7 сағат бұрын
በእስክንድር ላይ ያለህ አቋምና በቴዲ ሾው ላይ የምታንፀባርቀው አማራን ፋኖ ትግል ዲፌንድ የምታደርገውን አመለከት ለብዙዎቻችን አሳማኝ ሆኖ ይታያል:: እኛም አቋምህን በፅኑ እንደግፈዋለን::ሆኖም በአለፈው ፕሮግራምህ ላይ ከብልፅግና ጋር ቆሞ የአማራን ፋኖ የሚያብጠለጥለውን ወልቃይትን አሳልፎ ለመስጠት ከሚያኮበኩበው አብይ አህመድ አሊ ጋር የሚሞዳሞደውን ደመቀ ዘውዱን አትተቹት አትንቀፉት ብለህ ስትናገር ሰምቼ በጣም ነው የደነገጥኩት ::ይሄ ሰውዬ ቀደም ብሎ ስለ ደራና መተከል ያለውን የእርስት አስመላሽ ጥያቄ ሲያጣጥልና ከወልቃይት ጋር የሚነፃፀር አይደለም ሲል ተደምጧል:: እንዲውም በአሁኑ ሰዓት በአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ የፈፀሙ የወያኔ ጀነራሎችን በክብር ተቀብሎ ወልቃይትን አሳልፎ ለመስጠት ጥርጊያ መንገዶችን ሲያመቻች ይታያል::በአማራ ትግል ላይ ውሀ የሚቸልሰውን ደመቀ ዘውዱን ደግፈህ ሌሎችን ስትተች ስመለከት የአንተም አቋም ጥርጣሬ ላይ ጥሎኛል::የብዙዎቹ ፖለቲከኞች ትልቅ ችግር እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል የሚደግፉ ይመስሉና መጨረሻ ላይ እንደ እስክንድር ነጋ በተቃራኒ ቆመው ይታያሉ:: አንተስ ከብልፅግናው ደመቀ ዘውዱ ጋር መቆምህ ያን ዓይነት ምልከታ በብዙዎቻችን ዘንድ አያሳድርም ብለህ ትገምታለህ?
@DAT991
@DAT991 7 сағат бұрын
አንቺ ገጠሬ የአዲስ አበባ አማራ አማራ እይደል? ጎጠኛ ሁሉ
@DAT991
@DAT991 7 сағат бұрын
ከመረጡት ሰዎች ጋር አብሮ ይሰራል... እስክንድር እንዳንተ በወሬ ሳይሆን በአለም አቀፍ ሰዎች የታወቀ ነው... የሆንክ ኩሽና ቤት
@DAT991
@DAT991 7 сағат бұрын
ኧረ ባክህ ትልቅ ሰው አይደለህም? ይሄን የሚያክል ትልቅ ጭንቅላት ይዘህ እንዴት ትዋሻለህ... እስክንድር ዛሬ ሳይሆን እስከእለተ ሞቱ እይደራደርም.. ድንቄም ሙያ አለኝ...
