Пікірлер
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 4 сағат бұрын
ወንድሜ እባክህ አሁን ላይ ያለውን መስሪያ ዋጋ ንገረኝ አሁን ለመስራት ዝግጁ ነኝ እባክህ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 3 сағат бұрын
ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@tomashabte2524
@tomashabte2524 12 сағат бұрын
Dont use uganda video background
@Amharigna
@Amharigna 22 сағат бұрын
oh mi God thank you i have learned many things
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 8 сағат бұрын
Thank you for the encouragement. Please share to friends and help grow so that we cand do more similar videos.
@SemirAsanti
@SemirAsanti Күн бұрын
ሰሞኑን እየታየ ያለው የሲሚንቶ እና ሌሎች እቃዎች ቅናሽ ህንፃ መገንባት ለይ በግምት እሰከ ስንት % ለውጥ ያደርጋል? ለምሳሌ: 1. ለቪላ 2. በባለአንድ ፎቅ 3. በባለሁለት ፎቅና ከዚያ በላይ ለምሳሌ በዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ላይ ትልቅ ልዩነት ካለው ደግማችሁ ብትሰሩ 🙏🙏
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 8 сағат бұрын
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ የትኛው ቪዲዮ ይደገም የሚለውን እርስዎም ሌሎች ተመልካቾችም ሃሳብ ቢሰጡበት ደግመን እንሰራዋለን፡፡ እስከዚያው ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ አፋር ክልል ቢሰራ እና ያው ህንፃ ደሴ ላይ ቢሰራ ያለውን የዋጋ ንፅፅር የሚያሳይ ቪዲዮ ሰሞኑን እናቀርባለን፡፡
@SemirAsanti
@SemirAsanti Күн бұрын
With the recent decline in prices for cement, steel, and other construction materials, could you update this video to show the percentage decrease in construction costs for the same building? Thank you for your consistent updates by the way. Your videos are incredibly valuable for those planning construction projects.
@SemirAsanti
@SemirAsanti Күн бұрын
ሰሞኑን እየታየ ያለው የሲሚንቶ እና ሌሎች እቃዎች ቅናሽ ህንፃ መገንባት ለይ በግምት እሰከ ስንት % ለውጥ ያደርጋል? ለምሳሌ: 1. ለቪላ 2. በባለአንድ ፎቅ 3. በባለሁለት ፎቅና ከዚያ በላይ ለምሳሌ በዚህ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ላይ ትልቅ ልዩነት ካለው ደግማችሁ ብትሰሩ 🙏🙏
@abogida12
@abogida12 Күн бұрын
You’re doing great! Keep up bro
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool Күн бұрын
Thank you for the encouraging comment. Please share to people you know. It will be a big help us to grow and do more.
@fraolgemechu2881
@fraolgemechu2881 Күн бұрын
Insight full, thank you
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool Күн бұрын
Thank you for the encouraging remarks. Please share to friends and colleagues to help us grow and do more.
@Abenzerg
@Abenzerg 2 күн бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ትምህርት በሬድዮ 😂😂ስንማር ያለው ሰውዪ ነው ምትመስለው::
@SelemonkassaSele-ey2em
@SelemonkassaSele-ey2em 4 күн бұрын
ጠቅላላ ሰንት ነዉ ,
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን፣ 5ኛው ደቂቃ ድረስ በትዕግስት ቢከታተሉ ዝርዝር ግምቱን ያገኛሉ፡፡
@SelemonkassaSele-ey2em
@SelemonkassaSele-ey2em 4 күн бұрын
ጠቅላላ ግምቱን ለም ን አትገልፅም
@SelemonkassaSele-ey2em
@SelemonkassaSele-ey2em 4 күн бұрын
ጠቅላላ ስንት ነዉ ,
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 4 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን 7 ወይም ስምንት ደቂቃ ያህል ቢከታተሉ መልሱን ያገኛል፡፡ ጠቅላላ ዋጋው በብዙ ታሳቢዎች ሊለያይ ይችላል ፡፡ ለምን ያህል ስፋት፣ የት ክልል፣ በምን አይነት ፊኒሺንግ እንደተሰራ መታወቁ ይጠቅማል በሚል ነው ዋጋውን የማንስቀድመው፡፡
@mohammedabdi1154
@mohammedabdi1154 5 күн бұрын
Good information
@solomonfeye5555
@solomonfeye5555 5 күн бұрын
የመሬቱ ስፍትስ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 күн бұрын
አዲስ አበባ ከሆነ እና አጠገቡ ያለው መንገድ ከ15 እስከ 30 ሜትር ስፋት ከሆነ 223 ካሬ ላይ ለሚያርፍ ህንፃ መሬቱ 340 ካሬ መሆን አለበት፡፡ ይሁን እንጂ መንገዱ ከዚህ ካነሰ ወይም ከበለጠ፣ እንዲሁም በየክልሉ እና ከተማው ህግ ሊለያይ ይችላል፡፡
@meazasolomon
@meazasolomon 5 күн бұрын
አዳማ ናዝሬት 140 ካሬ G+1 ስንት ይፈጃል እባክህ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 күн бұрын
ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡
@NesruEdris
@NesruEdris 6 күн бұрын
ከናንተ በላጩ ኣውቆ ያሳወቀ ነው ብለዋል ዉዱ ነበይ ዐለይሂ ወሰላቱ ወሰላም!! ከልብ ልትመሰገኑ ይገባል!!
