KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Teles Tube
Assaye Derbie
ዛሬ የተለቀቀው ቪዲዮ ዓላማ/ በአማራዎች ላይ የተሰሩ ድራማዎች/ ጸረ ኦርቶዶክሱ ዘመቻ/ በስማም ብለህ…/ ፋኖ ንጹሐንን ቀርቶ ምርኮኛን በማጥቃት አይታማም
Күн бұрын
ወልቃይት በፌደራል ወይስ በኦሮሚያ ክልል ስር? እውነቱን የተናገረው ዶክተሩ ወይስ ኮሎኔሉ?/ ወልቃይትን እንደ አዲስ አበባ/ የመርካቶ እጣ ፈንታ
2 күн бұрын
ይድረስ ለፋኖ መሪዎች/ አማራነትን እና አንድነት ለምን ፈራችሁት?/ የዘመዶቻችሁን ቤት የሚወርሰው አዋጅ/የቸገራችሁ ምን ይሆን?/ሒስ እና መወድስ
3 күн бұрын
የጠቅላዩና የፕሬዝዳንቱ አስቂኝ ቪዲዮች/የወርቅ ቅርስ ሽጠው ጥይት የማይበሳው መኪና/አቢይ ፈርቷል/ናይል ሳት የሚያሳዩ ዲሾችን የመንቀል ዘመቻ/የሳምንቱ ንግግር
4 күн бұрын
ባሕር ዳር ላይ የሆነው ምንድን ነው?/ ከተናቀው ድርጅት መሀከል የተከበሩት የብአዴን ባለሥልጣናት/ብርሐኑ ጁላና የወያኔ ኮሎኔሎች በወልቃይት
5 күн бұрын
"ክቡር ዳኛ እኔ አስማት አልችልም"-መስኪ/ ጓዶቻቸውን ያሳሰሩት የአብን አመራሮች/ የእነ በለጠና የሱፍን ወንበር የናቀው ጀግና/ ሒስና መወድስ
7 күн бұрын
ዘመነ ካሴ ወዴት እየሄደ ነው?/ ጎጃም ላይ የተተገበረው የአፄ ቴዎድሮስ ሕልም/ የጃዋር አዲሱ ፕሮፖጋንዳ/ በደቡብ የተቀሰቀሰው ቁጣ
8 күн бұрын
አቢይ አህመድና አርቲስት መኮንን ላዕከ/ በዚህ ልክ ተስፋ ያስቆረጠዎት ምን ይሆን?/ከጠቅላዩ አስቂኝና አሳዛኝ ንግሮች ሁሉ በጣም የሚያስገርመኝ…
9 күн бұрын
የሽግግር መንግሥት በአማራ ክልል/ፋኖን ማሸነፍ አንችልም የሚል ሪፖርት ያቀረቡት ጄኔራሎች/ ብአዴንን ለመተካት ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩ ሙሕራን
10 күн бұрын
ሰበር መረጃ- የመርካቶ ነጋዴዎች አድማ/ መመሪያ የሚወጣላቸው ሰላሳ ሺ ባለሃብቶች/ ገዢ ያጣውና የረከሰው የአዲስ አበባ ቤት
10 күн бұрын
እየጸለያችሁልኝ አይደለም ተብለው የተወቀሱ ፓስተሮች/ በወር ሰላሳ ሺ ዶላር የሚከፈላቸው የድሮን ኦፕሬተሮች/ ከእናሸንፋለን ወደ አንሸነፍም የተደረገው ሽግግር
13 күн бұрын
ለአቶ ልደቱና ለአቶ ገዱ/ ከጣሊያን ጋር ተሰልፎ ኢትዮጵያን የማትረፍ ጉዞ/አቶ ልደቱ አወዛጋቢ ወይንስ ተወዛጋቢ ፖለቲከኛ/ካለፈው ስህተት የምትማሩት መቼ ነው?
13 күн бұрын
ያየሰው ሽመልስና ሲሳይ አጌና/እንዲህ ያለ ዘገባ ምን ይሉታል/የአማራ ኤሊት ከያዘው እውነት የሚበልጥ ትርክት አለ ወይ? ኢትዮ ፎረም ከሉኣላዊ ሚዲያ የሚለየው
15 күн бұрын
ለደ/ሱዳን ከተሰጠው ዶላር ጀርባ ያለው እውነት/ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ለአቢይ የተላለፈ ትዕዛዝ/አማርኛን ከአገሩ እያጠፋ የአህጉሩ አደርጋለሁ የሚለው መሪ
16 күн бұрын
Пікірлер
@temesgenawoke4642
2 минут бұрын
ባይኮት #ዋዜማ_ሬዲዮ። ባይኮት #አንድ_አፍታ_ሚዲያ
@mohammedhassen3378
7 минут бұрын
እንደ ቅጠል እየረገፈ እውነት አማራ አለወይ በሴራ እየተገደለ ያለ ሕዝብ ነው?
