Random question 1
28:30
2 ай бұрын
ለራስህ ስም አታውጣ!
46:54
Пікірлер
@alifgraphics
@alifgraphics 5 минут бұрын
Des telaleh U R Ambassa
@makedasiyum1614
@makedasiyum1614 Сағат бұрын
ላጤ❤
@alifgraphics
@alifgraphics Сағат бұрын
I really like your perspective on womens power & role in society, My biggest fans from psychology world is Jordan Peterson next to Imam Ghazali. I would like to recommend Islamic perspective on psychology and spiritually. By the way your content is More powerful and thoughtful for Men and leaders. Thanks.
@bekisimma
@bekisimma 3 сағат бұрын
ene mawek yefelekut nege rreal definition of this whole thing now what do you think about mariam yngeregn
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 3 сағат бұрын
ዛሬ ተንተፋተፍሽ ማኔ የንቃተ ህሊናና የ ገገማነት ችግር እንጂ ያን ያህል ተንኮል ያለበት ልጅ አይመስለኝም አቃዠኝ ምናምን ያልከዉ ሳትቅም ተኝተህ ይሆናል 😊 የአስተምሮቱ ብዙም ተከታይ አይደለሁም ግን በግሉ ህይወቱን ለመቀየር የሚያረገዉ ትግል ይመቸኛል
@formula9034
@formula9034 4 сағат бұрын
Dena neger sitawera saw ayayilihim...kesew sititala view kef ale sewu girum naw. 😂😂😂😅😅.
@ananiyabelachew1968
@ananiyabelachew1968 5 сағат бұрын
በጣም ተረድቼካለው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ሰዎች አልተረዱትም እኔ ግን ብዙ ተጠቅሜበታለሁ thank
@አንድ-ዘ3ፈ
@አንድ-ዘ3ፈ 5 сағат бұрын
ከልጅነትህ ጀምሮ ዛሬም አግብተህ ሴጋ የምትመታ የአንተም አይን እንደዛ አልሆነም ትንሸ ሰው ትንሸ ነው አንሶ ያሳንሳል ሆቴሉላይ በትልቁ ሚንያዘወል ብሎ ማሰታወቁ በዚልክ እሰኪነሰርህ በቅናት መንገብገብ በጣም ያሳፍራል ታድያ የአንተን ሰም ክፈትና ለጥፍ ደነዝ በሻማ ቢፈለግ እንዳንተ አይነት ጠባብ አይገኝም ሴጋው በጣም እንደጎዳህ ከራሰህ ጋር የተጣላ ማንነትህ ነው ያለህ የወንድምህ ፍሬንዶችን አንገት አሰደፍተሀል ሚሰትህ አሳዘነችኝ
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 5 сағат бұрын
To the point alawerachehm zim blo gedeb yelelwu were jiloche
@abdulmenankamzu7850
@abdulmenankamzu7850 7 сағат бұрын
Bro thankiw for all things
@Kidaye
@Kidaye 7 сағат бұрын
በሀይሉ አንተ ሰብስክራይበርህ ነኝ ሀሳቦችህን እወዳቸዋለው ያንተን ቪድዮ ስመለከት ቤቴ የገባሁ ያህል እረፍት ይሰማኛል ግን ያልገባኝ ማኔን meditate እያረከው ነው ወይስ የምርህን ነው
@shid1221
@shid1221 7 сағат бұрын
አንተ ደሞ ማኔን ትተቻለህ ማን ይሰማሀል ላሽ ባክህ
@MartinaDereje
@MartinaDereje 8 сағат бұрын
ይመስለኛል ገንዘብእንዲከፍልህ ፈልገህ ነበር እንጅ podcastu ሀሪፋ ነበር ወረድክብኝ
@bini_Sport3820
@bini_Sport3820 8 сағат бұрын
10:17 ላይ የተጠቀምቀው ቃል ግን............?
@gameadame3861
@gameadame3861 10 сағат бұрын
It is crazy how he preaches spirituality the healing he does and he is a pretender and everybody working for him and with him atleast pretend but leave the spirituality alone it confuses people and it is easy to get what they want from vulnerable people seeking answer and he is using name of God as his tool
@tizetakebede306
@tizetakebede306 10 сағат бұрын
አንተ ሰው ግን ጤነኛ ነህ ግን
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 10 сағат бұрын
I am addicted to your ideas. But I don't know what kind of therapy I need?
