KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Sealite Mihiret Cathedral ሰአሊተ ምሕረት
18:27
5ኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በመ/ር መርኃጽዮን
Ай бұрын
29:40
3ኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በመ/ር ብዙወርቅ
2 ай бұрын
39:57
ማኅሌተ ጽጌ 3 በመምህር ትግስቱ ስሜነህ
2 ай бұрын
28:25
ሁለተኛ ሳምንት ማሕሌተ ጽጌበመምህር ትግስቱ ስሜነህ
2 ай бұрын
36:38
ማኅሌተ ጽጌ ክፍል 2 በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
2 ай бұрын
31:57
ማኅሌተ ጽጌ ዜማ ክፍል 1በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
2 ай бұрын
1:14
#እንኳን ፳፻፲፯ ዓ·ም አደረሳችሁ መልእክት መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ የካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ
3 ай бұрын
2:57
እንኳን አደረሳችሁ መልእክት መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ የካቴድራሉ ዋና አስተዳዳሪ
7 ай бұрын
26:02
ጾመ ድጓ ዘቅዳሜ ስዑር በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
29:45
ጾመ ድጓ ዘስቅለት በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
6:11
ጾመ ድጓ ዘሆሳዕና በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
7:58
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ቀዳሚት በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
26:06
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ አርብ
7 ай бұрын
21:43
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ሐሙስ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
26:53
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ረቡዕ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
21:47
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ሠሉስ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
19:47
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ሰኑይ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
16:04
ጾመ ድጓ ዘኒቆዲሞስ ሰንበት በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
7 ай бұрын
7:06
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር ቀዳሚት በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
20:10
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር አርብ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
29:48
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር ሰኑይ በመ/ር ትግስቱ ስሜነሀረ
8 ай бұрын
18:05
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር ሐሙስ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
21:49
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር ሰንበት በመ/ር ትግስቱ ስሜንነህ
8 ай бұрын
27:49
ጾመ ድጓ ዘገብርኄር ረቡዕ
8 ай бұрын
7:53
ጾመ ድጓ ዘደብረዘይት ቀዳሚት በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
24:01
ጾመ ድጓ ዘደብረዘይት አርብ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
21:17
ጾመ ድጓ ዘደብረ ዘይት ሐሙስ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
20:24
ጾመ ድጓ ዘደብረ ዘይት ረቡዕ በመ/ር ትግስቱ ስሜነህ
8 ай бұрын
26:29
ጾመ ድጓ ዘደብረዘይት ሠሉስ
8 ай бұрын
Пікірлер
@TamratAbebe-o6s
2 күн бұрын
betam des yemil yaridawi zima new mmhr kalehiwet yasemaln❤😂❤bertu
@ተዋህዶናይዘለዓለምቤተይ
8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት መምህር
@tekaagonafir
10 күн бұрын
AMEN
@temesgenkidane-j7m
19 күн бұрын
ሙሉ ምዕራፉም ቢለቁት የንታ ትዕግስቱ😘😘
@Ethiodriverstube
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@brooks_world8858
2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔታ። በርቱልን ከናንተ ብዙ ነው ምንፈልገው
@aneregestube
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ!! አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን በእውነት
@aneregestube
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ ትዕግስቱ
@ErmiyasTomas
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን telegram የአብነት መግባት እፈልግ ነበር መምህር
@aragesemo9264
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ሁሉንም የሰሙን። እግዚአብሔር ሊቃዉንትን በየ ደብሩ ያብዛ።
@TaMrat-gq5bb
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ሰሞኑን ክፍል 2 እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያበርታዎ!!!
@SolomonMulatu
3 ай бұрын
እኚ አባት ግን የሰማሁት እውነት ነው ወይስ ስህተት ነው?
@NatiMan-zk8vo
3 ай бұрын
ደስ ይላል
@SmilingCamera-lq1yg
3 ай бұрын
በዚሁ ቀጥሉበትትት❤❤ አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@menbermaryam4971
4 ай бұрын
ድምፅ የለውም
@yonatanbiyadergew6093
4 ай бұрын
ትርግዋሜዋን ስለምታስተላልፉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ::ቀርሳችሁ ማስተላለፋቹ መልካም ሆኖ ሳለ ነገርግን ቀረጻው ከፍተኛ የሆነ የጥራት የቪድዮ መቆራረጥ አለበት:: መቅረጻቹ ካልቀረ በተለይ እኛ በውጪ የምንኖር ሰዎች ቤተክርስቲያን በቅርብ ስለማናገኝ እባካችሁ የእመቤታችንን የዉዳሴ እና የቅዳሴ ትርጉም በጥራት እንድንሰማ እርዱን:: አባታችንን እንወዳቸዋለን እድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባክልን::እናመሰግናለን
@hayle.gebriel
6 ай бұрын
የገብር ኄር ሠሉስ የት ኔው?
