KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Apostle barnabas tomas
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ማቴዎስ እንደጻፈው ምዕራፍ 28፥16-20
"አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ፥ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ። ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።"
"እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።" - የማቴዎስ ወንጌል 17፥5
የጌታችንና የአዳኛችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሐዋርያው ዮሐንስ እንደጻፈው ምዕራፍ 20፥26-31
"ከስምንት ቀን በኋላም ደቀ መዛሙርቱ ደግመው በውስጥ ነበሩ፥ ቶማስም ከእነርሱ ጋር ነበረ። ደጆች ተዘግተው ሳሉ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ። ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው። ከዚያም በኋላ ቶማስን። ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን አለው። ቶማስም። ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት። ኢየሱስም። ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው። ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።"
12:28
7 October 2024
Күн бұрын
1:37:15
የእግዚአብሔር ፈቃድ
Күн бұрын
5:43
የጌታ ኀይል ምስክርነት - የደብተራ ሥራ ተዋርዷል ፈርሷልም - ጌታ ሕያው አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ከብሮአል!!
21 күн бұрын
5:43
ማወቅ - ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ
21 күн бұрын
5:42
ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በደቡብ ቤንች ነግሦአል ከብሮአል
21 күн бұрын
6:13
የአምላካችንን ወንጌል አብረን እንስበክ እንመስክርለት
Ай бұрын
19:12
የጌታ ባሪያ ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ በደቡብ ኢትዮጵያ | 2017
Ай бұрын
16:32
2017 አቀባበል በሚዛን አደባባዮች
Ай бұрын
18:27
ሊመጣ ያለው ዘመን እና የጌታ የልቡ መሻት ---የእግዚአብሔር ሰው የጌታ ባሪያ ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ
Ай бұрын
3:01
ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው። CHRIST IS THE SON OF THE LIVING GOD.
Ай бұрын
25:29
የሐዋርያው በርናባስ ጸሎት እና መልእክት - 26/12/2016 (01-09-2024)
Ай бұрын
52:51
እግዚአብሔር ሲናገር - ክፍል 2 - ድንቅ ትምህርት -- ሐዋርያው በርናባስ ቶማስ
Ай бұрын
6:35
እግዚአብሔር ሲናገር - ክፍል 1 - ድንቅ ትምህርት -- በርናባስ ቶማስ
Ай бұрын
11:32
ታላቅ ምክር (ክፍል 1) 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1-8 -- ሐዋርያ በርናባስ ቶማስ
Ай бұрын
1:17
መከራን መቀበል -- 2Timothy 4 -- ሐዋርያ በርናባስ ቶማስ
Ай бұрын
48:43
ታላቅ ምክር - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4
Ай бұрын
0:38
14 August 2024
2 ай бұрын
5:40
region
2 ай бұрын
1:09:36
ከሕያው እግዚአብሔር ዘንድ ፈውስ፥ መድኃኒት፥ ሰላም
2 ай бұрын
6:51
የሐዋርያው በርናባስ ቶማስ የወንጌል አብሮነት አስቸኳይ ጥሪ
2 ай бұрын
22:04
እነሆ፥ ፈውስንና መድኃኒትን አመጣላታለሁ።
2 ай бұрын
1:38:50
ወንጌል
2 ай бұрын
5:42
ጸሎት
2 ай бұрын
2:04
የሐዋርያው መልእክት
2 ай бұрын
5:42
በዱዱቃ ከተማ የተደረገ የንስሐ ጸሎት
2 ай бұрын
5:42
በአማን ከተማ የተደረገ የንስሐ ስብከት
2 ай бұрын
5:42
በመገንጠያ ከተማ የተደረገ የንስሐ ጸሎት
2 ай бұрын
21:05
24 July 2024
2 ай бұрын
6:29
በ በበቃ ከተማ የተደረገው የንስሀ ፀሎት
2 ай бұрын
Пікірлер