Пікірлер
@__calvin__ky1001
@__calvin__ky1001 23 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊነትን ባህላችንን የሚያንፀባርቁ ዝግጅቶች ይብዙልን❤❤❤
@__calvin__ky1001
@__calvin__ky1001 23 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊነትን ባህላችንን የሚያንፀባርቁ ዝግጅቶች ይብዙልን❤❤❤
@estifanosalemayehu4843
@estifanosalemayehu4843 23 сағат бұрын
so where is his real interview unless we dont believe such news with out any tangible facts
@AsmelashMekonen-y2v
@AsmelashMekonen-y2v 23 сағат бұрын
የኤሌክትሪክ መኪኖች ኢንሹራንሰ አይገቡም ይባላል እውነት ነው
@AmhraGondar
@AmhraGondar Күн бұрын
ለደፂ ወርቅ ማውጫውን ስጠው ከዛ አርፎ ይቀመጣል!!
@user-wv7fp6dx9v
@user-wv7fp6dx9v Күн бұрын
ጎበዝ ጠርጥር ከቀጣይ ምርጫ በፊት ወይም በኁዋላ በጓድ አቢይ ከተሿሚዎች አንዷ ሆና እንደምትመጣ እንጠብቅ::
@Emran-e4s
@Emran-e4s Күн бұрын
❤🎉
@user-wv7fp6dx9v
@user-wv7fp6dx9v Күн бұрын
አንድ የፓለቲካ መሪ የመሪነቱን ቦታ ከያዘ ዓላማውን በአሸናፊነት መርቶ ዳር ካላደረሰ ቆረቆኝ ብሎ ከተንሽራተተ መነሻና መድረሻው ቁርጠኛ ሕዝባዊ ዓላማ ነበረው ብሎ ማመን ይቻላል???
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Күн бұрын
ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ!!!!ሕወሃቶች ምንጊዜም አንድ ናቸው። ለማዘናጋት የሚደረግ ድራማ ነው
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Күн бұрын
ብልግናም ቢያወራ እንኳን የሚያምርበት በውቄ😂
@sev7634
@sev7634 Күн бұрын
በውቄ እኮ ልዩ ደራሲ ብቻ ሳይሆን ድንቅ የመድረክ ሰው ነው!
@SelamdamesaChala
@SelamdamesaChala Күн бұрын
ይሄ ነገር ሴይጣናዊ መንፈስ ልምምድ ነው
@sophiabelay2661
@sophiabelay2661 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል
@dalakhabshaetiho
@dalakhabshaetiho Күн бұрын
አንተ በርታል በጣም እወድሃለዉ ነገር ግን የሚገርም እይታ የለዉ ጥያቄ ጠየቂዉ የት ሀገር ነዉ የሚኖረዉ እእ የፀጥታ ችግር እዳለ የማያዉቅ ህዝብ አለ ግን ? ደንቆሮ ድሮም ደንቆሮ ነዉ
@AyaTariku
@AyaTariku Күн бұрын
ለ እንደኔ አይነቱ በ ብዙ ሺህ ማይል ርቀት ከ አገሩ ርቆ ለሚኖር አማኝ፣ በ አገር ቤት የ አንድ ጥይት ድምፅ በሺህ ተባዝቶ በሚነገርበት አገር ለምንኖር - በተስፋ ነው የምንኖረው ተስፋ ባይኖር ኖሮ እንጠፋነበር፣ ለኢትዮጽያ ተስፋ አለ፣ነገሮች እየጠለሉና እየሰክኑ ነው የሚሄዱት የሚለው ድምፅ እጅግ ፈዋሽና አፅናኝ ነው። ወንድሜ ዘነበ! አንት በብዙ ተባርከሃልል። እጅግ ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ። በነገራችን ላይ - ትምህርቶችን በጣም ነው የምከታተለው። ለአዲሱ ሁለገብ ሕንፃ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ ። በርታ!!!!
