Пікірлер
@Efteinsae
@Efteinsae 8 күн бұрын
እግዚኦ ነው እውነት ነው እኮ መምህሬ ይገርማል አቤቱ በዛም በዚም ተቃዋሚው በዝቷል እኮ ትጉህ የመንፈ ቅዱስ አገልጋዬችን ክቡራን እስተምረው ሰብከው ለንስሀ አብቅተው የሚያጠምቁትን አባቶችንም ሀሰተኛ አጥማቂያን ብለን እየሰማናሸው እያልናቸው እንዴት ታድያ ሰይጣም ለመቃወሙ እያግዛቸውም መምህሬ እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲያድለን በጸሎትህ አስበን
@Yordanos-k2o
@Yordanos-k2o Ай бұрын
ብቸኛ ወይም ብቻችንን ብንሆንስ ጥሩ ነው🤔
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ Ай бұрын
አምላኬ ለንሰሀ አብቃኝ😢😢
@BytiByti-j4q
@BytiByti-j4q 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@Hanna-cu4mo
@Hanna-cu4mo 6 ай бұрын
🎉ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@NatnaelBizuayehu-d2z
@NatnaelBizuayehu-d2z 8 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏👏🙏🙏🙏😘😘💐💐🌼🌷👌👌👌👌ቃለህይወት ያሰማልን
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Gejeraw
@Gejeraw 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ውድድ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️⛪️⛪️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍✝️✝️⛪️🙏
@shshjejejsjekeje912
@shshjejejsjekeje912 10 ай бұрын
Des mile tireka new kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@harithfalah3716
@harithfalah3716 10 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😊 በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አቤቱ ልባችን ላበጠብን ለኛ ምህረትን ያድርግልን😢😢❤❤ምንትሻ በርታ👍
@Min22111
@Min22111 10 ай бұрын
እንበረታለን‼️😍
@BeynSolomon
@BeynSolomon 10 ай бұрын
Amen begeta des yibelen
@degineshethio3397
@degineshethio3397 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Kal hiywot yasemaln
@ZewudetFeleka
@ZewudetFeleka 10 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሂወት ያሠማልን
@AberaKumsa-o2m
@AberaKumsa-o2m 10 ай бұрын
Amene.
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 10 ай бұрын
Amene Amene Amene mlkame ader
@fgHg-z1e
@fgHg-z1e 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 10 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ኦርቶዶክስ በጣም ተፅዕኖ አሳድራብኛለች ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ ያሉት በጣም ከመጠን ያለፈ እወዳቸዋለሁ ። ከመጠን አትለፉ ይለናል እኔ ግን ከመጠን ያለፈ እወዳቸዋለሁ ለስጋ ያደሩ አይደሉም አስተምሯቸዉ በርግጥ የማይተገብሩ አሉ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 10 ай бұрын
በሃይማኖት ጭምብል ፖለቲካ እያራመዳችሁ ለበላይ ባለስልጣን የማትገዛ ከሆነ የሚፈርድብህ ባለስልጣኑ አይደለም እራሱ እግዚያአብሔር እንጂ ! አንብብ መፀሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ሮሜ 13:1_6 የክርስቶስ መከራ አላለም ሀጥያት ሰርታችሁ ብትጎሰሙ ምን ዋጋ አለው? በዲያብሎስ የክርስቶስ አይኮንም!
@YafiEnu
@YafiEnu 10 ай бұрын
ቃለ እይወት ያሰማን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤትን ኣይፈለየና😢❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 10 ай бұрын
ብሓቂ ናይ ንስሃ መንገዲ ይምርሐና ኦ ኣምላኬ ከም ሳህልካ ምሓረኒ ከምቲ ዓብይ ርህራሄካ ተቀበለኒ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 10 ай бұрын
besm slase dgami bezh page memar tchealew.!✋😢
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 10 ай бұрын
Gin min malet new bemjemerya mamateb yemayekedmew.??🙄🤔 new weyes....? wegenoch nek.??
@Min22111
@Min22111 10 ай бұрын
Malt
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 10 ай бұрын
@@Min22111 lemin👍 yeqale wengelun mekfecha⛪ besme selase sm amatben➕️🙏 besm egziabher sm anamatbim🙏⛪ lke ende menafiqanu zelen wede qale Egziabher bangeba desss yelegnal.!! mekinyatum bzu ehminet yalachew yemimeslu.😒😔 neger gin ehminet yelelachew kemekakelachin sle gebu.!!🤐 tnkake yasfelgenal....... bezuu bezuu mkinyat nebergn😒 daru gin.. indestekakel efelgalew.!🙏 So..sorry
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 10 ай бұрын
Abetu yekr belen💔💔🙏🙏🙏
@EreftuDesta
@EreftuDesta 10 ай бұрын
Christina yejemerew eyesus wede mdr meto mastemar sijemer new yemejemereya christianoch degmo hawaryatu nachew bible gilts adrgo yinageral.
