Пікірлер
@tijan2434
@tijan2434 14 сағат бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ይደውሉልን።
@brukalemgobezie5200
@brukalemgobezie5200 Күн бұрын
Ene dubayi negni
@tijan2434
@tijan2434 Күн бұрын
እንልካለን ይደውሉልን. . .
@TGTsebaotAsefa
@TGTsebaotAsefa 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ያምራል ኤፍሬም ጎበዝ ታታሪ በጥራት የሚሰራ ሰዉ ነዉ
@tijan2434
@tijan2434 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 2 күн бұрын
Auraris king ephraim❤❤❤❤❤❤
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 күн бұрын
ይቅርታ 100 ጊዜ ፋሽን ቢመጣ ጥርጥር በወራጅ ጥልፍ ድሮም ዛሬም አልወድም:: የዛሬው ይለፈኝ
@ברכהאלמה-ה2מ
@ברכהאלמה-ה2מ 3 күн бұрын
የት ሐገር ነው
@tijan2434
@tijan2434 3 күн бұрын
ጎንደር ነው. . . ባሉበት እናደርሳለን።
@Mebrat2111
@Mebrat2111 4 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዋውው ቀሚሱ የጎንደር ቀሚስ የራያ ቀሚስ እፈልጋለሁ ግን በልኬ ካልሆነ ጠለብ ምንም ልብ አያርካ ጥበቡ ያበደ ነው
@tijan2434
@tijan2434 4 күн бұрын
እናመሰግናለን. . . በመረጡት ይሰራል ይደውሉልን።
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 4 күн бұрын
Hulum alen belikesh yiseral dewuy
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 3 күн бұрын
ወሎጅ ራያ አይሠራም ወሎሰፊ ባሕል ባለቤት ነው ለምሣሌ ላሥታ የጁ ዋግ ከሚሴ ዳውንት ሣይት ራያ ወሎ በይ
@askaluugbaghebriel3329
@askaluugbaghebriel3329 4 күн бұрын
Yet bota new
@tijan2434
@tijan2434 4 күн бұрын
አዲስ አበባና ጎንደር እንገኛለን. . .
@tijan2434
@tijan2434 5 күн бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251935665470 ይደውሉልን።
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 5 күн бұрын
Code 1928 እፈልገዋለሁ።
@tijan2434
@tijan2434 5 күн бұрын
በተቀመጠው ስልክ ያግኙን. . .
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 4 күн бұрын
@@tijan2434 እሺ
@askaluugbaghebriel3329
@askaluugbaghebriel3329 7 күн бұрын
Yet new boaw
@tijan2434
@tijan2434 7 күн бұрын
በአዲስ አበባና በጎንደር እንገኛለን
@askaluugbaghebriel3329
@askaluugbaghebriel3329 7 күн бұрын
Bemin tgenalachu
@tijan2434
@tijan2434 7 күн бұрын
በተቀመጡት ስልኮች በቀጥታም ሆነ በ social መገናኛዎች ያግኙን።
@Emebetwebetu
@Emebetwebetu 9 күн бұрын
በቅርቡ ኢትዮጲያ እመጣለሁ እገዛሻለሁ
@tijan2434
@tijan2434 9 күн бұрын
በሰላም ይምጡ ደምበኛችን...
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 9 күн бұрын
Esh des yilenal
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 13 күн бұрын
Became wedddd
@hanitube405
@hanitube405 13 күн бұрын
እምታሳዩት ልብስ በጣም ቆንጆ ነው ሲታዘዝ በትክክል እምትልኩ እሱ ከሆነ እንደዚህ ያልኩበት ምክንያት ቴድዬ እኔ ሁሉንም ቻናሎችህን እከታተላለው የምትለቋቸው ልብሶች በጣም ቆንጆ ስለሆኑ ከአንደኛው ቻናልህ ስልክ ወስጄ ብዙ ልብስ አዘዝኩኝ በተከታታይ እና እንደ ጠበኩት አልመጣልኝም ሁለት አይን መነን ብዬ አዝዤ በጣም ዘርዛራና መነን እማይመስል ሲታጠብ የተቀደደ ይመስላል የተላከልኝ ስም መጥቀስ አልፈልግም ደንበኛ ማሳጣት ስለሚሆን ወቅሼ ኮመንት መፃፍ ፈልጌ አይደለም ታማኝነት ለራስ ስለሆነ በውጭ ሀገር የምንኖር ሰዎች በእምነት ነው የምናዘው አሁን ምን ለማልንት ፈልጌ መሰለህ የኤፍሬም አበሻ ልብሶች በጣም ነው እምወዳቸው ግን ለማዘዝ እፈራለው አንዴ ሁለት ሶስት ስለማሰራ በትክክል ባይመጣስ ብዬ ቴድዬ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን🙏
@tijan2434
@tijan2434 14 күн бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ይደውሉልን።
@tewabechtedla6430
@tewabechtedla6430 16 күн бұрын
እህቴ ቆንጆ ናቸዉ ፣ግን ተሰፍቶ አልቆለት ነው ወይስ ጨርቁ ብቻ?
@tijan2434
@tijan2434 16 күн бұрын
ተሰፍቶ አልቆለት ነው።
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 16 күн бұрын
Awo alikolet new dewuyilegn
@samrawitbedada3051
@samrawitbedada3051 17 күн бұрын
ዋጋው ከነመላኪያው ነው? ከሀገር ውጭ ለምንኖር?