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 11 сағат бұрын
የምን ልጅ አዝማሪ ነው የሚለው
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 11 сағат бұрын
የመፀሐፉን ርዕስ ነጉሩኝ እባካችሁ
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 11 сағат бұрын
እድሜዬ 25 ነው በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ የምጠይቀው ጥያቄ ነው አሁንም የሁል ግዜ ጥያቄዬ ነው በመፅሀፍ ቅዱስ የተጠቀሱት መልካም ነገሮች በረከት መትረፍረፍ ጤና የመሳሰሉት ነገሮች አንኳኳ ይከፈታል ጠይቅ ይሰጥሀል የሚለውን ነገር እምባዬ ከአይኔ እየወረደ ከፈጣሪ ጋር የምሟገትበት ጉዳይ ነው በግሌ ፈጣሪን አንድን ነገር በተናጠል አልጠይቀውም ከነ አጠቃቀሙ ለምሳሌ ጤና ስጠይቀቅ እንድሰራበት ገንዘብ ስጠይቅ እንድጠቀምበት እውቀት ስጠይቅ ዝምብሎ ኤ ግረድ ለመደርደር ሳይሆን ትውልድ እሚፈጥር እውቀት እንዲሰጠኝ ትዳር ሲሰጠኝ በልጅ እንዲባርከኝ አብሬ ጥንድ ጥንድ አድርጌ ነው እንዲሰጠኝ ነው ምለምነው ካልሆነማ ትዳር ሰጥቶ ፈሪሀ እግዚአብሀር ያላቸው ልጆች ካልሰጠኝ ሚስት ብቻ የወሲብ አጋር ነው ምትሆነኝ ጤና ሰጥቶ ቦዘኔ ቢያደርገኝ እውቀት ሰጥቶ ደደብ ካደረገኝ ማለቴ እውቀቴ ትውልድ ሚያመክን ከሆነ ኢሄንማ ሰይጣንም ይሰጠኛል ልዩ ምስጢር የሆነ አምላክ ስጦታውም የተለየ ምስጢራዊ መሆን አለበት
@DebirLegese
@DebirLegese 12 сағат бұрын
betam tigermaleh ewnettm talaq tmeslaleh. yegebagn neger gin eniem wetichie hizbun bewshet eyateramesku bzu rket mehed endemchil new.logical meslehegn wedigeh nebere,gn antem aydelehm. hasabun mtaw aserarun sdeb, hasabu lay misedeb neger kalebet .gn esu sewyiewun stsedb ,<FARA>... stl gn ewnet eniem beshtite endesedebk kuter.gra yetegabaw meftihie kenante yimetal bilo migagalew sewm,hzb bleh yalkewm neger chimr malet new. yehonk kemanm yematshal manm!!!!!!!!!!!!!!! Gn demo erf new kumartegnochun enanten srachu bemigeba sletegelete.
@henockhenok
@henockhenok 12 сағат бұрын
ዛሬ ውጊያ ላይ ነን ሐሐሐ
@selamawit-m5o
@selamawit-m5o 15 сағат бұрын
ከባድ የሆነ የምቀኝነት የተበለጥኩ ባይነት እና የኔ ብቻ ቅዱስ ነው ባይነት መንፈስ ሲወራጭ እየሰማሁ ነው ከባድ ኢጎ
@ZedoMan-ff7wo
@ZedoMan-ff7wo 17 сағат бұрын
እባክህን ስልክህን በጣም ተሰቃየው
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 16 сағат бұрын
በቴሌግራም ና በዚህ ስም ሰርች አድርገህ 👇 @behailu120
@NoCare-jp2zg
@NoCare-jp2zg 18 сағат бұрын
😂😂 በራሱ ቀልድ ነዉ የሚስቀዉ እዉነት ነዉ
@NoCare-jp2zg
@NoCare-jp2zg 18 сағат бұрын