@የአ
@የአ 9 сағат бұрын
ብአዲን መሆንህን የማያውቅ ያለ ይመስልሀል አንተን የሚያምንህ የለም
@TemechewAklilu-r5u
@TemechewAklilu-r5u 9 сағат бұрын
ቀዳዳ
@عمرابراهيم-و1ر
@عمرابراهيم-و1ر 10 сағат бұрын
በረታልን የአማራሙህራን❤❤❤
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 10 сағат бұрын
ሸዋን ለቀቅ🤐🤐 እራሳችሁን ቻል የሸዋ አማራ ጀግና አሉ💚💛❤️💪💪💪👑👑👑 ቆይ ጋላ ሳባርራችሁ ወድ ሸዋ ተመጣላችሁ እስክድር ማለት ሸዋ እና አዲስ አበባ አድ ነዉ እናት እኮ ሰተባርራ ወድ ሸዋ እና ወድ አዲስ አበባ የመትመጡ ት እናትን ሰለተቀበለናችሁ በዚህ ልክ መጥላት 😂😂😂😂😂😂
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n 11 сағат бұрын
Zemedkun is so advanced not galla he is human being
@jematube
@jematube 12 сағат бұрын
❤😂😂
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 14 сағат бұрын
አተ ነህ አደኝው አሰመሳይ
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 14 сағат бұрын
ዘመድኩን አዳካሪ ነው ወላሂ
@daniselmon2755
@daniselmon2755 16 сағат бұрын
እብድ ዘመድኩን
@BerhanuMelaku
@BerhanuMelaku 18 сағат бұрын
በሴራ፡አስበሉት፡ስትል፡አልነበረም፡እንዴ፡ትዋሻለህ
@BurhanTy-k7z
@BurhanTy-k7z 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senaitgebremeskel7414
@senaitgebremeskel7414 Күн бұрын
ዘመዴ እንወድሃለን የእውነት ሰው
@senaitgebremeskel7414
@senaitgebremeskel7414 Күн бұрын
ዘመዴ ለዘላለም ኑርልን እንወድሃለን
@loveethiopia3106
@loveethiopia3106 Күн бұрын
በእውነት ለመናገር አነተ እንደዚ የምትሆነው ለ አማራ ብለህ አይደለም : ጤነኛ አትመስለኘም:: ዘመነም ከሆነ የ እንተን እርዳታ የሚፈልግ ሰዉ አይደለም::እስክንድርም ላይ እንደዚ የምትዘምትበት አተ ማ ሆነህ ነው?
@DAT991
@DAT991 Күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዘመድኩን ደሀ የደሀ ልጅ ዘረኛ ከፋፋይ እንዴት ዘመነ ካሴ ሲሰድበው ከነበረ ሰው ጋር አብሮ መስራት ፈለገ?
@loveethiopia3106
@loveethiopia3106 Күн бұрын
ዘመድኩን በአግዚያብሔር ስም እንለምንህ : አንተም ለገንዘብ ካልሆነ እንደዚ የምትሆነው የአማራን ትግል ለ አማሮቹ ተውልን: እየጓዳህ ነው እንጅ እየጠቀምክ አይደለም : በተለይ ለአማራ ትግል የምታስብ ከሆነ : የእግዚያብሔር ሰው ከሆንክ በፀሎት ብታስተባብረን የበለጠ ጥቅም አለህ ካልሆነ ግን ይቅር አንልህም:: የእግዚያብሔር ሰው እንደዚ አይደለም ::
@marthajembere4547
@marthajembere4547 Күн бұрын
ውድ የእናቲ ልጅ ታላቁ መምህር ዘመዴ፤ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ከፍ ያድርግህ፤ ይባርክህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር! አንተ ለአማራ እያደረግህ ያለውን፤ ማንም አማራ ያላደረገውን! ውሸትና ተንኮል እንዳይነግስ፤ እውነት እንዲነግስ ለምታደርገው ከፍተኛ የእውነት ተጋድሎ እያየን እየመሰከርን ነው! በርታልን! ሙሉ በሙሉ ከጀርባህ ነን! በደንብ አውቀሃቸዋል እነሲህ የዲያስፖራ ተኩላዎች፤ እስክንድርን ለማንገስ ላይ ታች የሚሉትን በርታልን! እጅግ አክባሪህ ነን!! ድምጻችን፤ አንደበታችን፤ ኩራታችን ነህ! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን፤ ከእነ መላዊ ቤተሰቦችህ! 🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!🙏💚💛❤🙏..RESPECT...100%!!..........!!!!
@mogesbezabih1757
@mogesbezabih1757 Күн бұрын
የድምፅ ቅንብርነው
@GOLDMAN-z2z
@GOLDMAN-z2z Күн бұрын
ድል ለፋኖ
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy Күн бұрын
አማራ አድነዉ አት አትከፋፍል ደነዝ🤔🤔🤔ቆይ ምን አለ ለአማራ ብተዉዉ አተእኮ ጋላ ነህ😂😂😂😂
@AdiisFarax
@AdiisFarax Күн бұрын
መምህር ዘመድኪን የአማራደጋፊከሆንክ አማራን እየሰደብ አማራነ ምከርእጂ አታበላልጥ ተጠንቅ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ Күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Hawa-u1o
@Hawa-u1o Күн бұрын
ሀረካትህ እኮ የሚገርም ነው
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Күн бұрын
Meche yihon meleflef yyemtakomew.