@YonasFikre-px7wp
13 минут бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@dawitherouy9914
27 минут бұрын
We're happy to see you!! You're welcome our hero 💪🏽💪🏽👍🏽👍🏽👑👑👑👑💝💝🌹🇪🇹🌹
@ZelalemTefera-b1p
30 минут бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሙን ይስጠን
@fekrefantaye4330
31 минут бұрын
በአንድ ሰው ሞት ለምን ትቀዝናላችሁ የአማራ ልጅ በደል የእጥፍ እጥፍ ነው
@mimiworku4129
39 минут бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@romanhailu5299
40 минут бұрын
Ante Degmo Zere-bis neh kehonk enatkin wukesat Ye Zimut Zer, abatun ayawukm
@abebearega1853
41 минут бұрын
አውራ ጎዳና ከተማ/መንደርን ሙሉ በሙሉ አፍረሰዋታል። ከአንድ መስጊድና 1 ቤተክርስቲያን ውጭ ለምልክት የተረፈ የለም። በኢትዮጵያ ውስጥ ከተማ ሙሉ በሙሉ የወደመበት ከአውራ ጎዳና ውጭ ታይቶ አይታወቅም ። አውራ ጎዳና በመተሐራና በወልንጪት መካከል አማራ ክልል የምትገኝ የገጠር ከተማ ብትሆንም ሁሉም ነገር ወድሞ የኦሮሚያ ታፔላ ተለጥፎበታል።
@romanhailu5299
41 минут бұрын
Weregna! Mn tagannalh
@QualityEnglish16
43 минут бұрын
አሳየ ደርቤ ፋሲል የኔአለም የሚባል ዘግናኝ ባንዳን ዛሬ FB ላይ በፃፈው አስመሳይ ፅሑፍ ላይ like አርገኸው አይቼህ ደነቅኸኝ። አይ አማራ!
@kassayewubbie7010
47 минут бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ
@namanekemti8556
57 минут бұрын
የደራን ግድያና ቲያትር ደራሲና ተዋናይ አብይ አህመድ ነው። ከአንድ ዓመት በፊት አብይ አህመድ አንድ የኦሮሞ ተቃዋሚ 4ኪሎ አስጠርቶ "ጠላቶቸን የምገላቸው በጭካኔ አካላቸው እየቆራረጥሁ ነው።" እንዳለው ከአገር ተደብቆ ከወጣ በኋላ በኦሮሞኛ ባደረገው ኢንተርቪው ተናግሯል። በቲ ኦርጌሳንም በ11 ጥይት አስደብድቦ በአሰቃቂ ሁኔታ ያስገደለው "ፋኖ በጭካኔ ገደለው" ለማለት ነበር። ነገር ግን የመንግስት ወታደሮች በጂፕ ሲወስዱት የዓይን ምስሮች ማየታቸውና፤ ይህ ዜና አስቀድሞ ስለሾለከ "ፋኖ ገደለው" የሚለን ዜና ለመልቀቅ አስቸጋሪ ስለነበር ትተውታል።
@-adeyabeba
57 минут бұрын
😢😢😢
@Kaniya-ig1ii
Сағат бұрын
የዛሬ 4 አመት የከረዩ አባ ገዳ ሲገደሉ ብልፅግና ልክ እንደዛሬው ሸኔን ለመክሰስ ሲሩዋራራጥ ነበር በሆላ ሲጣራ ገዳይ ሆኖ የተገኘው አሁን መግለጫ እየሰጠ ባለው ሰው ጭምር የሚመራው ኮሬ ነጌኛ መሆኑ በሀገር ውስጥና በውጭ ድርጅቶች ተረጋግጦል መንግስት ልብ ካለው የዛሬውን ግድያ ጨምሮ ባለፍት 7 አመታት የተካሄዱትን መሰል ድርጊቶች የአለም አቀፍ ገለልተኛ አካላት እንዲያጣሩ ይፍቀድ ። ፋኖም መጠየቅ ያለበት ይህንን ነዉ
@lilaahmd8981
Сағат бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@merarawyinager4675
Сағат бұрын
የብልጽግና ፖለቲካ የግም መንጋ ፖለቲካ ነው ።ነገድ ከነገድ የሚያባላ ።ዘረፋን ተጠቅሞ የሚያነጣጥቅ ።የተሰራን አፍርሶ አቃጥሎ አለማሁ የሚል ።የገልቱዎች የገዳ ስርአት ኦሮሙማ ሌላውን ነገድ ሰልቅጦ የማበጥ ስልት የከብቶች የሌቦች የመንጋዎች ስልት ።
@melkamukassie3248
Сағат бұрын
የእኛ ቲቪም እንደዋዜማ ነው። መርዝ ሲረጭ ነበር።
@melkamukassie3248
Сағат бұрын
አሳዬ ጀግና ሰው። አማራ ማለት ሞት የማሸንፈው ብርቱ ህዝብ። አማራ ማለት ነገን መለኪያው ያደረገ ህዝብ። አማራ ማለት ጊዜን የገዛ ህዝብ። አማራ ማለት ይሉኝታን የሙጥኝ ያለ ህዝብ። አማራ ማለት ነውርን የሚጠየፍ ህዝብ። አማራ ማለት በራሱ ህግ አለሙን የሰራ ህዝብ። አማራ ማለት የወደፊቲ ህዝብ።