@mestawettulu1080
@mestawettulu1080 Күн бұрын
ዘንዬ! አንተ በረከታችን ነህ ስላንተ ምስጋና ብቻ ነው ያለን ለእግዚአብሔር❤❤❤
@mitikjemal2998
@mitikjemal2998 Күн бұрын
"አዲስነት ማንነቴ ነው" ዘኔ ተባረክ
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 Күн бұрын
it is a great . Thank you for your kindness
@user-ww2cn6tc1z
@user-ww2cn6tc1z Күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkk
@Berketyetsige
@Berketyetsige Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ለምን ትኩረት አትሰጡትም ዋሻውን
@Hillary-u5o
@Hillary-u5o Күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@awayehuZAMANUEL
@awayehuZAMANUEL Күн бұрын
ወንድሜ:ታዬ:ቦጋለ:አንተን:መርጦ:እግዚአብሔር :አብልጦ:ይወድሐል።ለምን?ቅድስት:አገር:ኢትዮጵያ :አምላክ:የባረካትን:እንዳትፈርስ:አንተን:በእውቀት:አበልፅጎ:አቁሞሀል:ተባርከሐል።እግዚአብሔር :የልብህን:መሻት:ሁሉንም:ይፈፅምልህ።
@GenetEthiopia
@GenetEthiopia Күн бұрын
ወደ ኋላ መልሶን የጥንቱ የኢትዮጵያ በዓል ማንነት ነው ያሳየን ይንን ድርሰት የፀፉ እጆች ይባረኩ!🇨🇬 እንደዝ አይነት ሥረዎች ይበረታቱ እላለው።
@Berketyetsige
@Berketyetsige Күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ትኩረት ይፈልጋል 😢እናመሰግናለን በድጋሚ
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 Күн бұрын
it is a great work!!! May God bless your caring heart.
@MeleChego
@MeleChego Күн бұрын
አሁን ጊዜን ከዕድሜዬ ጋር አያይዤ አያለሁ። ነቢይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Fekadu-q9b
@Fekadu-q9b Күн бұрын
ያብዛህ በትውልድህ
@umerumer7974
@umerumer7974 Күн бұрын
Yasazinal
@Mkeay-f8c
@Mkeay-f8c Күн бұрын
የዚህን ፊልም መጨርሻ ለማየት ጓጓሁ
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Күн бұрын
Tefnklowal Enje
@MahderGetu-s5c
@MahderGetu-s5c Күн бұрын
Wow ምርጥ ገጣሚ
@nardosagamso2024
@nardosagamso2024 Күн бұрын
Neby Zene, enwedahalen tebarekln!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Күн бұрын
Getachew and D/Tsion's fight is a tactical drama created in the face of the Ethiopian people by TPLF to divert the war crimes they committed on Ethiopian people and the treason against the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 Күн бұрын
የእነዚህ ወጣቶች ከትምህርት ገበታ መራቅ የሁሉም ሽንፈት ሲሆን ከታሪክ ፍርድ ማምለጥ አይችልም ።
@DawitFekadu-u2z
@DawitFekadu-u2z Күн бұрын
I like mines
@ZelalemAychew
@ZelalemAychew Күн бұрын
ታላቁ የምስጢር ባለቤት ❤❤❤
@Abdu.razakeShifa
@Abdu.razakeShifa Күн бұрын
Takyou
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 Күн бұрын
እርቅብሎ ነገር የለም ።
@samsamsun367
@samsamsun367 Күн бұрын
ማነህ አንተ😊
@abugonderew
@abugonderew Күн бұрын
tesfsh yesake minch
@hana5977
@hana5977 Күн бұрын
Weyna betuh lay yemtserawa betam gobez nat enata temut erasan mekter yemthel acter nat ulunem meune tehlaleh bereh .ulahum gobez nahu
@FayisahanaTsigge
@FayisahanaTsigge Күн бұрын
❤❤❤
@Awake.726
@Awake.726 Күн бұрын
በአማራ ጠል EBC TV ላይ በማቅረብህ አዝነናል
@battykebede5485
@battykebede5485 Күн бұрын
ህልምህን ከጀርባህ ያለው ምስል ይናገራል
@tesfaneshtesfa4690
@tesfaneshtesfa4690 Күн бұрын
ከምካሎችን የት ነው የምናገኘው የአንተስ አድራሻ የት ነው
@adebayoisaac3645
@adebayoisaac3645 Күн бұрын
The pollution in the lakes in the rift Valley of Ethiopia is directly linked to The Netherlands corrupt actions. Under the guise of development, Holland has devastated the lakes in the Rift Valley of Ethiopia. All descendants of Africa Ethiopia must raise their voices and stand firmly against this destructive behavior of Netherlands. Stop flower farms. Youth please open your eyes and stop trying to support your land enemy The Netherlands.
@DutamoAzazhBufebo
@DutamoAzazhBufebo Күн бұрын
Elon musk he recist guy and the American security force should have to investigate Elon must back ground
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos Күн бұрын
እንዴት ያለ ጉድ ነው ምንድነው መንገስ በዘፈን እንዳትሰግዱላት መጨረሻ ላይ😮😮
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Күн бұрын
ፍፁም ፀጉርሽ ልክ አይደለም። ዊጉ ቢቀርብሽስ
@BehailuTeshome-tv2pn
@BehailuTeshome-tv2pn Күн бұрын
❤❤❤❤❤ትለያለ
@sewnetabtew
@sewnetabtew Күн бұрын
ኤርሚስ ረዝም እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