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 күн бұрын
እኛም ስለማበረታቻዎ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ቢያደርጉ ስራችንን ለማስፋት ይረዳናል፡፡ ከየት አካባቢ ሆነው እንደሚከታተሉን ብናውቅም ደስ ይለናል፡፡
@eyobdebessai390
@eyobdebessai390 6 күн бұрын
I like your channel, its gives us plenty information, I have a land in addis wich is 375 Square metre. I want to build G+8 building on it Can you give us your service, please let me know. Thanks
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 5 күн бұрын
Thank you for the encouraging comment. For the time being our budget estimation software handles cost estimates for buildings up to G+4 only. However, once you have the bill of quantity prepared by a consulting firm, the software can convert it to material list with quantities, which will help you in scheduling material procurement.
@eyobdebessai390
@eyobdebessai390 4 күн бұрын
Thank you for your response, I will definitely contact you again. My name is EYOB
@TarikuTadese67
@TarikuTadese67 6 күн бұрын
ተባሩኩ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 6 күн бұрын
አሜን፡፡ ስለማበረታቻዎ እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ የበለጠ ያግዙን፡፡
@Haimaa-n1c
@Haimaa-n1c 6 күн бұрын
ደሤ G+1 80ካሬላይ ሥራልኝ😍😍
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 6 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ፎርሙን መሙላት ካስቸገርዎት በዚህ አድራሻ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክት ይላኩልን እና መረጃ እንለዋወጣለን t.me/CBDReg
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 6 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ፎርሙን መሙላት ካስቸገርዎ
@EmebetSaji
@EmebetSaji 8 күн бұрын
@hiwotfeyssa9150
@hiwotfeyssa9150 10 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከቻአልክ 150ካሬ ላይ የሚያርፍ ስራአልን
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 10 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 14 күн бұрын
Your presentation very insightful please we want to contact you
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 14 күн бұрын
Thank you for the encouragement. You may send an email to [email protected] or send a telegram text / voice message to t.me/CBDReg.
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 14 күн бұрын
Hello sir, we want to contact you privately. Would you able to text your contact number please?
@MELAKUTSEGAYEGOBENA
@MELAKUTSEGAYEGOBENA 15 күн бұрын
የ95ካሬሜትር G+1 ዋጋ ስሩልን እባካችሁ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 15 күн бұрын
ሰላም፣ ይህንን ፎርም forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9 ሞልተው ቢልኩልን የመረጡትን ቤት መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ጨርሶ ቆርቆር ለማልበስ ፣ ፊኒስሽሂንግ ሲቀረው እና ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ገንዘብ፣ እንዲሁም የ እጅ ዋጋ ግምት ለብቻው እንልክልዎታለን፡፡ ዲዛይን ባለተስራበት ሁኔታ ጠጠር አሸዋ ወዘተ ለመገመት ግን አይቻልም፡፡
@thebible3663
@thebible3663 15 күн бұрын
Very Goog. Thank you
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 15 күн бұрын
Thank you for the encouragement, share to friends and help us grow and do more.