@Beferdu-q6r
Сағат бұрын
በፋሽስቱ አገዛዝ ድርጊት ማንም ኢትዮጵያዊ አማራም ሆነ ኦሮሞ ሌላውም እጁን በወገኑ ላይ እንዳያነሳአደራ እንላለን።
@Beferdu-q6r
Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሸኔ ማን እነደሆነ ፋኖም ማን እንደሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገናችን ያውቃል።
@Beferdu-q6r
Сағат бұрын
የተበላ ዕቁብ ነው።የነሺመልስ ቡድን በሰላሌ የፈፀመው ግድያ በፋኖ ማሳበብ የተበላ ዕቁብ ነው። Down with andafta and wazema. a
@bie8789
Сағат бұрын
እናንተ ጨፍጫፊ ናቹ!
@b.6015
2 сағат бұрын
😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭allah hoi are hebesha yegebawun setan asaln yakerim yedihe lji eregefe enat bechigr beskay asnt sekoka asadig tuwariwan atachi bekumar ljochiwa tebelu 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@b.6015
2 сағат бұрын
asaye derbe enamesegnalen hulum ewunet newu
@b.6015
2 сағат бұрын
😢😢😢😢 aby meche yhon yesewu sem tetto yemitegbewu 😢😢😢😢😮😢😢
@טטכ.ה
2 сағат бұрын
ዩንበርስቲዎች ለምን 17 የአማራ ተማሪዎች ሲታገቱ ድምፅ አለሆኑም
@טטכ.ה
2 сағат бұрын
አሳየኸኝ ዳንመሮም ሆነ ፉኖ በገለልተኛ ይጣራ ብሎ የል
@טטכ.ה
2 сағат бұрын
ሺመልስ አብዲሳ ነው ባለቤቱ
@muluafessa
2 сағат бұрын
አሳየ እውቀትህና ለአማራ ያለህ ድጋፍ ኦጅግ የሚገርም ነው ፈጣሪ ያኑርህ!!
@HaileFentabil
2 сағат бұрын
የተለያየ የጥላቻ ንግግር ሴራ ና የሀሰት መረጃ በማሰራጨት የኦሮሞ ሕዝብ በአማራ ሕዝብ ላይ እንድነሳ ለማድረግ እየሞከሩ ነው። ፋኖ የኦሮሞ ጥላቻ የለበትም። ጥላቻው ከፋሽስቱ ገዥ ብልግና ጋር ነው። የሰላሌ ኦሮሞ ደግሞ የአማራ ወንድም ነፍጠኛ ነው። ይህንም የኦሮሞ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቀዋል። ልጆቻቸው በፋኖ ተማርከው ትራንስፖርት እየሰጡ ወደ መጡበት እየተመለሱ እንደሆነ የኦሮሞ እናቶች በደንብ ያውቁታል። አውቀው እንዳላወቁ መሆን ከፈለጉ ግን ይሞክሩት ማንም አይፈራቸውም።
@b.6015
2 сағат бұрын
😢😢😢😭😭💔💔💔💔💔😭😭👍aye aby
@טטכ.ה
2 сағат бұрын
እንኳ ደነ መጣ አሳየኝ ደርቤ
@RetaKetema-j1c
2 сағат бұрын
አሳዬ ወንድማችን መሃል ሚዲያ ላይ የሚገኝ ደሳለኝ የሚባለውን አማራ ጠል የሆነ ክፉ ጭራቅ ሁል ጊዜ ዛሬም ጨምሮ የሚያስተላልፈውን የሩዋንዳ ጥሪ ተከታተሉት።እግዚአብሔር የዚህን ልጅ ደም ይበቀልልን።
@Tsegayemelese-q3m
2 сағат бұрын
ወንድም አሳየ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@TaricKingo-l2s
2 сағат бұрын
የመርካቶን አመፅ በእግረ መንገዱ የመሸፈን ሴራ ጭምር ነው
@MinilikAlemu-i2j
2 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው እናመስግናለን ሁሉም እንደዚሕ መቸ ነወ የምናስበው
@dawitamare4623
2 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ ትልቅ ሰራ ነው እየሰራህ ያለህው ታሪክ አይረሳህም፠❤
@skyhighalexander8516
2 сағат бұрын
ወንድሜ! ድሮስ ከጫላና ከቀጀላ ምን ይጠበቃል?