@AbelAsegid-ii3tq
7 ай бұрын
ሌላም ይጨምሩልን
@ehtamariam2207
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለፍፄሜ ያብቃው🙏🙏🙏
@TaMrat-gq5bb
7 ай бұрын
አባታችን❤
@TekleweldBrhane
7 ай бұрын
እኔ፣ኣባ፣ነኝ፣ያሳለፍኩት፣በሳኣሊተ፣ምህረት፣ደስ፣ይላል፣ስግዳኑ፣ትርጋሜሁ፣ስብከቱ፣፣ደስ፣ይላል፣ኣባታችን፣ላገኛቹ፣ፈሊገ፣ነበርኩ፣👏👏👏
@TekleweldBrhane
7 ай бұрын
ቃለ፣ሂወት፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ጤና፣ይስጥልኝ❤💯👏👏🇪🇷💐💐
@EseyasAbraham9187
7 ай бұрын
ሰላም የኔታ ትዕግስቱ ሰላም ናችው እንዴት ናችው ሰላም ናችው እኔ ምላችው እንደ ድፍረት አትቁጠሩልንና ከይቅርታ ጋር በማርያም በቅዱሳን እያልን እየተማፀንን ምዕራፍ ዘዘውትር ምዕራፍ ዘዐቢይ ጾም ምዕራፍ ዘአርዕስተ ምህላ እንዲሁም ኪዳን ሊጦን መስተብቁዕ ወዘይነግሥ ይልቀቁልን እኛ ድጓ ተምረን 💒💒💒 በቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እያመሰገንን ተማሪዎች እንድናስተምር እግዚአብሔር ያብቃን እና ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያዝዝልን እናመሰግናለን ❤ ።
@EseyasAbraham9187
7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ድፍረት እንደ ትዕቢት አትቁጠሩልኝና በማርያም በቅዱሳን እንዲሁም በእናታቸው በአባታቸው አደራ እያልን ምዕራፍ ዘዘውትር ምዕራፍ ዘዐቢይ ጾም ምዕራፍ ዘአርዕስተ ምህላ ከነ ኪዳን ሊጦን መስተብቁዕ ዘይነግሥ በትህትና ይልቀቁልን ብለን እንጠይቃለን እንዲሁም በድጋሜ በማርያም በቅዱሳን እያልን እንማፀናለን አደራ ድጓ ተምረን 💒💒💒 በቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እያመሰገንን ተማሪዎች እንድናስተምር እግዚአብሔር ያብቃን እና ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያዝዝልን አደራ ብለን በትህትና እንጠይቃለን እናመሰግናለን ❤ ።
@TuemelsanGebremikael-j9h
7 ай бұрын
ጾመ ድጓ ዘሆሳዕና mulu bilekuln
@TuemelsanGebremikael-j9h
7 ай бұрын
ሰላም የኔታ ትዕግስትቱ እንዴት ናችው ሰላም ናችው እኔ ምላችው ኣጠቃላይ ምዕራፍ ዘወትር ምዕራፍ ዘዐቢይ ጾም ምዕራፍ አርዕስተ ምህላ እዲሁም ኪዳን ሊጦን መስተብቊዕ ወዘይነግሥ ቀስ እያላችሁ በትለቍልን ደስ ኢያለን ተምረን እንድናገለግል እግዚአብሔር ያብቃን እና ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ።
@habtamuselshi
7 ай бұрын
የኔታ ምዕራፋንም እንደዚው ቢለቁልን እባኮት
@SenaitMusse-hl3xj
8 ай бұрын
Des yemil agelglot asgemronal be selam yasfetemn hetanath yasadgln
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የኔታ የሰንበት አርባዕት መወድስም ቢለቅሉን
@habtamuselshi
8 ай бұрын
የኔታ አርባት መወደስን ቢሰሩልን
@habtamuselshi
8 ай бұрын
ምዕራፉንም
@SennnTafseee
8 ай бұрын
ምነው የኔታ ቀሩብን
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
ይቅርታ ለተፈጠረው በሰዓት ያለመልቀቅ
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@robeltadesse4591
8 ай бұрын
ደብረ ዘይት ይትባሃል
@tube478
8 ай бұрын
Qale hiwot yasemalin
@Ethiodriverstube
8 ай бұрын
ቃለ ህወይወት ያሰማልን በርቱልን
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
የሐሙስ መፃጉዕ ይልቅሉን መምህራችን
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aZXKqX-tZ76reLMsi=sljSXmKjC1-SFfv5
@SennnTafseee
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።
@tktyemariam
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ከአቡን በፊት ያለ ዘርእ ተቆርጥዋል...
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ማህሌት ከመግባታችን ኣስቀድመን እንድንዘጋጅ ቀድመው ቢለቁለን መመህራችን
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
እሺ እናስተካክላለን
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@TuemelsanGebremikael-j9h
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወድጄዋለሁ ሁሉንም አውጥሉን በዚህ ቻናል እንማራለን። ድጓውን ቢለቁልን ጥሩ ነው።
@AliksanderMehari-s3e
8 ай бұрын
ዘሓሙስ
@abelteklu-gi4ju
9 ай бұрын
በረከተ ቅዱስ ያሬድን ያድልልን
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
አሜን
@Ethiodriverstube
9 ай бұрын
አይ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ethiodriverstube
9 ай бұрын
ድምጻቸው ሲቀረጽ አንዴ ይርቃል አዴይቀርባል ቢስተካከል ከትቻለ በስቲድዮ ቢሆን ቅርስም ስለሚሆን በተረፈ ስመኘው የነበረ ነው በርቱ
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
እሺ እናስተካክላለን ለተሰጠን አስተያየት እና ማበረታቻ እናመሰግናለን
@abelteklu-gi4ju
9 ай бұрын
የኔታ በርቱልን
@melkamukefyalew4794
9 ай бұрын
ትንሽ ቀደም እያለ ቢለቀቅልን ጥሩ ነው
@sealitemihiretcathedral9837
8 ай бұрын
እናስተካክላለን ለሌላ በማጋራት ይተባበሩን
@melkamukefyalew4794
9 ай бұрын
በርቱልን የኔታ
@aneregestube
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የንታ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በተጨማሪ ግን የማኅሌቱን አባባል ጨምረው ቢነግሩን መልካም ነው።