@KidistAdmasu-ss9sc
@KidistAdmasu-ss9sc Күн бұрын
ZEMEWA MY KING ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Күн бұрын
ስለእነ ብርሃኑንና አንዳርጋቸውን ትክክል ነህ ነገርግን እነ አበበንና ሀብትሽን አውርቶ አደር የምትለው አንተስ አዉርቶ አደር አይደለህ በአጠቃላይ ለአንተ የእራስህ ሁሉ ነገር ፅድቅ የሌላው ርኩስ እያልክ ነው ሚዛንህን ስተሃል።አንተ አማራ አይደለሁም ካልክ ምን አገባህ???? እነሱ ግን ቢያንስ ቢሳሳቱ እንኳን አማራ ስለሆኑ አማራ የሆነ ነው መተቸት ያለበት ። ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሀይማኖታችንን አታሰድብ ጨርሶ ግብረገብ እየጠፋብህ ነው ከምር እውነት አሁንም የአማራ ትግል ከልብህ የምትቆረቆር ከሆነ የእኔ ብቻ ካልተደመጠ ብለህ እንደ እህያዋ ተረት የአማራን ትግል ከፍጥነቱ ቢያንስ እትጎትተው ። ይገርማል በነገራችን ላይ ምን ታዘብኩ መሰለህ ለካ ሁሉም ስልጣን ያለው ሲመስለው እምባገነን ይሆናል ።
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 күн бұрын
ሁላችንም ተበልተናል በየወሩ የከፈልነው በርሃኑ ነጋ በአማራ ላይ ተጫወትክበት በቅርብ ለፍርድ ትቀርባለህ ።
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 күн бұрын
ዲቃላ ከአማራ እራስ ላይ ውረድ ሽንታም የብልፅግና ትራፊ ለቃቃሚ
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 күн бұрын
ዘመዴ እባክህን ዬሴፍ ይጥና የት ነው የጠፋ ጀግናችን በደህናው ነው የምታውቁ ፃፉልኝ ።
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 күн бұрын
ከድንጋይ ተጋጩ የሚያጋጨው ያንተ ከፋይ ነው ከአማራ ራስ ውረድ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 күн бұрын
አንተስ ማነህ ቂቂቂቂቂቂቂ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 күн бұрын
ወረኛ አማራን ከጉራጌ ለማፋጀት 😅😂😅😂😮😅😂
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 2 күн бұрын
Please live alone Dr senight she do good !!! Every time instead of fix point a finger !!!
@Bona-k3u
@Bona-k3u 2 күн бұрын
አዎ ኤርምያስ አደገኛ ፍጡር ነው።
@ayalkibethabtegabriel1475
@ayalkibethabtegabriel1475 2 күн бұрын
እናንተ እንደምሰማችሁ የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላቶች ናችሁ :: የእናንተ ሀሳብ በአማራ ትግል ላይ የሚያመጣው ቅንጣት ነገር የለም:: እስክንድር የሚባል እስስት በአማራ ህዝብ የፋኖ ትግል ተለጥፎ እየከፋፈለ ለተወስነ ጊዜ ሊያደናቅፍ ይችል ይሆናል እንጂ አማራ ይሄን ገዳይ ፋሽስት መንግስት ከስሩ ነቅሎ ሳይጥል ወደቤቱ አይመለስም:: እናንተ ወደ ሌሌቹ ብሄሮች ብሄረሰቦች ሄዳችሁ አንቁ :: አማራ የናንትእን ሀሳብ አይሰማም:: እናንተ ማን እደሚያታግለው ልትመርጡለት ብቃትርም እውቀቱም የላችሁም:: ልደቱ አያሌውን አዝላችሁት ዙሩ :: የአማራ ጠላት ስለሆነ ነው በእናንተ ተቀባይነት ያገኘው::
@melbagfamchrist7594
@melbagfamchrist7594 2 күн бұрын
Ante ebid ga man gize yatefal ke Amhara wuta