@Min22111
@Min22111 10 ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ ስለ ሶስቱ ፃድቃን ያወራነው ምሳሌን ለመግለፅ ነው።
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ እውቀት ነው።
@47sh01
@47sh01 10 ай бұрын
ከ1 እስከ 10 ካለው ዝርዝር ውስጥ ሊካተቱ የሚገቡ ብዙ አገሮች ሳይካተቱ ቀርተዋል እነዚህም 1/ቢላሩስ አብዛኛው የኦርቶዶክስ እማኝ ያለባት ሀገር 2/ግሩዚን (ጆርጂያ አብዛኛው ሕዝቧ የኦርቶዶክስ አማኝ የሆነ 3/አርሜንያ ኘብዛኛው ነዋሪዋ እርቶዶክስ የሆነ 4/አሜሪካ ከ5 ሚሊየን በላይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሚኖርባቸው ሌሎችም
@ChaniyalwNigusse-cg6dr
@ChaniyalwNigusse-cg6dr 10 ай бұрын
ህንድ
@Min22111
@Min22111 10 ай бұрын
ትክክል ነህ።የኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ያለቸው ሀገራት እነዚህ ብቻ አደለም።ግን እንድትረዳኝ የምፈልገው አሁን ላይ ባለው መረጃ ከ1-10ያሉት እነዚህ ናቸው 11 -12-13 እየተባለ መጥቀስም ይቻል ነበር ግን ለዚህ video ለሰራ የተሰበው ምርጥ 10 ብቻ ነው።
@GenetEshete-v1l
@GenetEshete-v1l 10 ай бұрын
በእውነት🤲🤲🤲🤲🤲
@havamoges3166
@havamoges3166 10 ай бұрын
🙏🏾😍😍😍😍
@abrhamabram81
@abrhamabram81 10 ай бұрын
እናመሰግኔለን
@yemariamlege945
@yemariamlege945 10 ай бұрын
የባሰ አያምጣ🙏
@yemariamlege945
@yemariamlege945 10 ай бұрын
አቤቱ ማሀሪነውና ይማረን😢😇
@yemariamlege945
@yemariamlege945 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@yemariamlege945
@yemariamlege945 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@LeyaFikru
@LeyaFikru 10 ай бұрын
አሜን ሰማያዊ ቤታችንን እድናስተካክል እግዚአብሄር ይርዳን
@mchotmahari7771
@mchotmahari7771 10 ай бұрын
🄺🄰🄻🄴 🄷🅈🅆🄴🅃 🅈🄰🅂🄴🄼🄰🄻🄽❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanuDadino
@enanuDadino 10 ай бұрын
amen
@shshjejejsjekeje912
@shshjejejsjekeje912 10 ай бұрын
Amen Amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏
@Yeruksew
@Yeruksew 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መፃፉን አብቤዉ ነበር ግን ስለሱ መስማት አሁንም ያስደስተኛል
@vjgu7406
@vjgu7406 10 ай бұрын
የሰማዕቱ ረድኤት በረከቱ ይደርብን 🙏ጥበቃው አይለየን የአስራት አገሩን ኢትዮጲያን ይታደግልን😢✝️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abenetnegash82
@abenetnegash82 10 ай бұрын
አሜን እጅግ ትምህርት ሰጪ ነው እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ። አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ። አሜን፫
@xa6869
@xa6869 11 ай бұрын
254000000 አለም ላይ ያለው ኦርቶዶክስ አፍሪካ ካሉት 3 አገራ አይበልጥም ማለት ነው ከናይጄሪያ እና ከግብፅ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች አይበልጥም ማለት ነው
@Min22111
@Min22111 11 ай бұрын
ከጥፍት ውሃ የዳኑትም ቁጥራቸው አንድ ቤተስብ አይበልጥም ነበር። ከሰዶም እና ጎመራ የወጡት በዛው ልክ...
@Keranyoo
@Keranyoo 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@enkunayehuhabtamu2944
@enkunayehuhabtamu2944 11 ай бұрын
ግንለምን እንደዚህ ይሆናልእመብርሃን ልቦና ትስጣቹህ