KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
Melkestedeq Online Abinnet School መልከ ጼዴቅ Online አብነት ት/ቤትይህ ቻናል የአብነት ትምህርትን በቀላል ዘዴ ለማስተማር የተዘጋጀ ቻናል ነው አባል ይሁኑ (Subscribe) አድርጉን እናመሰግናለን።በዚህ ቻናል ላይ የምናገለግለው እኔ መምህር ጥላሁን እና ተማሪዎቼ ስንሆን እንዲሁም በተለያዩ እገዛዎች የምታበረታቱን እኅት ወንድሞችምስጋናችንበፈጣሪ ስም ይድረስልን የተከበራችሁ ውድ የኢ/ያና የኤ/ራኦርቶዶክስተዋህዶእምነት ተከታዮች በሙሉ እነሆ መልከ-ፄዴቅ Onlin አብነት ት/ቤት የአብነት ትምህርቶችን በሚገባ መማር ይችሉ ዘንድ በቀላል ዘዴ አዘጋጅቶልዎታል።ስለሆነም ራስዎንና ቤተ ሰብዎን ያስተምሩከእርስዎ የሚጠበቀው 3 ነገሮችን እንዲያሟሉ ብቻ ነውእነርሱም፦፩. ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ ውዳሴ ማርያም፤ መዝሙረ ዳዊትና የመሳሰሉትን WhatsAppና በ Telegram ይፈተናሉ ይታረምልዎታል በመልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት በጾታ እኅቶች 60% ስለሆነ መጭውን ትውልድ በስነ-ምግባር ለማነፅ ይረዳል እርስዎምወደመ/ቅ Online አ/ት ት/ቤት ጎራ ይበሉና ቀደምት አባቶቻችን ያወረሱንን የአብነት ትምህርት ዕውቀቶችን ጠብቆ ለትውልድ በማስተላለፍ፤ ጾታ፣ ደቂቅነት፣ ሊቅነት፣ ታላቅነት ሳይገድብዎ፤ የእኛን ዘመን ሐላፊነት በመወጣት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊቷን፣ ቀኖናዋን ብሎም ዶግማዋን በጋራ በመጠበቅ ፤ ለሃገራችንና ለማኅበራዊ ዋስትናችን በእውነተኛ ዕዉቀት፤ በአመክንዮና በእምነት ሊተሳሰብ የሚችል ትውልድን በጋራ እንገንባ
"ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤”- ምሳሌ 6፥20
መልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት
Melchizedek, Melchisedech, Melkisetek, or Malki Tzedek
16:02
ወረብ ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ፀጋሁ ለአብ/፪/ወአግኣዛ እምኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/ በኆኅተ ብርሃን ቦሌ ቅ/ማርያም ቤ/ክርስቲያን
4 сағат бұрын
2:15
በጎለእንሥሣ(4)በጎለእንሥሣተወድዪአምኑኤል(2) በአእላፍዝማሬላይከጎኔየቆመዘማሪበጣምበመሚገርምድምፅሲያቆረቁረውየእግዚአብሔርስጦታይገርማል በማይመጥንድምፄይቅርታ
7 сағат бұрын
7:57
አእላፍ ዝማሬ በBole Medhanealm 2017 በዓለ-ልደት
19 сағат бұрын
8:57
ጥምቀት ከተራ በዓል ቦሌ መድኃኔዓለም ከሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ Bole international airport road
14 күн бұрын
8:54
የጥምቀት ከተራ (ዋዜማ) በዓል ከቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ ዓለም Addis Ababa Ethiopia
14 күн бұрын
16:36
ጥምቀት በቦሌ መድኃኔዓለም የመጨረሻ የታቦት ሽኝት
14 күн бұрын
10:02
በአእላፍ ዝማሬ በጎል ሰከበ ተክሌ ዝማሜ
14 күн бұрын
12:05
አእላፍ ዝማሬ በቦሌ መድኃኔዓለም
21 күн бұрын
7:48
እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia በአእላፍ ዝማሬ የምእመናን ፕሮግራም
28 күн бұрын
9:06
ወረብ ዘኅዳር ሚካኤል ውእቱ ሚካኤል መልአክ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑል መንበር/፪/ይስዓል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስዓል ለነ ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/
Ай бұрын
15:07
ወረብ ዘኅዳር ጽዮን እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ጸሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ጸሐየ ጽድቅ/፪/ ለሰማዕት ሥርጉትት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት/፪/
Ай бұрын
15:52
በእንተ ማርያም ወላዲትከ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ /፪/ (ርድአነ)(3) ወትረ ንፀውዕ ስመከ /፪/
2 ай бұрын
8:50
👉የዚቅ ወረብ ውእቱሚካኤል መልአከኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር /፪/ ይስዓልለነ አመ ምንዳቤነ ይስዓል ለነ ሰፊሖ ክነፊሑ/፪AddisAbabaEthiopia
2 ай бұрын
6:25
አዲሱ ሚካኤል Addis Ababa Ethiopia
2 ай бұрын
8:40
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐሃቱ እምዕንቖ ባሕርይ /፪/ አክሊለ (2) ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ /፪/ #መጨረሻ ጽጌ Addis Aba
2 ай бұрын
11:01
እነንዘተሃቅፊዮ(ለሕፃንኪ)(2)ጽጌፀዓዳወቀይሕ/፪ ንዒ ርግብየምስለገብርኤልወንዒሠናትየ ምስለ ሚካኤል ፪/ የመጨረሻ ጽጌ🙏🙏🙏AddisAbabaEthiopiaBolle
2 ай бұрын
13:59
እለ ትነብሩ ተንስኡ
2 ай бұрын
6:30
ኢየሃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርሃ
2 ай бұрын
0:57
በዐለ መስቀል SHORTS
3 ай бұрын
11:17
በዐለ መስቀል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
3 ай бұрын
17:48
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቍ ባሕርይ /፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ /፪/
3 ай бұрын
13:02
መስቀል ክብረ በዓል በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
4 ай бұрын
9:12
መስቀልከ እግዚኦ ተሰብሐ ኃይለ መስቀልከ ???