@OlivierCoppin
2 сағат бұрын
አማራነንም ብለው ነበር እኮ ሰላሌዎች በወያኔ አገዛዚ መካለልም የምንፈልገው በአማራ ክልልነው ብለው ጥያቄ ሲያቀርብ በድኑ በአዴን ጉዳይ ለማስፈፀም በሐር ዳር ይርቃችሐል ብሎ በኦሮሚያ ክልል እዲካለሉ አረጓቸው እውነታው ይህነው !!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
2 сағат бұрын
አስቸኳይና ኣስጊ ኣስፈሪ ጥንቃቄና መሰናዶ የታከለበት ዝግጅት ብቻ ሳይሆን ተሰባስባችሑ ዕራሳችሑን ዕንድትከላከሉ ሞክሩ ኣለዚያም ወደ ኣማራ ክልል ማናችሑም ኢትዮጵያውያን ግብተችሑ ማድረግ የምትፍልጉትን ኣድርጉ። ምክንያቱም ኣሁን በዚህ ደቂቃ የኛ ኣደሉም ያልዋቸውን ከየክለሉ ሊያፀዱ በምግደል ኣስፈራርተው ነቅለው ዕንዲወጡ ለማድረግ ኣልፎም በጦርነቶች ምክንያት ከየመኖሪያ ቤታቸው፣ መንደራቸው ተፈናቅለው የተሻለ ሰላም ወዳልቸው የሃገር ግዛቶች የሸሹ የመታወቂያ መለያ ደብተርም ይሁን የኣሃዝ (ዲጂታል) መለያ ዕንዳይሰጣቸው በመንግስት ተከለከሉ፣ ለምን ዕንድሆነ ሲጠይቁ ከመንግስት የወረደ ትዕዛዝ ነው የም ኣማሮችን ባገለለ መልክ በተለይ ለነሱ ዕንዳይሰጥ ተደርጎ ለምን ሲሉ ወደ ክልላችሑ ግቡ ዕዚህ ቀርታችሑ ለሚደርስባችሑ ኣደጋ ሃላፊነት ኣንወስደም በሚል በድሬዳዋ ከንቲባው በግልፅ ኣሳወቋል። ዓብዛኞቹም ሴቶችና ህፃናት ያላቸው በመሆናቸው ዕባካችሑ ድረሱልን ብለው ለኣለም ማናቸውም የሰላም ኣስከባሪ ተቋማት ስጋታቸውን ዕንድናስረዳና ወታደራዊ ጣልቃገብነት ካልታከለበት ማለቃችን ነው ብለዋል። ሦማሌውንና ዖሮሞዎቹን መንግስት በገጀራና በሜንጫ ሁሉንም ኣስታጥቀዋቸውል። ይሔንን በቸልተኝነት ኣትለፉ። በያላችሑበት ሃገር ለመንግስት ስጋቱን በፅሁፍ ኣስረዱ። አንሰማ ካሉ ጦርነቱን ዕዚህ ይዘንባቸው ዕንድንመጣ ስለማይፈልጉ። ዝም ብለውን ከዕርምጃ መውሰድ ጠቆጥበው ኣንድ ኣደጋ ቢደርስ በወገኖቻችን ላይ። የዚህ ወንጀል ተሳታፊና ኣካል ወይ ደጋፊ በሆኑ ላይ በሁሉም ኣውሮፓ ሃገራትም ይሁን ኣሜሪካ ባሉ ላይ የትጥቅ ዕርምጃ ዕንደምንወስድ ኣሳውቁ። ይሄንን መረጃ ኣዳርሱ ተጋሩ። ዕኔ ከቻልኩኝ የምረዳቸውን ከአማራ ክልል የተሰደዱን ወላጆች ወደ ሩዋንዳ ዕንዲሄ ዕረዳለሁ በግሌ። ሌላ ምን ለማድረግ ዕንደምችል የመጣልኝ ነገር መላ የለም። ምን ጉድ ነው የመጣብን፧ ከሜሪ ኣን ማክሊኦድ ከስኮትላን ስደተኛና ከኣባቱ ፍሬድ የጀርመን ስደተኛ፣ ኣሜሪካ ዛሬ በሚሏት፣ ከሌሎች ህብረተሰቦች በተወረረችና በተነጠቀች 500 ኣመት ዕድሜ ብቻ ባላት ሃገር ተጠረቃቅመው ያሉ ኣውሮፓውያን የኛ የነጮች