@MesayBergna
@MesayBergna 16 күн бұрын
Keep going good job 👌
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 15 күн бұрын
Thank you for the encouragement. Share to friends and help us do more.
@fasicaemeshaw624
@fasicaemeshaw624 16 күн бұрын
You say you email address but you don’t write down how can I figure out?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 15 күн бұрын
Sorry for the misunderstanding. We tried to show at the end of the video. Anyways you may contact us at [email protected] or send telegram message to t.me/CBDReg. To Join our telegram group use this link t.me/YGsCBD
@fasicaemeshaw624
@fasicaemeshaw624 16 күн бұрын
Could you upload your phone number please?
@frehiwotmitke5326
@frehiwotmitke5326 16 күн бұрын
በጣነጥሩነወ። በርቱ አዲስአባ ውስጥ ጂፐላስ 4ለመስራት አጠቃላይ ስንትይፈጃል አመሰግናለሁ።
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 16 күн бұрын
ጠቅለል ያለ የበጀት ግምቱን ለመስራት የተወሰን ተጨማሪ መረጃ ይስፈልጋል፡፡ ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@yitbarekabebe4763
@yitbarekabebe4763 16 күн бұрын
በጣም ግልጽ እና ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያቀረባችሁት በርቱ 🙏
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን፡፡ የተለመደ ድጋፋችሁ አይለየን፡፡
@mulerfiker3557
@mulerfiker3557 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 16 күн бұрын
እኛም እናመሰግ ናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ቻናላችንን ለማሳደግ እንድንችል እገዛዎ አይለየን፡፡
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 16 күн бұрын
ስለሚሰጡን ያልተቋረጠ ማበረታቻ እናመሰግናለን፡፡
@genettesfay8780
@genettesfay8780 16 күн бұрын
I just love it I love instruction god bless you continue
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 16 күн бұрын
Thank you for the continued encouragement. We will soon post hollow block wall and roofing works.
@teri6870
@teri6870 22 күн бұрын
በምን ላገኝህ እችላላው ቴለ ግራም
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 22 күн бұрын
t.me/CBDReg ላይ በድምፅ ወይም በፅሁፍ የቴሌግራም መልእክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ ጉዳዩን ካወቅን በኋላ መልስ መስጠት የተሻለ ይሆናል፡፡ ወይም [email protected] ላይ ኢ ሜይል ማድረግም ይቻላል፡፡
@HayatKedir-kn3cr
@HayatKedir-kn3cr 23 күн бұрын
Enamesegnalen abate gin and neger kalaschegerkuh ye G+2 yehone Nech Bevej Yehone Bet Photo Lakilin
@abaynuru6959
@abaynuru6959 23 күн бұрын
በ150 ካሬ G+1 የሚያርፍ ግምት አውጣልኝ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 23 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን ሊሰሩ ያሰቡትን ህንፃ የወለል ስፋት ፣ የሚሰራበትን ክልል እንዲሁም ልዩ ልዩ ምርጫዎችዎን ባገናዘበ መልኩ በ1000 የኢትዮጵያ ብር ክፍያ ብቻ እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/cKrTvuBYgjFoyazbA በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይፃፉልን ወይም ቴሌግራም ላይ @CBDRrg በድምፅ ወይም በፅሁፍ መልእክት ይጠይቁን :: እናመሰግናለን፡፡
@birhanuteka868
@birhanuteka868 25 күн бұрын
How to join the group with benefits and obligations?
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 24 күн бұрын
You can join the group using this link. t.me/YGsCBD there are no obligations except that posting inappropriate links is not allowed. By joining the group, you can download the trial copy of our software and interact with more than 1800 members from different backgrounds.
@birhanuteka868
@birhanuteka868 25 күн бұрын
It is really very appriciable.
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 24 күн бұрын
Thank you for the encouragement. Please share to friends and people you know and help our channel to grow.