4 ай бұрын
8:46
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ በብርሃኑበጎንደርናተክሌዝማሜ ከሊቃውንትስትቆጠርየማነንም አርአያሳትከተል 👉ጳጳስ ይሁንምዕመንንጉሥይሁን ወታደር✋እግዚአብሔርንብቻ ታገለግላህህ
4 ай бұрын
8:48
ከመ ይዕመኑ ሕዝብ /፪/ በብርሃኑ ከመ ይዕመኑ /፪/
4 ай бұрын
11:27
አንገርጋሪ ወእስመ ለዓለም ዘምትረተ ርዕሱ መስከረም ጽፋት ማልበስና ቁም ጸናጽል 👉አመ ይገብር ሄሮስ በዓለ ዘዕለተ ልደቱ መጽአት ወለተ ሄሮድያዳ ወዘፈነት ሎቱ
4 ай бұрын
8:27
መስቀለ ክርስቶስ በመስቀል አደባባይ Addis Ababa Ethiopia
4 ай бұрын
31:23
እስ ለዓ ንዜኑዘአምላክነ ኂሩተ ትሕትና ወየዋሐተ ዘተአገሠ በእንተ አፍቅሮተ ሰብእ
4 ай бұрын
12:56
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረረሰን አሜን መስቀል አደባባይ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ Addis Ababa Ethiopia
4 ай бұрын
Пікірлер
@al-aha
18 сағат бұрын
መልከ ጼዴቅ
@Areababolobabolo-y4g
Күн бұрын
ኬሜራዉ ይቀጠቀጣል
@effgedft8306
Күн бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ላኩል በእግዚአብሔር ጎሽ
@henokestifanos6803
Күн бұрын
qale hiwotn yasemaln!!! melka urael bezema bitlekuln?
@DemekeMinwagaw
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Areababolobabolo-y4g
3 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ግን አንድነገር ልጠይቅ ከሶስት አመት በፊት በዋትሳፕ ዉዳሴ ማርያም ትምህርት ነበር እኔም ስማር ነበር ሃገር ስገባ ተቋረጠብኝ አሁንም ካለ እባካቹህ አስገቡኝ
@online2420
3 күн бұрын
እሽ እስኪ Phone No: አስቀምጡ የሚማማሩ አሉ ሁላችንም ባናገለግል የበረቱ የሚያገለግሉ ስላሉ ወደነሱ መላክ እችላለሁ
@ቤተያሬድbeteyared
3 күн бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@DemekeMinwagaw
5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@point1212
10 күн бұрын
ዝማሬው እና ምስሉ ይለያያል ።
@grmayteklehaimanot9182
15 күн бұрын
ርሑስ በዓል ጥምቀት የነታየ።
@በጸሎት
16 күн бұрын
እልልልልል የአመት ሰው ይበለን
@grmayteklehaimanot9182
20 күн бұрын
የነታ ጤና ዕድሜ ይስጥህ እግዚኣብሄር
@grmayteklehaimanot9182
20 күн бұрын
❤
@LulaTigabu
23 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DemekeMinwagaw
29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@MeronGebremeskel-m3h
Ай бұрын
ስልክ ብልኩልኝ ጥሩ ነበረ
@Abamezgebe
Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የክብረ በአሎችን ከዋዜማ ጀምሮ ከእነጀስራው በቪድዮ ይልቀቁልን እናመሰግናለን እኛ በስደት ያለነው የምንጽናናበት ነው
@Saron-d9x
Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@loganchoy123
Ай бұрын
❤bleed
@TiruneshAbiko
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሣማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YonasAgilo
2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ቅዱስገብርኤል ሁነኝ ከለላ በሰማይ ርስት በምድ ክብር እንዳላጣ
@NatugrmayGebrehiwet
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ የኔታ ይቀጥሉልኝ ❤❤❤
@Habrom1988
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ ደብሩ የት ነው?
@hilmmelmelekgojjam3596
2 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@hilmmelmelekgojjam3596
2 ай бұрын
በርታ ጎበዝ
@TAlqhtan
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🪴🪴🌻❤❤❤
@hilmmelmelekgojjam3596
2 ай бұрын
የኔታ ቃለ ህይወትን የሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TiruneshAbiko
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@GgGg-ow9bs
3 ай бұрын
አሜነ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfaneshdejene8981
3 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@NahommebrahtuUqbay
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ቀጥሎው
@Eftar3
3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ኣስማዐልና ኣቦና
@comcell3831
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የስደት ስንቄ ቀስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ የተወለድሽባት ሀገርሽን ሊባኖስን አስቢያት ተጨንቀናል ድረሽልን 😢😢 ለአባታችኝ የሕይወት ቃል ያሰማልን
@comcell3831
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ምቅናይጽብቅ
3 ай бұрын
❤እግዜብሄር ዕድሜ ይስጥህ
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
የንታ ቃለህይወት የሰማልን
@ትግስትአበባዉ
4 ай бұрын
የኔታ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
የንታ ይበርቱ
@ytbarekzerihun2360
4 ай бұрын
17 ነው እንጅ ዘንድሮ 16 አይደለም የንታ ከርስዎ ባላውቅ
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
የንታ ቃለህይወት የሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
የኔታ ቃለህይወት ያሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
በርታ ጎበዝ ነህ
@hanna4751
4 ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን የኔታ
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hilmmelmelekgojjam3596
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