Mane,ጥሩ ጎን አለዉ ነገር ግን መንፈሳዊ ሰዉ ነዉ ማለት አይቻልም።ምን አይነት ፍልስፍና እንደሚከተል እግዜር ይወቀው ፣ብዙ ችግር አለበት መንፈሳዊነት በራሱ being present መሆንን ፣መረጋጋትን ይጠይቃል።
@kasuaregaarega3886
@kasuaregaarega3886 19 сағат бұрын
ሪአክትህ ሩቅ ሄደ አከረርከው
@TadeleDagne-p8m
@TadeleDagne-p8m 19 сағат бұрын
Please say about masterbation more I used it to it to remove my stress
@TadeleDagne-p8m
@TadeleDagne-p8m 20 сағат бұрын
Is Sega an evil attack?! How does we withdraw !?I already addicted even after marriage I am not happy like with normal sex as Sega for more than two decades
@TadeleDagne-p8m
@TadeleDagne-p8m 20 сағат бұрын
Sega yemenfes rkaat new? Kehones indet yiweetaal ? I am already addicted even after marriage.i
@DanielHagos-fq8wq
@DanielHagos-fq8wq 21 сағат бұрын
You are power full yang man Beya ❤❤❤
@hanusmark
@hanusmark 21 сағат бұрын
የማኔ ትልቁ ችግር ሰዎች በነፃነት ሀሳብ እንዲሰጡ አይፈልግም፣ ego በጣም አፍኖ የያዘው ነው ሚመስለው፣ ቃለመጠይቅ ሊያረግልህ ጠርቶህ ሊያስተምርህ ይዳዳል፣ ቃለመጠይቅ ሚያረገዉ ሰው ያጣ ይመስለኛል፣ እንዲያው እዚች አገር ላይ በደመነፍስ እንጂ በእውቀት የሚሰራ እኮ አታገኝም፣ ጥያቄ በnote book ይዞ እነኳን አይጠይቅም የመጣለትን ነው ሚጠይቀው፣ ህዳሴን እንዲፈርስ ሚፈልገውን ትራምፕን እንኳን የሚደግፍ ሰው ነው፣ አንዳንዴ ቄስ ነው ሚመስለው፣ የሚዲያ ሰው ከሆነ እምነትንና እውቀትን ለይቶ መሥራት አለበት፣ እንግዳውን ባያከብር at Least ተመልካቹን ቢያከብር ጥሩ ነበር
@peaceselam774
@peaceselam774 Күн бұрын
He is meeting the wrong man 👏 ይሄ አመዳም
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Күн бұрын
አሪፋ ነገር ነው ያወራቹት ድጋሚ ወይ ተገናኙ
@YeshiBirhan
@YeshiBirhan Күн бұрын
በሱ ዝና ለመታወቅ ይመስላል
@Bekihunter-v3y
@Bekihunter-v3y Күн бұрын
ላጤ
@daniellemlem8801
@daniellemlem8801 Күн бұрын
ተኩላውን ከበጎች ለይተህ በጊዜ ስላሳየኸን እናመሰግንሃለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nqat1212
@nqat1212 Күн бұрын
እኔ መንፈሳዊነት ደስ ይለኛል።ስለዛ የሚያወሩ ሰዎችን ጋብዞ ሲያናግራቸው በጣም ያየሁበት ክፎተት የነሱን ሀሳብ ወደራሱ ሀሳብ እንደምንም ጎትቶ ያስገባል።እዛው ሊቃወሙትም ያፍራሉ ።እሱ የ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ብሎ ህዝቡን ሊያሳምን የሚያደርገው ነገር ትኩር ብሎ ላየው ከጉሮሮው አልፎ ወደልቡ አይሄድም።በግድ አማኝ ነኝ ለማለት ነው የሚሞክረው።ስለ energy ...ምናምን ሲያነሱ አሁንም ከነሱ ጋር አብሮ ይጓዛል።በአንድ ሀሳብ ጸንቶ አይቆምም።ለተናጋሪው የፈለገውን በነጻነት እንዲያወራ አይፈቅድለትም።ብቻ የልቤን ነው ያወራህልኝ።