@አባ
@አባ 25 күн бұрын
በእናትህ ከሰራችሁ ሰልክህን ፈልጋለሁ ወድሜ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 25 күн бұрын
t.me/CBDReg ላይ የቴሌግራም መልእክት ያስቀምጡልን፡፡
@MeskiMeski-i5f
@MeskiMeski-i5f 26 күн бұрын
Amesegenalehu 120 kare G+3 men yahel ber yefelegal mulu
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 25 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@haftommekonen4616
@haftommekonen4616 26 күн бұрын
140kare sralin
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 25 күн бұрын
ውድ ጠያቂያችን፣ የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ያስቸግራል፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም forms.gle/7scNmSwVVGK9NHRd8 ሞልተው ቢልኩልን የሚስራበትን ክልል ባገናዘበ መልኩ መሰርቱን ለማውጣት፣ ቆርቆሮ እስከማልበስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው እና ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ስንት እንደሚያወጣ በተጨማሪም የ እጅ ዋጋውን በተናጠል ግምት ሰርተን እንልክልዎታለን፡፡
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru 26 күн бұрын
I will start building my house this year. I need G+1 design.
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 26 күн бұрын
Please contact us at t.me/CBDReg for softcopy of the architectural designs of the house shown in the video.
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 26 күн бұрын
እናመስገናለን
@samimohammed6941
@samimohammed6941 26 күн бұрын
Could you please tell me where i can find sand and aggregate with the prices shown in your video?...thanks...keep up the good work 👏!
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 26 күн бұрын
Please note that the prices shown are in cubic meters. Thus, you have to multiply by 16 to get the price of the materials for a "Sino Truck" load. We thank you for the encouragement. Sharing to friends and colleagues would be appreciated.
@zictek5440
@zictek5440 27 күн бұрын
በየግዜው ለምትለቁት አጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ላመስግናችሁ እወዳለሁ :: ብዙ ተጠቅሜበታለሁ : አግዚአብሔር ይባርካችሁ :: 🙏🏽🙏🏽 ቀጥሉበት 👌🏽👌🏽
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 27 күн бұрын
እኛም እናመሰግናለን፡፡ ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ ድጋፍዎን እንደሚቀጥሉ ተስፋ አለን፡፡
@GirmaKebede-fd9wn
@GirmaKebede-fd9wn 27 күн бұрын
ጠቃሚ መረጃ ነዉ ሚዲያን ለመልካም ስራ መጠቀምህ በራሱ በቂ ነዉ ተባረክ።
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 27 күн бұрын
አሜን! ዝግጅታችንን ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ እገዛዎ አይለየን፡፡
@አባ
@አባ 25 күн бұрын
ሰልክ ወድሜ ተባበርኝ እኔ መሰራት ፈልጋለሁ ግን ትክክለኛ ሰው አላገኝሁም​@@YGsCostBreakDownTool
@tamirumereba7542
@tamirumereba7542 28 күн бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ግን እስመደምዸሚያ ብታደርጉ
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 27 күн бұрын
ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ በሚቀጥለው ቪዲዮ ቆርቆሮ እስከማልበስ እና ብሎኬትን ጨምረን እናቀርባለን፡፡ ዝግጅታችንን ለወዳጅ ዘመድ ሼር በማድረግ እገዛዎ አይለየን፡፡
@tamirumereba7542
@tamirumereba7542 28 күн бұрын
በጠም ጥሩ ግልጽና ጣቀሚ መራጃ ነው ሌላው እኔ 6 በ7 ለይ ምን ያህል ወጪ ያስወጠኛል
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 28 күн бұрын
እናመሰግናለን ፡፡የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@solomonkasa7196
@solomonkasa7196 28 күн бұрын
74 ካሬ ላይ ሰንት የፈጃል ትልቅ ነገር የምትሰራው ሥራ እናመሰግናለን
@YGsCostBreakDownTool
@YGsCostBreakDownTool 28 күн бұрын
ውድ ተመልካቻችን የሁሉንም ሰው ጥያቄ በዚህ ዝርዝር ማስተናገድ ትንሽ ያስቸግራለ፡፡ ሆኖም ይህንን ፎርም ሞልተው ቢሊኩልን፣ መሰረት ለማውጣት፣ ስትራክቸር ለመጨረስ፣ ፊኒሺንግ ሲቀረው፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ እንዲሁም የሰራተኛ የ እጅ ዋጋ ስንት ሊፈጅ እንደሚችል ግምት ልንሰራልዎ እንችላለልን፡፡ forms.gle/vMXpT24vwc1KpJea9
@mifthatube7025
@mifthatube7025 28 күн бұрын
አንድ ሚልዮን አይጨረስም ውድ ነው እዳትሽወዱ