@tijan2434
@tijan2434 17 күн бұрын
ውድ ደምበኛችን ዋጋው የመላኪያ አይጨምርም... ተሰርቶ ካለቀለት በኋላ ያለውን ዋጋ ነው የምንገልፀው። እናመሰግናለን
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 18 күн бұрын
Welcome back guys everything is beautiful 😍
@tijan2434
@tijan2434 18 күн бұрын
Thank you
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 9 күн бұрын
Batam enamesgnalen
@Usually-x3t
@Usually-x3t 18 күн бұрын
ከአዲስ አበባ ተመልሰሽ ጎንደር ሄድሽ?
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 16 күн бұрын
Awo gonder negn
@genetnijuse
@genetnijuse 18 күн бұрын
Wawwwww
@abadittesfa9587
@abadittesfa9587 18 күн бұрын
ከላይ ሽፎን አሳይኒ በናትሽ ፈቨን
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 18 күн бұрын
ፌቨን እንዴት ነሽ ትበረቻለስ ሽፎንሽን ስለብስ በጣም ነው የማመሰግንሽ እንዴት ሰውሁሉ እንደሚወደው አትጠይቂኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tijan2434
@tijan2434 18 күн бұрын
እህት መሲ ስለወደድሽው እናመሰግናለን. . . ያክብርልን
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 16 күн бұрын
Yeni wud betam amesegnalehu benate biritat etenekirewu fetariy yakiberelegn
@TsehayAbera-rg3xo
@TsehayAbera-rg3xo 18 күн бұрын
ያምራል ግን ዋጋዉ አሰተያዮት አርጉልን
@tijan2434
@tijan2434 18 күн бұрын
ስለወደዱት እናመሰግናለን. . . ይደውሉልን
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 16 күн бұрын
Betam amesegnalehu dewuyilegn
@tijan2434
@tijan2434 19 күн бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251935665470 ይደውሉልን።
@asmeretlayne
@asmeretlayne 19 күн бұрын
🎉
@SerkadisBirhanu
@SerkadisBirhanu 19 күн бұрын
አድራሻ ወንድሜ
@tijan2434
@tijan2434 19 күн бұрын
በጎንደርና በአዲስ አበባ
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 28 күн бұрын
Amrobshal wow❤❤❤❤❤❤
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 28 күн бұрын
Yne konjo tbarky very beautiful ❤❤❤
@tijan2434
@tijan2434 28 күн бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ይደውሉልን።
@Lemlmwel
@Lemlmwel 28 күн бұрын
የት ናችሁ
@tijan2434
@tijan2434 28 күн бұрын
ጎንደር እና አዲስ አበባ
@Lemlmwel
@Lemlmwel 28 күн бұрын
@@tijan2434 እሽ
@MasterKeykey
@MasterKeykey 29 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በጣም አሪፍ ው
@mintamerbirhan4511
@mintamerbirhan4511 29 күн бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ያምራሉ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ❤❤
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 Ай бұрын
በእውነት በጣም መልካም ልጅነህ ለገንዝብ እንኳን ስፍ የማትል ልጅ ነህ እኔ አንተ ጋር ኦርደር እድርጌልሁ በጎደኛዬ ማልት ነው መጀመሪዬ ገንዘብ ላኩ እንኳን አላለም የሷን አይቼው በጣም ቆንጆነው እጅህ ይባርክ
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@RomanEdimew
@RomanEdimew Ай бұрын
ያምራል
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።። መነኑ ነጭ አይደለም።።ስታሰሪ መነኑ በጣም ነጭ አሰሪ ።።ሽሮ ይመስላል
@koramaryam3296
@koramaryam3296 Ай бұрын
ፈትል ነው መነን ነው አልማዳ ነው ምንድን ነው ?
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
እርስዎ በፈለጉት ሁሉም አይነት አለ
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha 24 күн бұрын
Yetu
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።። አሁን አንቺ የለበሽው መነኑ ነጭ አይደለም
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።መነኑ በጣም ነጭ አይደለም።።መነንሽ ነጭ ይሁንና አሳይን እንፈልጋለን
@abebawudu7115
@abebawudu7115 Ай бұрын
በገሰ
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 Ай бұрын
Seamer
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 Ай бұрын
❤❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።።።ዋጋውን ተናገሪ እንጂ
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
በቃልም በፅሑፍም ዋጋ ተናግረናል!
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 Ай бұрын
Welcome back you are doing great work 🙏
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
thank you. . .
@Fevenhabesha
@Fevenhabesha Ай бұрын
Betam amesegnalehu
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251935665470 ይደውሉልን።
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Ай бұрын
በጣም ያምራል🎉❤❤❤
@ot5698
@ot5698 Ай бұрын
ቆይ ይህን ጥያቄ መልስልኝ አንገቱ አራት ማዕዘን ወይም ክብ ከሆነ በጡቷ ማህል ከወገቧ እስከ አንገት ያለው ስፌት ለምን አስፈለገ ወይስ ፋሽን ነው?
@assefashsura578
@assefashsura578 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ልብሶች ናቸው ያለሽ አንድም የጣልኩት የለም ዋጋው ግን... የአገሬን ሸማኔ እግዚአብሔር። ይባርክ
@tijan2434
@tijan2434 Ай бұрын
እናመሰግናለን