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Күн бұрын
ተደራደሩ ጥቅም ያጣላቹ ይስላል
@senaitmebrahtu848
@senaitmebrahtu848 Күн бұрын
Kilttum Mikegna
@ብሩክ
@ብሩክ Күн бұрын
በሀይሉ አንተም ሀሜት ጀመርክ? ከጥቂት ጊዜ በፊት ስለዚ ሰውዬ ጥሩነት ስትነግረን ነበር እኮ።
@bamafashion291
@bamafashion291 Күн бұрын
በሀይሉ ሙሉጌታ እኔ አንተን ለመምከር ወይም ለመገሰፆ አይደለም ነገር ግን በየ ሄድክበት ሚዲያ ሁሌም ትችት ስትሰነዝር እሰማለሁ፤ ለምሳሌ ኢቢኤስ መፃሀፍህን ልታስተዋውቅ ሂደህ ፕሮግራሙ ከተላለፈ በኋላ የፃፎከውን ፅሁፎ በጣም የሚያሳፎር ነበር ምክንያቱም አንተ የበታችነትህን ስሜት ተሰምቶህ እንደፃፎከው ያሳብቅ ስለነበር ፤አሁን ደግሞ ማንያዘዋል ጋር ሂደህ ቪዲዬው ከተላለፈ በኃላ ኮመንት መስጫው ላይ የፃፎከውን ሳይ ኢቢኤስ ላይ ያደረከውን አስታውሸ መልስ ባልሰጠው ስል ነበር እሱም እግዚአብሄር ያክብረው ምንም አላለህም የምትሰራውን ቪዲዬ ምን አይነት ይዘት እንደሚኖረው ቀድሜ ገምቸ ነበር ነገር ግን ብዙም ከገመትኩት አለመራቁ ቢያስቀኝም አንተም ድጋሜ የሄድኩት እውቀት እንዳለኝ ላሳየው ነው የሚል የበታችነት ይዘህ መሄድህ ከማሳፈሩም አልፍ የመናሀሪያ ልጆች በተለምዶ( ወያላ ) የምንላቸውን መሰል ስድብ መሳደብህ ደራሲ አይደለም የመፆሀፍ ነጋዴም አያስብልህ ስለዚህ ልጅ ሙሉጌታ አትሳደብ ትናቃለህ እራስህን ዘወር ብለህ ተመልከት ከምቀኝነት እና ከስሜታዊነት ውጣ ማንያዘዋል እንዴት እንደጀመረና ምን ያህል እንደጣረ እያየነው ነው እዚህ የደረሰው፡ ቡዲሂዝም ያልከው አንተ የሆነ ጊዜ ነበርኲ ያልከው ነው እዛው እራስህ ያዘው ፡፡ማኔ እንደነዚህ አይነት ሰወችን ድጋሜ እንዳታቀርብ ላንተም ለተመልካችም አይጠቅሙም፡፡የአንደበት ፖድካስት ባለቤት እራሱ በሀይሉን መጋበዝ ቪዲዬወ ኢዲት ማድረጉ እራሱ ከባድ ስራነው ስሜታዊ ስለሚሆን ይሳደባል ሲል ሰምቸዋለሁ የሆነ ፖድካስት ላይ ስለዚህ እራስህን ግዛ ምቀኛ አትሁን ምቀኝነት አያሳድግም እኔ በበኩሌ un subscrib አድርጌሀለሁ አሁኑኑ፡፡ ማኔ ግን በርታ የመልስ ምት እንዳትሰጥ የወረድ ሰወች ያወርድሀል
@ZekiZekizeal-x1k
@ZekiZekizeal-x1k Күн бұрын
ለአንድ ሳምንት ኢትዮጰያን ብታስተዳድሩ እርፍ ትል ነበር ሰላማቹሕ ደስ ይላል
@engdateklu2910
@engdateklu2910 Күн бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ ን 25፥ 8 ባልንጀራህ ባሳፈረህ ጊዜ ኋላ እንዳትጸጸት ለክርክር ፈጥነህ አትውጣ፤ 9 ክርክርህን ከባልንጀራህ ጋር ተከራከር፤ የሌላ ሰው ምሥጢር ግን አትግለጥ፥ 10 የሚሰማ እንዳይነቅፍህ፥ አንተንም ከማነወር ዝም እንዳይል።
@johng6865
@johng6865 Күн бұрын
ገና አፉን ሲከፍት ነው ውስጡን ያየሁት; የሚያወራው ተረተረት ነው; “በንግግራቸው ውስጥ እውነት የለም፤ ልባቸው የጥፋት ጐሬ ነው፤ ጕረሯቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸውም ይሸነግላሉ።” ‭‭አለ መዝሙረኛው;
@TigistNgatu
@TigistNgatu Күн бұрын