ብቻ የሆነች ሃገር ደፍረው ሲሉ ዕኛ ኣለም ሥትፈጠር ጀምሮ የኖርንባት ኣፍሪካ ያውም ኢትዮጵያውያን ኣፍሪካ የኛ ሆና ለኛ ሳትሖን ስትቀር፣ ኣሁንም ስንገፋፋ ላየንና ለሰማ ምን ችግር ቢኖርባቸው ነው ብለው ቢጠይቁ ኣያስደንቅም። በኣፍሪካውያን ምሑር ነን ባዮችና ፖለቲከኞች ያላፈርን በምን ዕንፈር፧ ችግሮች ሁሉ መፍትሔ ኣላቸው፣ ለመፍታት ግዜ ይወስድ ይሆን ዕንጂ፣ በሚል ዕምነታችን ብዙ ስቃይና መከራ ፈተና ተቋቁመን በተፈጥሮም ይሁን ሰውሰራሽ የሆኑን ኣሸንፈናቸዋል። ለምንድነው ግን ይቺን ኣጭር ዕድሜያችንን ጥለናት በምንሞት ኣለም ውስጥ በሰላምና በደስታ መኖርና ማለፍ ግን ያቃተን፧
@YezenaAyele
2 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ እሄን እባብ ዘረኛ መንግስት እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን👹👹👹
@Mesirat
2 сағат бұрын
❤❤❤
@abiyadefris8473
2 сағат бұрын
ትክክል ነህ አሳዬ ብልፅግና ከአማራ ጋር ደም ያላቃባው የኦሮሞ አካባቢ ቢኖርና ጠንካራ የግንኙነት ቦንድ ያለው የሸዋ አማራና የሸዋ የቱለማ ኦሮሞዎችን ናቸው ይህንን ቦንድ መበጣጠስ ለብዙ ነገር ይፈልጉታል እ 1 ብልፅግና የዚህን አካባቢ የሸዋ ቱለማ ኦሮሞዎች መሬታቸውን እየቀማ ኦሮምያ ለሚባለው ጣኦታቸው የገቢ ምንጫ እያደረገ በመሆኑ ህዝቡ በዚህ ጉዳይ ላይ ከብልፅግና በተቃራኒው ቆሟል የሚል ግምገማ ነበራቸው 2 በሸዋ አካባቢ በተለይም በደራና በሰላሌ አካባቢ ያለው ህዝብ ፋኖ ከአማራ ክልል መውጣት ከጀመረ የመጀመሪያ መዳረሻ እነዚህ አካባቢዎች ስለሆኑ ህዝቡ ፋኖን እንዳይቀበል ከፋኖ ጎን እንዳይቆም ይልቅስ ለብልፅግና ምሽግ ሆኖ እንዲጠብቀው ካሆኑ ፋኖን የማስጠላት ስራ ነው እየሰሩ ያሉት
@seifukebede9824
2 сағат бұрын
እነ እስታሊን ትግሮቹ የሚያጯጩሁት የንፁሃን ገዳዮቹ እነሱ ስለሆኑ ነው። 🤮🤮👿👿👹👹👹👹
@te4844
2 сағат бұрын
Teret teret
@rutaas2865
3 сағат бұрын
ተስፋዬ ሰሙንጉስ እሚባል እባብ ጊዜ ይዳኘዋል ለአሁኑ እግዚአብሔር ያስመልጠው ኦሮሚያ ላይ ያለው አማራ እንዘምታለን ካሉ ደግሞ ይሂዱና ይሞክሩት።
@bkhm6433
3 сағат бұрын
በርታልን ❤
@MusaSani-h6m
3 сағат бұрын
I share your view. Thank you
@seay2550
3 сағат бұрын
አለም አማራን ሲያርድ እና በጅምላ ሲቀብር የኖረው መንግስት እንደሆነ ስለሚያውቅ ማንም አይሰማቸውም!