ዛሬ አንተ ላይ ጣለው እንጂ …ማኔ በሚያቀርባቸው ምርጥ ሰዎች የሚታማ አይደለም አሪፍ ሰዎችን ይጋብዛል …ችግሩ ሜዳውን ለማንም መስጠት አይፈልግም በአንድ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን ጋብዞ አለማድመጡና መሪ ልሁን የሚለውን ነገር ብዙዎቻችን ታዝበን ዝም ያልነው ነገር ነው ። ከአንተም ጋር የሰራችሁትን ከመቆራረጡ ባሻገር ቆንጆ ነው ወድጀዋለሁ የሚገዙ ሀሳቦችን አንስተሀል ። ቁም ነገር ያለው ጨዋታ ነበራችሁ ። አንተ ይበልጥ የምታብራራቸውን ሀሳቦች እንደገደበህና ሀሳቡ ላይ ልታሸንፈው ስትል ነገሩን ጠምዝዞ ያንን ኢሜጅ እንዳጠፋብህ አስባለሁ በእርግጥ ሁሉም ላይ የሚያደርገው ነገር ነው። እና አሁን ያልከውን ነገር ብዙ ሰዎች እንደሚጋሩህ አስባለሁ ። ያው አንተም ስትጠብቀው የነበረ አጋጣሚ ስለነበር እሱን ለማጥቃት እየተጠቀምክበት መሆኑ ነው ። ለማንኛውም Good for you. ኢጎህ ተነክቶ ወይ ትኩረት ለመሳብ ስሜታዊ ሆነህ የሰራኸው ካልሆነ ለተመልካቾችህ የተንሻፈፈ (ያልጠራ ኢሜጅ ከመስጠት ሰፋ ባለ መልኩ ጉዳዩን በዝርዝር ብታስረዳ
@elyasfitsum415
@elyasfitsum415 Күн бұрын
Be Sceptical ያልከው ትዝ አለኝ ሌሎች video'ch እንደ አሁኑ video view ቢያገኙ ምርጥ ነበር
@Jojooome4485
@Jojooome4485 Күн бұрын
በሀ ስሜትህን መግለፅህ ሰብአዊ መብትህ ነው ግልፅነትህን አደንቃለሁ ግን ደግሞ ለምን vidio ቆረጠ ብለህ በግል ስብዕናው በስራው ለመተቸት የሄድክበት እርቀት አንተን ትዝብት ውስጥ ይከትሀል ተረጋግተህ ስታየው ታፍርበታለህ። ይመችህ
@Albelgetahun
@Albelgetahun Күн бұрын
መልካም ቃለ መጠይቅ ነበር ያየሁት ሁለታችሁም በጓች ስለሆናችሁ የማታውቁት ገደብ የለውም ግን ግን በምታውቋት ጠብታ መልካም ነበር ቆይታችሁ እንደ እንግዳ እጅግ መልካም ነበርክ አልምልም በሀይሉ ግን በእውነት ነው የምልህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለሁ ምን አልባት ያንተ ኤክፔክቴሽን ከፍተኛ ሆኖ አንዳይሆን የደበረኸ በሀይሉዬ የማኔ ችግር ሊኖርበት ይችላል ግን እሱ ያንተ ችግር አይደለም። እንደ ተመልካች ነገሮችን ወደ ክርክር መቀየር ማኔን እንደ ወዳጅ ሰይሆን የሆነ የእኔ ብቻ ትክክል ነው አይነት እሽቅድድም ነገር ነገሮችን ከውይይት ወደ ክርክር የመቀየር ትቂት አዝሚያሚያ አይቼብሀለሁ ቢሆንም ክርክራችሁ ድንቅና አስተማሪ አስቂኝም ነበር በሀይሉ ማኔ በትልቅ ጥረት የመጣ ሰው ነው ሰው ነውና ብዙ ችግር ይኖርበታል በእርግጠኝነት ነው የምልህ በሀይሉ ማንያዘዋል ፍፁም አይደለም ሰው ነው አንተም እንደዛው ስለዚህ ጉድለታችሁን ሁለታችሁም ተቀብላችሁ በምታውቁት ብታገለግሉን ደስ ይለኛል። ለኢጓህ ስል ማንያዘዋልን አልሰድብልህም በሀይሉ ለምን ስለማይጠቅምህ አንተን ብገስፅህ እንደ ትንሽ ወንድም ትንሽ ሊጠቅም ይችላል 0.5% ምንልባት። በራስህ ያለውን ግን ሳታነሳ የወንድምህን ጉድፍ ላውጣለት አትበል። ይላል ቅዱስ ቃሉ እመብርሀንን ነው የምልህ ከልቤ ያለውን ነው የነገርኩህ ምን አልባት ትንሽ እውነት ሊኖረው ይችላል።
@me_212
@me_212 10 сағат бұрын
ትልቅ ምክር.
@amanuel_beyene16
@amanuel_beyene16 Күн бұрын
"Healing-ድህነት” ሰው ሰውን ማንቃት እንጂ ማዳን አይችልም፡፡ የአዳኝነት ሙሉ አቅም ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሰው ለሰው ድህነት ምክንያት ቢሆን እንጂ በፍፁም ማዳን አይችልም፡፡